Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የዢሩ ‹‹ኑዛዜ››

የኦሊቪዮ ዢሩ ግምገማ ግልፅነት ይታይበታል፡፡ ከስቶክ ሲቲ ጋር ሲጫወቱ የፈፀሙትን ስህተት ለመናገር አላመነታም፡፡ የጨዋታውን እንቅስቃሴ በቪዲዮ ደግሞ ከተመለከተ በኋላ ማመንታት አላስፈለገውም፡፡ ‹‹ተሰጥኦ በቂ አይደለም፡፡ ተወዳዳሪ መሆን ያስፈልጋል፡፡ በዕለቱ የቁርጠኝነት ችግር ነበረብን፡፡ ስህተቶችን ስንፈፅም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የሰውዬው ‹‹ብታከመው ብታከመው ከውስጤ አልወጣልህ ያለኝን ጃርዲያን በምን ልከላከል?›› ጥያቄና የዶ/ሩ ምክር

ጃርዲያ የሚባል በሽታ ከምን ይመጣል? መከላከያውስ ምንድን ነው? ብዙ ጊዜ እየደጋገመ ይይዘኛል፡፡ ምን ላድርግ? ብታከምም እስከመጨረሻው ከበሽታው ልድን አልቻልኩም፡፡ ይማም አበበ ነኝ የጃርዲያን ኢንፌክሽ /giardiasis/ የአንጀት ኢንፌክሽን ሲሆን የሚታወቀው በሆድ ቁርጠት፣ ሆድ መንፋት፣ ቋቅ ማለጽና ቀጭን ተቅማጥ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከህወሃት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ ህወሃቶች ህወሃቶችን ሲያጋልጹ ክፍል ሁለት –በሳዲቅ አህመድ

ከህወሃት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ ህወሃቶች ህወሃቶችን ሲያጋልጹ ክፍል ሁለት – በሳዲቅ አህመድ     The post ከህወሃት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ ህወሃቶች ህወሃቶችን ሲያጋልጹ ክፍል ሁለት – በሳዲቅ አህመድ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ሀላፊ አቶ ፍትዊ ግደይ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ተገደሉ፤

የአማራ ወጣቶች የጋራ ንቅናቄ (አወጋን) አመራሮች በዛሬው እለት እንደገለጹልኝ ከሆነ የደቡብ ወሎ ዞን የደህንነት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ ፍትዊ ግደይ ወረኢሉ ከተማ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ የአቶ ፍትዊ ባለቤት ባሉበት በአወጋን አባላት በጥይት መገደላቸው የታወቀ ሲሆን አቶ ፍትዊ የደቡብ ወሎን ሠው በከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምርጫ ቦርድን ልጓም ማን ይግታው???

በእኔ እምነት ምርጫ ቦርድ ልጓሙን በጥሶ መፈርጠጥ ጀምሯል፡፡ አዎ ምርጫ ቦርድም ሆነ ኢህአዲግ በህግ የበላይነት ሊያምኑና ህግን ሊያከብሩ ብሎም በተሰጣቸው ገደብ መሰረት ሊንቀሳቀሱ ይገባል፡፡ ይህ ባልሆነበት ሁኔታ ዴሞክራሲ፣የህግ የበላይነት ….ወዘተ እያሉ መደስኮሩ ጉንጭ ከማልፋት በተዘለለ ለዜጎች ጠብ የሚልላቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥርዓቱ የምርጫ ካርድ ያልወሰዱትን ስኳር በመከልከል ማስፈራራት ጀምሯል

(ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ የቦቀል ቀበሌ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ ስልልወሰዳችሁ ስኳር አይሰጣችሁም መባላቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በአካባቢው ስኳርን ጨምሮ ሌሎች አቅርቦቶች በስፋት እንደሚጠፉ የተናገሩት ነዋሪዎቹ ዛሬ ጠዋት የቀበሌ ካድሬዎች በድምጽ ማጉያ ‹‹ዛሬ ስኳር ስለመጣ ቀበሌ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሸለብታ (NAPPING) 6 ጥቅሞች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) ንቃትን ይጨምራል ድካም እየተሰማዎ የሚሰሩት ሥራ ውጤታማነት ስለማይኖረው ለትንሽ ደቂቃ ሸለብ አድርገው በነቃ አእምሮ ወደ ሥራዎ ቢመለሱ ይጠቅማል፡፡ 2) የሥራና የትምህርት የማስታወሻ ችሎታን ያዳብራል ሸለብታ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል፡፡ ከባድና ውስብስብ ሥራዎችን በትኩረት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ…አርቲስት ሜሮንና አስቴር ተናገሩ ፣ እኛስ ! * በስደት የግፉአኑን መከራ ለመቅረፍ ምን እየሰራን ነው ? *...

