ESAT Radio Fri, June 27, 2014
Related Posts:የድምጽ ቃለምልልስ የሚኒሶታውን…ኮፈሌ የጦር አውድማ መሰለችአንዳርጋቸው ጽጌና የግንቦት 7 ኃይል…በካልጋሪ ከተማ የኮፈሌ ሰመአትን…የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና…
View Articleየተቃዋሚ አባላትን ማሰር ማወከብና ማፈናቀሉ ቀጥሏል
በሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ የሚኖሩ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አባሎች የሆኑት - አቶ ሞላ ገረመው - አቶ ብርሃኑ ገረመው - አቶ ካሳሁን እንዳለ ከረቡዕ ሰኔ 18 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ የተቃዋሚ አባል በመሆናቸው ብቻ የሚያርሱትን መሬት ቀምተው አሳርሰውባቸዋል፡፡ ለምን እንቀማለን ዜጎች አይደለንም...
View Articleየአማራን ህዝብ በማጥፋት ወያኔና ተቃዋሚው በጋራ እየሰሩ ነው – ከወለጋ ከቄለም አካባቢ እና ከግንቢም ቁጥራቸው ከ2 ሺ...
አቶ አዲሱ አበበ አርብ ጁን 20 2014 welkait.com በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ያስተላለፉትን ቃለ መጠይቅ ቃል በቃል በጽሁፍ ገልብጨ ከአውዲዮው ጋር እንድልክላችሁ ያነሳሳኝ ሆን ተብሎ በአማራው ህዝብ ላይ የሚፈጸመው ዘር ማጥፋት፣ ድርጊቱን ቀጥታ በሚፈጽሙት አካላት ብቻ ሳይሆን የወያኔ ትግሬዎችን የጎሳ ፖለቲካ...
View Articleበአ.አ ዩኒቨርሲቲ 52 ተማሪዎች በ”ዲሲፕሊን”ሰበብ ፖለቲካዊ ክስ ተመሰረተባቸው (ዝርዝራቸውን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመብት ጥያቄ አንስተው በሃገራዊ ጉዳይ ነቃ ያለ ተሳትፎ የሚያደርጉ 52 ተማሪዎች ላይ የዲሲፕሊን ክስ መመስረቱ ተሰማ። የዲሲፕሊን ክስ የተመሰረተባቸውን ተማሪዎች ስም ዝርዝር የያዘውን ወረቀት በማህበራዊ ድረገጾች ላይ የለቀቁት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ክሱ የተመሰረተባቸው ሰኔ 21...
View ArticleSport: ናይኪ Vs አዲዳስ –ሌላኛው የብራዚሉ ዓለም ዋንጫ ጦርነት
ፊፋ ለ64ቱ ጨዋታ 33 የመሐል ዳኞችና 57 ረዳት ዳኞችን መርጦ አዘጋጅቷል። ከ33ቱ የመሐል ዳኞች አፍሪካ፣ እስያ፣ የሰሜንና ደቡብ አሜሪካ ካሪቢያን ዞን አምስት- አምስት ዳኞችን ሲያስመርጡ ላቲን አሜሪካ 6፣ ኦሽኒያ በ 2፣ አውሮፓ በ10 ዳኞች ተወክለዋል። በዚህ ሻምፒዮና ታዋቂዎቹ አርቢትሮች የሆኑት እንግሊዛዊው...
View Articleከምእራብ እና ምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ፍትህ አሁንም ድረስ አለማግኘታቸውን ገለጹ
ምንጭ : ኢሳት አማራዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንገኛለን አሉ ከምእራብ ወለጋ ዞን ከጊምቢ ወረዳ እንዲሁም ከቀሌም ወለጋ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ንብረታቸው ተዘርፎ ከአካባቢው እንዲወጡ ከተደረገ በሁዋላ፣ ችግራቸውን ለአማራ ክልል ርእሰ ማስተዳድር እንዲሁም ለፌደራሉ መንግስት ቢያመለክቱም...
