Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Who’s a Terrorist? – TPLF or Ginbot 7?

by Yeabsira Dagnachew

View Article


Unique Panel Discussion on the need for political change in Ethiopia –...

Unique Panel Discussion on the need for political change in Ethiopia – Washington DC & Addis Ababa – Monday Jan 19th @11AM – 7701 16th St NW Washington DC

View Article


Egypt rejects Ethiopia dam storage capacity

Egypt’s irrigation ministry says the current capacity of the Renaissance Dam will negatively affect its water share Egypt has objected to the storage capacity of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam,...

View Article

40 ETHIOPIANS INTERCEPTED FOR ILLEGAL ENTRY IN Malawi

Police officers in central region of Dowa recently intercepted and arrested 40 Ethiopian nationals and a Malawian national for allegedly assisting them to enter into the country illegally. Wise Upambo,...

View Article

California links 26 measles cases to Disneyland outbreak

(Reuters) California has confirmed more cases of measles in people who visited Disneyland or its adjacent California Adventure park last month, health officials said on Monday, raising the number of...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ ከመኢአድ፤ አንድነትና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቷል

ተከፋፍለዋል’ ያላቸው የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት – መኢአድና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ – አንድነት የአመራር አባላት  በሚቀጥሉት ሁለት ሣምንታት ውስጥ በየችግሮቻቸው ላይ ጠቅላላ ጉባዔዎቻቸውን አስወስነው ለቦርዱ ሪፖርት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ለሰማያዊ ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ ጥያቄ ስለ አንድነት! –አቤ ቶኮቻው

አንድነት ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ባስጠነቀቀው መሰረት ጠቅላላ ጉባኤውን አድርጎ ሊቀመንበሩን ድጋሚ መርጧል። ይሄንንም ከምርጫው ቀን ቀደም ብሎ ጀምሮ በፎቶግራፍ እያስደገፉ ያፕርቲው ልጆች ሲያሳዩን እኛም እየተደነቅን ላይክም ሼርም ስናደርገው ሰንብተናል። ልክ የጠቅላላ ጉባኤው እለት ታድያ አቶ ትዕግስቱ የተባሉ ሰውዬ ሌላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ቃጠሎ ውዝግብ ፈጥሯል

‹‹የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንደደረሱ ቢያጠፉ ሆቴሉን ማትረፍ ይቻል ነበር›› የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ ‹‹በተደወለልን በሁለት ደቂቃ ውስጥ ደርሰናል›› የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ባለሥልጣን አዲስ አበባ ከተማ በተቆረቆረች በ19ኛ ዓመቷ በአሁኑ አጠራር በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት ፒያሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም አካባቢ እሳት ተነሳ

ፎቶ ፋይል ደጋ እስጢፋኖስ (ዘ-ሐበሻ) ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደዘገበው በጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ እሳት ተነሳ:: እንደ ዘገባው ከሆነ እሳቱ የተነሣው ከደኑ አካባቢ ሲሆን ወደ ገዳሙ ገና አልደረሰም፡፡ የክልሉ ፖሊስ ወደ ቦታው በፍጥነት መድረሱ ተሰምቷል ያለው ዲ/ን ዳንኤል አባቶች እሳቱን ቆርጦ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዳይጠብ ጥንቃቄ ይደረግ!

የአንድ አገር ሉዓላዊነት ባለቤት ሕዝብ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ከምንም ነገር በላይ የአገር የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው ማለት ነው፡፡ እንደ እኛ ባለ አገር መቼም ቢሆን ምርጫ ሲከናወን የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ መሆኑ ተክዶ አያውቅም፡፡ ነገር ግን ሕዝብ ወሳኝ ሊሆንባቸው በሚገባ የምርጫ ሒደቶች ውስጥ ከሕዝቡ ይልቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዞን 9 ጦማርያንና ጋዜጠኞች ላይ የቀረበው ክስ በድጋሜ ‹‹ተሻሻለ››

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ጥር 6 ቀን 2007 ዓ.ም ለ15ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ የተሰየመው ቀደም ብሎ በጦማርያኑ እና ጋዜጠኞች ላይ የተመሰረተው ክስ እንዲሻሻል ባዘዘው መሰረት የፌደራል አቃቤ ህግ ክሱን ፍርድ ቤቱ በሰጠው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንዳርጋቸው ጸጌ በህወሀት የሸፍጥ የምርመራ ወጥመድ ውስጥ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሀት ወንድሞች ቡድናዊ የሸፍጥ ከበባ ስር ቮልቴር (ፍራንኮይስ ማሬ አሮት) እንዲህ በሚለው ምልከታቸው በስፋት ይታወቃሉ፣ “አንድ ሰው ከሚሰጣቸው ምላሾች ይልቅ በሚያቀርባቸው ጥያቄዎች ምንነቱ ይገመገማል፡፡“ ቮልቴር ብልህነትን በተላበሰ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሆቴሉ ጀርባ…በወላፈኑ ውስጥ የሚታየው –ፍጹምዘአብ አስገዶም ማን ይሆን?

