እራህብ!
ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) እርሃብ እያገላበጠ ይቆላናል። ሲያስፈልገውም ይፈጨናል። ሲያሰኘው እንደ ድልህ ይደቁሰናል። ሲያሰኘውም መለመላችን እንዲህ ይገርፈናል። ወህ! ገና ሳልጀምረው እንዲህ ድክምክም አለኝ። ታካች — የእኛው ድንቁ ኢትዮ – አፍሪካዊ ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ በርትተው የታገሉበት። መንፈሳዊ...
View Articleበኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትን የደፈጠጡ አገር አልባ ናቸው!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ወንጀል ፍፃሜ መሪ ተዋንያን ሆነው ከቆዩ በኋላ በመሰደድ በአሜሪካ እራሳቸውን ደብቀው በተቀመጡ የሰብአዊ መብትደፍጣጮች ላይ የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የፍትህ መምሪያ ጥቆማእንዲቀርብለት ኢትዮጵያውያንን/ትን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡...
View Articleየደገሃቡር የጸጥታ አዛዥ ተገደሉ
ሰኔ ፲፯(አስራ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሶስት ቀናት በፊት የኦጋዴን ነጻ አውጭ ድርጅት ታጣቂዎች በደጋሃቡር ላይ ድንገት በፈጸሙት ጥቃት ከሞቱት 7 የመንግስት ታጣቂዎች በተጨማሪ የደጋሃቡር የጸጥታ ጉዳዮች ሃላፊ የሆኑት አቶ አሻር ፣ በታጣቂዎች ጥይት ቆስለው ወደ ደጋሃቡር ሆስፒታል ከተወሰዱ በሁዋላ ዛሬ...
View Articleያልተፈታው የሰኔ ቋጠሮ!
እንደሚታወቀው የኢትዮ – ኤርትራ ጦርነት በሁለቱም አገሮች ከባድ የሚባል መስዋእትነት ተከፍሎበታል። ይህ ጦርነት ሲጀመር ምክንያቱ ምን ነበር? ለመንስ ተደረገ? መቸና ለመን እንዲቆም ተደረገ? በግዜው ጦርነቱ ሲጀመር አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞችና ኢህአዴግ እንዳሉት ከሆነ የኤርትራ መንግስት ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው ይላሉ።...
View Articleየሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት የአራተኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ
በትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ተቃዋሚነት ጎራ የተሰለፉ ኃይሎች በቅድሚያ ትግላቸውን በብሔራዊ ነፃነት ዙሪያ ያድርጉ! እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት ከሰኔ ፲፬ – ፲፭ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. (June 21 – 22, 2014) አራተኛ መደበኛ ስብሰባችንን በተሣካ ሁኔታ አካሂደናል። በሁለት ቀናት...
View Articleከዓለም ጠፍቶ የነበረው የጊኒ ዎርም በሽታ በደቡብ ሱዳን መታየቱ ተገለጸ!
ሪፖርተር፡- ናትናኤል ፀጋዬ የእርስ በእርስ ግጭቱን ተከትሎ በሽታው በእጅጉ እንዳይስፋፋ አስግቷል በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከምድረ ገጽ ጠፍቶ የነበረው ጊኒ ዎርም እንዳዲስ ማንሰራራት መጀመሩ ታውቋል፡፡ በደቡብ ሱዳን ውስጥም በሽታው በ11 ሰዎች ላይ መታየት መጀመሩን የጤና ባለሙያዎች አስታውቀዋል፡፡ ከረዥም የእርስ...
View Articleበዓለም አቀፉ የሠላም ደረጃ ኢትዮጵያ ከ162 ሀገራት 139ኛ ደረጃን ያዘች
በፀጋው መላኩ በየዓመቱ የየሀገራትን የሠላም ይዞታ በማጥናት ደረጃን የሚያወጣው ኢኒስቲትዩት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ የተባለ ዓለም አቀፍ ተቋም የ2014 የዓለም ሀገራት የሰላም ደረጃ ከሰሞኑ የለቀቀ ሲሆን በዚህም ጥናቱ ከ162 ሀገራት ኢትዮጵያን በ139ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧል። ተቋሙ የአንድን ሀገር የሠላም ደረጃ...
View Article‹‹ፋይብሮማያልጂያ›› የኢዮብን ትዕግስት የፈተነው ምስጢራዊ በሽታ ከ6000 ዓመታት በኋላ ህክምና ተገኘለት!
