Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኢአድ መልስ ለምርጫ ቦርድ – VOA

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “ተከፋፍለዋል” ያላቸው የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራር አባላት በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ የአመራር አባላቱ በአንድ ላይ ሆነው በችግሮቻቸው ላይ ጠቅላላ ጉባኤዎቻቸውን አስወስነው ለቦርዱ ሪፖርት እንዲያደርጉ ትዕዛዝ መስጠቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፈረንሳይ ሌጋሲዮን በኢቦላ በሽታ ስጋት ተወጥራለች

• ከ10 በላይ ሰዎች ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ በፖሊስ ታግተዋል … (ዘሐበሻ) ሴራሊዮን ውስጥ በአንድ ዓለም አቀፍ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ ሲሰራ ቆይቶ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ ህይወቱ ያለፈውና በሽታው ኢቦላ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የደም ናሙናው ወደ ውጭ ለምርመራ የተላከው ኢትዮጵያው ጋር ግንኙነት አለው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

´ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ´ ዓብይ ጉዳይ!

ኣረጋዊ በርሄ ኣቶ ገብሩ ኣስራት ´ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ´ በሚል ርእስ ትልቅ መፅሓፍ ፅፈዋል፤ ትልቅነቱ ሃገርን ያክል ዓብይ ስብስብ የሚንዱ ወይም የሚገነቡ ርእሰ ጉዳዮች – ማለት ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ- በኢትዮጵያችን የደረሱበትን ኣሳሳቢ ደረጃ ኣስመልክቶ እንድንመክርበት በጥልቀት መርምሮ ስላስቀመጠልን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

  የተውኔት አውራ –የሀገር ባንዴራ። -ከሥርጉተ ሥላሴ 1

16.01.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ „ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ሰው ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው።“ / መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 40 ቁጥር 4/ እንደ እርእሱ ነው ተፈጥሮው። እንደ እርእሱ ነው ጸጋው። ውድ በጣም ውድ ነው ለሥነ ጥበብ ነፍስ። ክብር ልዩ ክብር ነው – ለታሪክ። ፍቅር ልዩ ፍቅር ነው – ለትውፊት።...

View Article

የተውኔት አውራ –የሀገር ባንዴራ።

ከሥርጉተ ሥላሴ 16.01.2015 /ሲዊዘርላንድ ዙሪክ/ „ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ሰው ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው።“ / መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 40 ቁጥር 4/ እንደ እርእሱ ነው ተፈጥሮው። እንደ እርእሱ ነው ጸጋው። ውድ በጣም ውድ ነው ለሥነ ጥበብ ነፍስ። ክብር ልዩ ክብር ነው – ለታሪክ። ፍቅር ልዩ ፍቅር ነው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰሜን አሜረካ የአንድነት ድጋፍ ማህበር አንድነት ፓርቲ የምጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደማይቀበለው መግለፁን እንደሚደግፍ አስታወቀ

ከአንድነት  ድጋፍ ማህበር በሰሜን አሜሪካ  የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ   ጉዳዩ፡  ፡ በቅርቡ  በኢትዮጵያ  ምርጫ  ቦርድና  በአንድነት ፓርቲ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በተመለከተ፡፡   እንደሚታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከምርጫ ቦርድ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ጠቅላላ ጉባዔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ኤች.አይ.ቪ ኤድስን የሚያድኑ መድሃኒቶች ተፈጥረዋል የሚለው ምን ያህል እውነት ነው?

ውድ አዘጋጅ፡- የ21 ዓመት ወጣት ሴት ስሆን በአሁኑ ወቅት በግል ኮሌጅ ውስጥ በመማር ላይ እገኛለሁ፡፡ የምኖረው ጥሩ ገቢ ካላቸው ቤተሰቦቼ ጋር ነው፡፡ ከወንድ ጋር ወሲባዊ ግንኙነት ማድረግ የጀመርኩት ከአራት ዓመት በፊት ማለትም ገና የ17 ዓመት ወጣት በነበርኩበት ጊዜ ነው፡፡ በኤች.አይ.ቪ ኤድስ እንዴትና መቼ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ፌስቡክ እና ትዊተር በእግርኳስ ዓለም