የማለዳ ወግ… አርቲስት ሜሮንና አስቴር ተናገሩ ፣ እኛስ ! * በስደት የግፉአኑን መከራ ለመቅረፍ ምን እየሰራን ነው ? * የውዴታ ግዴታ የለብንምን? ነቢዩ ሲራክ ሜሮንና አስቴር … ያን ሰሞን አርቲስት ሜሮን ጌትነት ” አትሂድ ” ባለችው የተዋጣለት ግጥሟ ታሸበሽብ ታረግድለት የነበረውን የኢህአዴግ አመራርና ስርአቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅዱስ ገብርኤል ሥነ ባህርይን (ሞራልን) አከበረ! –ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ጥር ፲፩ ፳፻፯ ዓ.ም. ታህሳስ 19 ቀን በቅዱስ ገብርኤል ስም የሚታሰበው በዓል፤ እግዚአብሔር ሥነ ባህርይን (ሞራልን) እንዲያከብር ቅዱስ ገብርኤልን የላከበት ቀን ነው። ማሳሰቢያ፦ በቅዱስ ገብርኤል ስም በየስርቻው ቤተ ክርስቲያን ከፍተው ህዝብን በመዝረፍ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካድሬዎች በየሜዳው የምርጫ ካርድ በግዳጅ እየሰጡ ነው

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ምርጫ በፊት በ0 የተሸነፈው የገዢው ስርዓት ባለፈው ምርጫ 96.6% አሸንፍኩ ማለቱን ተከትሎ ምርጫው መሳቂያ እንደሆነበት ብዙዎች ሲተቹበት የቆየ ጉዳይ ነው:: በባለፈው ዓመት ምርጫ ብዙ ሰው “ብንመርጥም ስለሚጭበረበር ግዜዬን አላጠፋም” በሚል ካርድ ያልወሰደ ሲሆን ዘንድሮ በግድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት ከወሎ ተጨማሪ መሬት ወደ ትግራይ ለመከለል ዝግጅት ላይ ነው

ናትናኤል መኮንን ከተመሰረተ 40 አመት ሊያስቆጥር ቀናት የቀረውና አሁንም በገንጣይነት ተግባሩ የቀጠለው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ከወሎ ተጨማሪ መሬት ለመከለል ዝግጅት ላይ መሆኑ ታወቀ፡፡ ለደሴ ሆስፒታል ባዛር በተደረገበት ወቅት ህወሓት አገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ የትግራይ ተወላጅ ባለሀብቶች በባዛሩ እንዲገኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይ ነጻ አውጪዎች ኢትዮጵያን ማጥፋት ይችላሉን –ከሳሙኤል አሊ

ነብር ዠጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ መልኩን ሊቀይር አይችልም ይላል በታላቁ መጽሐፍ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ። ይህ ቃል የኔ ወይም የናንተ አልያም የወያኔዎች ቃል አይደለም ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ ሁሉን ማድረግ የሚችለው የእግዚአብሔር ቃል ነው። ኢትዮጵያዊ መልኩን ኢትዮጵያዊነትም ሊቀየር አይችልም ይላል እግዚአብሔር። ታዲያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Article 7

አስራት አብርሃ አቶ አስራት አብርሃ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቀድሞው የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበሩ፡፡ አቶ አስራት አብርሃ በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ላይ፣ በግንቦቱ አገራዊ ምርጫ፣ ምርጫ ቦርድ እውቅና በሰጣቸው የአንድነት አመራሮች ዙሪያ እንዲሁም በአጠቃላይ ስለ ወደፊቱ የአንድነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ለራስ ምታት ህመም ፍቱን የሆኑ ምግብና የመጠጥ አይነቶች

የውጪ ሀገራትን ያህል ባይሆንም በርካቶች ለትንሹም ለትልቁም ህመም ክኒን ወደ አፋቸው ወርወር ማድረግን ከለመዱ ቆይተዋል፡፡ መድሃኒቶች በአግባቡ ሲወሰዱ የመርዳት አቅማቸው ከፍተኛ የመሆኑን ያህል ከበሽታ አምጪዎች ጋር ሲላመዱ ደግሞ ጣጣቸው ብዙ ነው፡፡ የጎንዮሽ ጉዳቶችንም ማሰብ ተገቢ ነው፡፡ ለህመሞቻችን ሁሉ ሁልጊዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ ጉዶች: በማሳጅ ስም የወሲብ ገበያ ደርቷል * ኢትዮጵያ የወሲብ ቱሪዝም ‹ማግኔት› በሚል በውጭ ሚድያዎች...