በዶ/ር ነጂብ አል ኢማን ሜዲካል ጋዜጣ ፋይብሮማያልጅያ ምርምሮች እንደሚጠቁሙት ከሆነም ሴንትራል ነርቨስ ሲስተምን የሚያጠቃ ህመም ነው፡፡ ምልክቶቹ ምንጫቸው ከየት መሆኑ በውል አለመታወቁ ሳይንሳዊ ሃኪሞችን ግራ ሲያጋባ ኖሯል፡፡ ‹‹ለብዙ ወራት ባከንኩ፣ ብዙ ሌሊቶችንም በስቃይ አሳለፍኩ፡፡ ልተኛ ስል እስኪነጋ ድረስ...
View Articleምስራቅ እዝ የመከላከያ መኮንኖች መካከል ውስጣዊ ውጥረት መስፈኑ ተገለጸ
ከምኒልክ ሳልሳዊ በወያኔ መኮንኖች እና በኢትዮጵያ የመከላከያ ስራዊት መኮንኖች መካከል በፖለቲካ እና በጥቅማ ጥቅም ጉዳዮች ዙሪያ ውስጥ ውስጡን እየተካረረ የመጣው አተካራ ከባድ ውጥረት መፍጠሩን በእዙ የሚገኙ መኮንኖች የተገኘው መረጃ ጠቁሟል። ሕገመንግስታዊ ጥያቀዎችንእና ወታደራዊ ጥቅማ ጥቅሞችን የሚተይቁ መክንኖች...
View Articleኢትዮጵያዊያን ሃኪሞች በሁለት ቢሊየን ብር ሆስፒታል ሊገነቡ ነው
ደረጃውን የጠበቀ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል በመቶ ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ ሁለት ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጭ አዲስ አበባ ላይ ለመገንባት በዝግጅት ላይ መሆኑን የኢትዮ-አሜሪካዊያን ሃኪሞች ቡድን አስታውቋል፡፡ የቡድኑ መሪዎች በሰጡት መግለጫ የሚገነባው ሆስፒታል ውጥን የኢትዮጵያንና የአካባቢዋን፣ አልፎም የመላ...
View Articleበእየሩሳሌም ከተማ ከኢትዮጵያ የድንበር ኮሚቴ አባላት ጋር የተካሔደ ስብሰባ (Video)
ከማቲዮስ ፈቃደ በእየሩሳሌም ከተማ ከኢትዮጵያ የድንበር ኮሚቴ አባላት ጋር የተካሔደ ስብሰባ (Video) Related Posts:በጀርመን የሚገኙ የፖለቲካና የሲቪክየኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ሊፈርሙ…አንድነት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር…“የስልጣን ሽኩቻ እንጂ…በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና…
View Articleየፊታችን ቅዳሜ በመቐለ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ይካሄዳል
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዓረና መድረክ ቅዳሜ ሰኔ 21, 2006 ዓም በመቐለ ከተማ የተቃውሞ ሰለማዊ ሰልፍ ያካሂዳል። ለሰልፉ የሚሆን ሙሉ ዝግጅት ተጠናቋል። የመቐለ ህዝብ በሰልፉ ለመሳተፍ ተዘጋጅቷል። ቅዳሜ ጥዋት ከአምስት ሺ በላይ ህዝብ ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል። ሰልፉ የጠራንበት ዋነኛ አጀንዳ መድረክ በአዲስ አበባና...
View Articleወደ ሰማያዊ ፓርቲ የተወረወረች ቀስት ማን ላይ ታርፋለች?
በዛሬው የሰንደቅ ጋዜጣ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለ ሊቀመንበሩ አንባገነንነት እተርካለው የሚል አቅመ ደካማ ጽሁፍ አነበብኩ፡፡ ጽሁፉን አንብቤ ስጨርስ የተሰማኝ ነገር ቢኖር ይህች ሀገር ያልታደለች መሆኗ ብቻ ነው፡፡ ምራቅና ምላስ ያለው ሁሉ ተነስቶ ማንም ላይ የሚተፋባ ሀገር እምየ ኢትዮጵያ፡፡ ኪቦርድ መደብደብ የሚችል...