ከጥቂት ዓመታት በፊት የፌስቡክ ኩባንያ ባለስልጣናት አንድ ትልቅ ጉዳይ ነበራቸው፡፡ የክርስቲያኖ ሮናልዶን ወኪሎች ማግኘት እና ተጨዋቹ የፌስቡክ ገፅ እንዲኖረው ማሳመን ዋና አላማቸው ነበር፡፡ ፖርቱጋላዊው ኮከብ የራሱን ገፅ አድራሻ ቢኖረው ‹‹10 ሚሊዮን ተከታዮች›› ሊያፈራ እንደሚችል እያስረዱ ወተወቷቸው፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቲዮ ዋልኮት በአርሰናል መቆየቱ ያጠራጥራል * 18 ወራት ብቻ ቀርተውታል

ባለፉት ወራት ኢምሬትስ ስታዲየም አስደሳች ድባብ አልነበረውም፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ያልተጠበቁ ሽንፈቶች አስተናግዶ አሰልጣኙ አርሰን ቬንገርን የበዛ ጫና ውስጥ ያስገባቸው ቡድን ከመልካም ነገሮቹ ይልቅ እንከኖቹ ይበዛሉ፡፡ የተከላካይ ክፍሉ የጥራት ብቻ ሳይሆን የአማራጮችም እጥረት አለበት፡፡ አማካይ ክፍሉ በተጨዋቾች ጉዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የቆዳ እርጅናን ለመከላከል 4 ጠቃሚ መመሪያዎች

ሊሊ ሞገስ ቆዳችን ያለንበትን የጤና ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ መግለፅ የሚችል የአካላችን ክፍል ነው፡፡ ጤናማ ቆዳ አስተውላችሁ ከሆነ በተፈጥሮ በጣም ለስላሳ፣ የሚያበራ(Glow)፣ ከሁሉም ቦታ እኩል የውጥረት(Tone) ደረጃ ያለው፣ ከምንም አይነት ሽፍታና የቆዳ እክሎች የጠራ ሆኖ እናያለን፡፡ ሁላችንም እንደምናውቀው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገዥው ፓርቲ መጪውን ምርጫ ተከትሎ በተቃዋሚ ፓርቲዎች ብቻ ሳይሆን በህዝቡ ላይ ጭምር ከፍተኛ ጫና እየፈጸመ እንደሆነ...

ጥር ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ፣የደሴ፣ የሀዋሳ፣የአርባምንጪ፣ የሀረር፣ የሚዛን ተፈሪ፣የሰበታ፣ የባህርዳር፣ የወልቂጤና የሌሎችም ከተሞች ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት፣በካድሬዎች አማካይነት ህዝቡ የምርጫ ካርድ በግዳጅ እንዲወስድ እና ድምጹን ለኢህአዴግ እንዲሰጥ እየተደረገበት ያለው ግፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደቡብ ኦሞ ውስጥ በአርብቶ አደሮችና በፖሊስ መካከል ግችት ተቀስቅሶ የነዋሪዎችና የፖሊሶች ህይወት ጠፋ፤ ግጭቱና ውጥረቱ...

ጥር ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ኦሞ ዞን አመር ወረዳ- ላላ ቀበሌ ነዋሪ በሆኑ አርብቶ አደሮችና- በፖሊስ መካከል ግጭት ተቀስቅሶ የሰው ነፍስ መጥፋቱን ነገረ ኢትዮጰያ ዘገበ፡፡ ጋዜጣው ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው፤ ትናንት ጥር 7/2007 ዓ.ም <> በማለት ፖሊስ- አርብቶ አደሮቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንድነትና መኢአድ ጋር ያለው ችግር ተወግዶ ወደ ምርጫው እንዲገቡ ያስፈልጋል።

ምርጫ ቦርድም ነገሩን በቅንነት በማየት ጥቃቅን ግድፈቶችን ቸል በማለት ወደ ምርጫው እንዲገቡ ጥረት ማድረግ ይጠበቅበታል ብለን እናምናለን:: …. እናምናለን።ይህ ካልሆነ ግን ለሚገነባው የመድብለ ፓርቲ( multi-party) ሲስተምና ለሃገሪቷም ትልቅ ውድቀት ይሆናል።” “ብዙ የሰብአዊ መብት ጥሰት በባለስልጣኖች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቁርሾ – (እውነተኛ የወንጀል ታሪክ)