View Articleበፊላደልፊያ 3 ሃበሾች በሴተኛ አዳሪዎች ወጥመድ ተያዙ
በአሜሪካ ፔንስልቬኒያ ክፍለ-ግዛት ፊላደልፊያ ከተማ ሰሞኑን ፖሊስ ባዘጋጀው የሴትኛ አዳሪዎች ወጥመድ ሰባት ሰዎች የወጥመዱ ሰለባ ሲሆኑ ሶስቱ የሃበሻ ስምና ገፅታ ያላቸው ናቸው:: የሰዎቹ ስምና ምስለ ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው: ይህ አይነቱ የሴተኛ አዳሪ መሳይ ወጥመድ በሰፊው በተለያዩ ክፍለ-ግዛቶችና ከተሞች...
View Articleኑ ፦ ኢትዮጵያዊነትን በኒውዮርክ እናክብር
ኢትዮጵያዊነት በዘረኛው የወያኔ ስርአት ፈተና ላይ በወደቀበት በዚህ ባለንበት ዘመን እውነተኛ ተቆርቋሪ ዜጎች የሆንን ሁሉ በያለንበት ሳንታክት የኢትዮጵያ አገራችንን የአንድነት እና የታሪክ ታላቅነት መስበክ ይጠበቅብናል። አገራችን ኢትዮጵያ በዘር እና ሀይማኖት ሳትከፋፈል ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ የያንዳንዳችን...
View Article“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 3 (ዮፍታሔ)
በመጀመሪያዎቹ ሁለት ክፍሎች ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ጎሳን መሠረት በማድረግ ከተዘጋጁ ሁለት የተለያዩ “የኢትዮጵያ ካርታዎች” በመነሣት የሕወኀት ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች ተጠቅሰዋል። የመጀመሪያው ከትግራይ ክልል ጋራ የቤንሻንጉል ጉሙዝና የጋምቤላ ክልሎችን በመቀላቀል ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ሲሆን ሁለተኛው...
View Articleምርጫ ይራዘምን ምን አመጣው? ማንን ይጠቅማሌ?
(ግርማ ሰይፉ) ግርማ ሰይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብይ ህንን ይጫኑ
View Article[የዞን 9 ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ] –‹‹ያለ ፈቃድ መሬቱንም ፎቶ ማንሳት አይቻልም›› ፖሊስ
ጌታቸው ሽፈራው ከአዲስ አበባ የጦማሪያኑን የፍርድ ውሎ የሚከታተለው ሰው ዛሬም እንደወትሮው በጠዋት ነው የተገኘው፡፡ አራት ሰዓት ካለፈ በኋላ የጦማሪያኑ ጠበቃ ‹‹መዝገብ ቤቷ ስለሌለች ነገ ከሰዓት ተብሏል›› ብለው ሲነግሩን በርካታ ህዝብ በተገኘበት አንዲት መዝገብ ቤት በመቅረቷ ብቻ የፍርድ ውሎው እንዲራዘም መደረጉ...
View ArticleHealth: መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ?
በዓለማችን ላይ እጅግ በርካታ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን የተነሳ ከፍተኛ መሳቀቅና መሸማቀቅ እንደሚደርስባቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን የጉዳዩ አስገራሚ ገፅታ ደግሞ እነዚህ መጥፎ የአፍ ጠረን ያላቸው ሰዎች የገዛ የአፍ ጠረናቸው ችግር እንዳለበት ፈፅሞ አለማወቃቸው ነው፡፡ በሳይንሳዊ አጠራር “halitosis” ሃሊቶሲስ...
View Articleየሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ኪሳራ በሚነሶታ! እውን አላሙዲ የገንዘብ ድጋፋቸውን ይቀጥሉ ይሆን?
( ዘ – ሐበሻ ) ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከዓለም ሃብታሞች 65ኛው ሲሆኑ ከሳዑዲ አረቢያዊ አባታቸው እና ከኢትዮጵያዊ እናታቸው የተወለዱት አላሙዲ ገንዘባቸውን ለተለጣፊው የስፖርት ፌዴሬሽን ESFNA-ONE የሚከሰክሱት በከንቱ እንደሆነ ማንም ሊያስረዳቸው የሚችል ሊንኖር አይችልም ከሚከትሉት የፎቶ ማስረጃወች...
View Articleየግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ታሰሩ
(ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አባልና በአስመራ የሚገኘውን የግንቦት 7 ትግል ይመሩታል የሚባሉት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መታሰራቸውን ግንቦት 7 ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። እንደ ግንቦት 7 ንቅናቄ መግለጫ ከሆነ አቶ አንዳርጋቸው ላለፉት አንድ ሳምንታት በየመን ታግተው የሚገኙ ሲሆን ለማስለቀቅ...
View Articleበአንድነታችንና በሰላም ለመኖር ወደ 1966 ክልላችን መመለሱ ይመረጣል (ብርሃነ ደስታ ሃይለየስ)
ብርሃነ ደስታ ሃይለየስ በአንድነታችንና በሰላም ለመኖር ወደ 1966 ክልላችን መመለሱ ይመረጣል--[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]—–
View Articleሕብረት እንዴትና ከማን ጋር? (ይታያል በላቸው)
አገራችን ኢትዮጵያ የገጠሟትን ውስብስብ ችግሮች ለማስወገድ አብሮ መስራት ወሳኝ መሆኑን የተረዱና፤ተረድተውም በሃሳቡ ተመርተው በአንድ ላይ በመደራጀት ፣በፖለቲካው ትግል ውስጥ ገብተው አለአንዳች ውጤት እንደጉም በነው የጠፉ ብዙዎች ናቸው።በተደጋጋሚ የሕብረት ጥሪ ይሰማል፤የዚያን ያህል በድርጅቶችና በአባሎቻቸው ላይም...
View Articleየነፃነት ትግል ሁሉንም መራራ መከራ ለመቀበል መፍቀድ ነው። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 01.07.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የነፃነት ትግል መከራን ለመቀብል ተፈቅዶና ተወዶ የሚወሰድ እርምጃ ነው። የነፃነት ትግል የጫጉላ ጊዜ ሽርሽር አይደለም። ሊሆንም ከቶውንም አይችልም። ስለዚህ ዛሬ በግንቦት 7 ጸሐፊ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የደረሰው እግታ ከትግል መስምር...
View Article“ሕወሓት በ2007 ምርጫ እንደማይመረጥ አውቋል” –አብረሃ ደስታ ከሎሚመጽሔት ጋር ያደረገው ወቅታዊ ቃለ-ምልልስ
“ዓረናን ለማፍረስ ቢሞከርም አልተሳካም” “ዓረና ሕወሓትን ያስደነገጠ እንቅስቃሴ አድርጓል” አቶ አብረሃ ደስታ (የዓረና የፖሊት ቢሮ አባል) የአረና ፖሊት ቢሮ አባል የሆነው አቶ አብረሃ ደስታ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሎሚ መጽሔት ምክትል ማኔጂንግ ዳይሬክተር ቶማስ አያሌው ጋር እንደሚከተለው አውግቷል፡፡ ሎሚ፡-...
View ArticleSport: የፊርማ –ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በታህሳስ 1928 ዓ.ም ተመሰረተ፡፡ የመጀመሪያውን ጨዋታ አራራት ከተባለ የአርመን ኮሚኒቲ ቡድን ጋር በየካቲት ለመጫወት ቀጠሮ ያዘ፡፡አራራት ጨዋታው ህጋዊ በመሆኑ ተሟልተው እንዲመጡና ሰዓት እንዲከበር አሳሰቡ፡፡የጊዮርጊስ ተጫዋቾች ወደ ጨዋታው ለመሄድ ዶሮ ማነቂያ በሚገኘው በአቶ ዱካስ ቤት...
View Article“የየመን መንግሥት የወያኔ እድሜ አጭር መሆኑ የተገነዘበ አይመስልም”–ግንቦት 7 (መግለጫ በአንዳርጋቸው ዙሪያ)
ከግንቦት 7 አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ባለሥልጣናት እገታ ላይ መሆኑን በማስመልከት የወጣ መግለጫ ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም ለሥራ ጉዳይ በየመኒያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተጉዞ በትራንዚት ሰንዓ...
View Article