View Articleጀግናዋ (ይቅርታ “አሸባሪዋ”) አልጋነሽ ገብሩ! (አብርሃ ደስታ)
የወይዘሮ አልጋነሽ ፎቶግራፍ እስከምናገኝ ድረስ በቀበሌ መታወቅያዋ ላይ ያለ ፎቶ እንጠቀም እስቲ። “መታወቅያዋ አልታደሰም” ተብላ የህግ ጠበቃ ተከልክላ ነበር። ማን ያሳድስላታል? መንግስትኮ የለም። በቃ ህገመንግስትና ህገመንግስታዊ ስርዓቱ በኃይል ለመናድ ሞክራለች ተብላ በሽብር የተከሰሰች የዘመኑ ጀግናችን አልጋነሽ...
View Articleህወሓቶች የመቐለን ሰለማዊ ሰልፍ ለመከልከል ወስነዋል። (አብርሃ ደስታ)
ትናንት ሐሙስ ማታ (ከምሽቱ 4:30) አንድ የህወሓት ባለስልጣን ደውሎ እንደነገረኝ ከሆነ ህወሓቶች የመቐለን ሰለማዊ ሰልፍ ለመከልከል ወስነዋል። ትናንት ማታ አስቸኳይ ስብሰባ የተጠራው “ሰልፉ በመቐለ እንዳይካሄድ፣ እንዳታዋርዱን፣ የህዝቡን ስሜት መረዳት እንዴት ያቅታችኋል? ነገሮች ሳይበላሹ ሰልፉ በሆነ ምክንያት...
View Articleየወያኔን የጥፋት ድግስ እናምክን!
ኢትዮጵያን የሚገዛው ጉጅሌ ሀገራችንን እየወሰደበት ያለው አደገኛ አቅጣጫ አሳሳቢ ከመሆን አልፎ የአደጋውን መራራ ፍሬ ማየት ከጀመርን ሰነበትን። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ወሳኝ ከሆነው የወደፊቱ የጋራ ጥቅማቸውና ህልውናቸው በበለጠ ልዩነታቸውና ያለፈ ታሪካቸው እንደዋናው ነገር እየተቆጠረ ለሚሰበከው ስብከት የኢትዮጵያ...
View Articleያገባኛል ባይነት እና ጋዜጠኝነት በአምባገነን ሥርዓት ውስጥ (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ)
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ያገባኛል ባይነት እና ጋዜጠኝነት በአምባገነን ሥርዓት ውስጥ›› በሚል ርዕስ እኔን ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ እና ዳዊት ሰለሞንን የውይይት መነሻ እንድናቀርብ በጋበዘን መሰረት በእኔ በኩል ለውይይት መነሻ ሀሰብ ይሆናሉ ብዬ ያቀረብኋቸውን ሶስት...
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ አርበርኞች ግንባር ሰራዊት በወልቃይት ድል መቀዳጀቱን ገለጸ
አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የይስሙላውን ምርጫ በመጪው ዓመት እንደተለመደው ግልጽና ፍትሃዊ ባልሆነ መልኩ ለማከናወን ሲል ገና ከአሁኑ ለለውጥ የተነሳሱ ዜጎችን በማሰርና በማሳደድ ብሎም ደብዛቸውን እያጠፋ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሠራዊት የወገን ደራሽ ጥቃቱን በጎጠኛው ቡድን ታጣቂዎች...
View Articleየታላቁን ወር ረመዳን መግባት አስመልክቶ ከታሳሪ ጀግኖቻችን የተላለፈ አጭር የ‹‹እንኳን አደረሳችሁ›› መልእክት...
የታሰሩት ኮሚቴዎች አርብ ሰኔ 20/2006 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው! ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን! እንኳን ለ 1435 ዓ.ሂ ታላቁ የረመዳን ፆም አደረሰን! የዘንድሮ ረመዳን በመብት ትግላችን ውስጥ ሆነን ያገኘነው ሶስተኛው ረመዳን ነው፡፡ መብታችንን ለማስከበር በጀመርነው...
View Articleየመቐለ ሰልፍ፥ አስፈርሙን’ኮ! (አብርሃ ደስታ)
ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት በመቐለ ሰልፍ ጉዳይ ወደ መቐለ ከተማ ከንቲባ ፅሕፈትቤት ሐላፊ ተጠርተን ነበር። “ዝግጅቱ ከጨረስን በኋላ ሊያግዱን ነው እንዴ” በሚል በስጋት ተወጠን እዛው ስንደርስ “አንድ የረሳነው ፎርም አለ፤ ትፈርማላቹ” አሉን። ምንድነው ስንል? “በሰለማዊ ሰልፉ ለሚፈጠር ማንኛውም ችግር ሓላፊነት...
View Article