መነሻ በቅርቡ ማክቤዝ ሚዲያ ኮሚኒኬሽን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ኤች አይ ቪ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ወሲባዊ ንግድ የሚፈጸምባቸው ማሳጅ(መታሻ) ቤቶች መስፋፋት በወጣቶችና በሴቶች ላይ የሚያስከትሏቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች በሚል ርዕስ አንድ ጥናት አሰርቶ ነበር፡፡ ወሲብና ወሲባዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የስኳር ህሙማን ህክምና

ዋና ዋና የህክምና አይነቶች 1. ተመጣጣኝ የሰውነት ክብደትን ለመያዝ መስራት 2. ለስኳር ህመምተኛ ተስማሚ የሆነ አመጋገብን መከተል 3. መደበኛ የሆነ የአካል እንቅስቃሴ ልምምድ 4. እንደ አስፈላጊነቱም የስኳር በሽታ መድሃኒቶችን መጠቀም ማስታወሻ አይነት 1 ህሙማን በኢንሱሊን መታከም አለባቸው፡፡ ምናልባት እርስዎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እከ ደከ ማን ችሎት በብልጠቱም ሆነ በጉልበቱ ከወንድ በላይ አበጀ”ይናገራል

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዩን አካባቢ አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ነው፡፡ በልጅነቱ ከገጠር በእንግድነት ወደ ቤታቸው የሚመጡ ሰዎችን ያነጋገር ዘይቤ ለማስመሰል በመጣር ለቤተሰብና ለት/ቤት ጓደኞቹ ሲያሳይ ጎበዝ በርታ የሚል አስተያየት በማግኘቱ ወደ ኪነ ጥበቡ እንዲሳብ ምክንያት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በግማሽ ዓመት 47 ሺ ኢትዮጵያዊያን ወደ የመን ተሰደዋል * በዓመት 200 ገደማ ኢትዮጵያውያን በበረሃ እና በባህር ጉዞ...

ሰሞኑን 35 ስደተኞች የያዘ ጀልባ የመን ሳይደርስ ሰጥሟል በዓመት 200 ገደማ ኢትዮጵያውያን በበረሃ እና በባህር ጉዞ ላይ ሞተዋል “በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል” በህጋዊ ምዝገባ ወደ አረብ አገራት የሚደረግ ጉዞ ከታገደ ወዲህ፣ በየመን በኩል እየተሰደዱ ለአደጋ የሚጋለጡ ኢትዮጵያዊያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልደቱ አያሌው በቀጣዩ “ምርጫ”አልወዳደርም አሉ –“ካለፉት ምርጫዎች የተለየ ምንም ነገር አይመጣም”ሲሉ ምርጫውን አጣጣሉት

“ቴአትረ ቦለቲካ” የሚል መፅሃፍ ሊያወጡ ነው በመጪው ግንቦት በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ካለፈው ምርጫ የተለየ ውጤት ቨመጣል ብለው እንደማይጠብቁ የተናገሩት የቀድሞው የኢዴፓ ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌው፤ በምርጫውም እንደማይወዳደሩ አስታወቁ፡፡ በ “ቴአትረ ቦፖለቲካ ፣ አሉባልታና የአገራችን ፖለቲካ ገመና” በሚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንጦጦ የሚገኝው መንበረ ስብሃት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ንብረት የሆነው መሬት በተጭበረበረ ካርታ ለባለሃብቶች መሸጡ ተነገረ

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለየ ስሙና ቦታው እንጦጦ የሚገኝው መንበረ ስብሃት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ንብረት የሆነውን መሬት አዲስ የተመረጠው ሰበካ ጉባኤ ለባለሃብቶች በተጭበረበረ ሰነድ እየሸጠ ነው ሲሉ ምእመናን ብሶታቸውን አሰሙ:: “ለማን አቤት ይባላል? ለፈጣሪ እንጂ” የሚሉት እነዚሁ ተቆርቋሪ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>