ይህ ታሪክ ለብዙዎች ድራማ እስኪመስላቸው ድረስ ሲያስገርማቸው የኖረ ታሪክ ነው፡፡ በሀገራችን በአብዛኛው ብሔሮች ዘንድ ሰፍኖ የኖረው ቂም በቀልና የጥቁር ደም ባህል ምን ያህል የሰው ልጅን አርቆ አሳቢነት እንደሚፈትንና ከሰብአዊ አስተሳሰብ እንደሚያወጣ ጭምር የሚመሰክር የወንጀል ታሪክ ነው ይሉታል ብዙዎች፡፡ ከአስር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ግድግዳዎች በተቃውሞ ጽሑፍ አሸብርቀው አደሩ

ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው:- ቅዳሜ ጥር 9/2007አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለፀ ይገኛል። የግራፊቲ መፈክሮቹ በቦሌ፣ በጀርመን አደባባይ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢ.ሕ.አ.ግ. ዓለም አቀፍ ኮሚቴ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት

ጥር:- 5 ቀን 2007 ዓ/ም ለተከበራችሁ ለድርጅቱ ሥራ አመራር አባላትና በዱር በገድሉ ከጠላት ጋር ለምትዋደቁ ታጋይ ጓዶች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ፤ በማለት የአክብሮት ሰላምታችን እያቀርብን፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባርና በግንቦት 7 ለፍትህ ዴሞክራሲና የነጻነት ንቅናቄ መሀል የተደረገውን ውህደት በታወጀ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያልሰለጠኑ አሰልጣኞች” –የንጎቻው

‘ዋሻ ዘግተው’፤ ‘በዘር ቅኔ ደብትረው’ ደደቢት በድድብና ያደቆኑ፤ ብሔራዊ ካባ ቀደው የመንደር ቡትቶ ‘ውራጅ ጥብቆ’ የተጫኑ፤ ጥፋት፤ ድግምት ያጠነጠኑ፤ ‘በአበሻ ለምድ’፤ኮፈዳ ጣር፤ መከራ የለመኑ፤ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]   The post “ያልሰለጠኑ አሰልጣኞች” – የንጎቻው appeared first on...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት የሕወሓት አባሉን ዳኛ ልኡል ገ/ማርያም በከፍተኛ ወጪ እያሳከመ ነው

(ከኢየሩሳሌም አርአያ) ልኡል ገ/ማርያም የተባለ የሕወሐት አባልና ዳኛ በከፍተኛ ወጪ በመንግስት እየታከመ መሆኑ ታውቋል። በዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት፣ በቅንጅት አመራሮችና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ እድሜ ልክና ሞት የፈረደ ነው። ዙቤር የተባለ ሃብታም የገዛ ጓደኛውን በውሻ እያስነከሰ በጥይት ደብድቦ ከገደለው በኋላ ጉዳዩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታሥሮ የሚናከስ ውሻ –ተፈራ ድንበሩ

ላበላህ  ጌታ  የምታድር አፍህ  ከያዘ  አይጠረጥር ታማኝ  ችሎማደር፤ [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]   Download (PDF, 65KB)   The post ታሥሮ የሚናከስ ውሻ – ተፈራ ድንበሩ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ይናገራል ፎቶ) ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ኤርትራ በርሃ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ታጋዮች ጋር

(ዘ-ሐበሻ) የኢሳቱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ኤርትራ ከሚገኙ የኢትዮጵያውያን ታጋዮች ጋር ቆይታ አድርጓል:: ጋዜጠኛው እዚያው የሚገኙትንና ብረት አንስተው አሁን ያለውን የሕወሓት አስተዳደር ለመጣል ከሚታገሉት ታጋዮች ጋር የተነሳውን ፎቶዎች ይናገራል ፎቶ ስንል አቅርበንላችኋል:: The post (ይናገራል ፎቶ) ጋዜጠኛ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>