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ጥንታዊ ቅርስ የነበረው ጣይቱ ሆቴል በእሳት ወደመ:: ከዚሁ ጋር ተያይዞ ታዲያ “አቃጠሉት” እና “አቃጠሉበት” የሚሉት ድምጾች በርክተዋል:: “አቃጠሉበት” የሚለውን የጨዋታ ክር መምዘዝ ከጀመርን; የቤቱ ባለቤት ፍጹምዘአብ ጋር ያደርሰናል:: ፍጹምዘአብ የትግራይ ተወላጅ ነው:: ግን ደግሞ የትግራይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነትን ፓርቲና የምርጫ ቦርድ –ግርማ ሠይፉ ማሩ

ደብዳቤ ልውውጦች ዝርዝር ሁኔታ በማሰረጃ የተመሰረተ ታህሳስ 19-20፡ ********* ግርማ ሠይፉ ማሩ አንድነት ፓርቲ ታህሳስ 19-20/2006 ዓ.ም ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄድ፡፡ ይህ ጠቅላላ ጉባዔ ልዩ የተባለበት ምክንያት የአንድነት አምስት ዓመት ስትራቴክ ዕቅድ ላይ በተቀመጠው መሰረት ፓርቲ ከ2007 ዓ.ም ምርጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ጫካ የተነሳው እሳት በገዳሙ ላይ ጉዳት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ስር ውሏል

ዘ-ሐበሻ ዛሬ በቀዳሚ ዜናዋ ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ በታላቁ እና በጥንታዊው የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም አካባቢ ተነስቶ ስለነበረው ድንገተኛ የእሳት አደጋ መዘግቧ ይታወሳል:: አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት ይህ እሳት ወደ ገዳሙ ሳይዛመትና ብዙ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል።ፎቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔን ሁለት ግዜ እንገድለዋለን!!! -ከ-ከተማ ዋቅጅራ

ወያኔና ንብ ከአፋቸው ማር  ከሆዳቸው መርዛማነት አላቸው። ምርጫ ሊደርስ በወራቶች የሚቆጠር ግዜ ቀርቶታል ልዩ ምልክቱ ንብ ስሙ TPLF ስራው ጥፋት። ንብ የመረጡት ሰራተኛ ነኝ ለማስባል በሆዳቸው ያለውን መርዝ መናገር የማይወዱ ግን መርዘኝነታቸውን ህብረተሰቡ የተረዳቸው በዲሞክራሲ ስም አደናቋሪ የግን ሞት (ግንቦት)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ ኢትዮጵያን አፍርሶ ወደ ጉሬው ለመግባት የመጨረሻ መሠናዶውን እያደረገ ነው

የትግሬ-ወያኔዎች ከተለያዩ ጎሣዎች እና ነገዶች ሰዎችን መልምለው እና አደራጅተው፣ እንዲሁም የወታደራዊ፣ የደህንነት፣ የአደረጃጀት፣ የአመራር እና የቁጥጥር ሥራ የሚሠሩ የትግሬ-ወያኔዎች መድበው በከፍተኛ ሚሥጢር ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሤራ እየተዶለቱ መሆኑን በተጨባጭ መረጃዎች አረጋግጠናል። የትግሬ-ወያኔ የመጨረሻ ግብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ክልል አስተዳደር ምርጫውን ተከትሎ አመጽ ይነሳል በሚል የ‹‹ፀጥታ ኃይሎችን›› እያሰለጠነ መሆኑ ተሰማ

• ፖሊሶች የደረጃ እድገት እንደሚደረግላቸው ቃል ተገብቶላቸዋል ‪‬ የአማራ ክልል መስተዳደር በግንቦት 2007 ዓ.ም ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀውን አምስተኛው አገራዊ ምርጫ ተከትሎ አመጽ ከተከሰተ ለመቆጣጠር ያስችላል ያለውን ስልጠና ለክልሉ ፖሊስ፣ ለማረሚያ ቤት ፖሊስ፣ ለሚሊሻና ለመከላከያ ሰራዊት አባላት እየሰጠ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተከሳሽ የፓርቲ አመራሮችና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መካከል ያለው አቤቱታ አልተፈታም

∙በቃል የቀረበው አቤቱታ ከድምጽ ክምችት ክፍል ጠፍቷል ተብሏል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች እና ሌሎች በተመሳሳይ መዝገብ ያሉ የሽብር ተከሳሾች በቂሊንጦ እስር ቤት አስተዳደር መካከል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች ከስላሴ በዓል ላይ ተባረሩ

በነገረ ኢትዮጵያ • ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ‹የፈራ ይመለስ› የሚል ቲሸርት አስለብሶ ሲበጠብጠኝ ሰንብቷል፡፡›› የየካ ክፍለ ከተማ ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ • ‹‹ገዥው ፓርቲ ጥላውን የማያምንበት ደረጃ ላይ ደርሷል!›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ ጥር 7/2007 ዓ.ም የዓመቱን የስላሴ በዓል ለማክበር አራት ኪሎ የሚገኘው...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>