Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ሁለተኛ በኖርዌይ የሶስት ቀናት ጉብኝት...

ኖርዌይን በመጎብኘት የመጀመርያ የኮፕት ፓትርያሪክ ናቸው የጉዳያችን ልዩ ጥንቅር -ፎቶዎች ይዘናል (Gudayachn Exclusive) የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ሁለተኛ በኖርዌይ ከ ሰኔ 12-14/2006 ዓም ባደረጉት ጉብኝት ከፍተኛ አቀባበል በኖርዌይ መንግስት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፀረ ሙስና ኮሚሽን የምድር ባቡር የድሬዳዋ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ

የፌደራሉ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የቀድሞ የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ኩባንያ የድሬዳዋ ተጠሪንና አራት ሌሎች የአመራር አባላትን፣ በሙስና ወንጀል በመጠርጠር በቁጥጥር ሥር አዋለ፡፡ ከድሬዳዋ በተገኘ መረጃ መሠረት ሰኔ 10 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉት የቀድሞው ዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአሥር ወራት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ያጡ የፍቼ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሠልፍ ሊወጡ ነው

-ካህናትና የነዋሪዎች ተወካዮች ዋና መሥሪያ ቤቱን ተማፀኑላለፉት አሥር ወራት ከኤሌክትሪክ ኃይል ወደ ኩራዝ ብርሃን ለመመለስ ተገደናል ያሉ በኦሮሚያ ክልል የፍቼ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች፣ ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓ.ም. ሰላማዊ ሠልፍ ለማድረግ ለከተማው አስተዳደር ጥያቄ ማቅረባቸውን አስታወቁ፡፡ ነዋሪዎቹ ሠልፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በሀዋሳ ሊያደርገው የነበረው ሰልፍ አመራሮችንና አባላትን በማሰር ከተማዋን በፀጥታ ኃይሎች በመውረር ተደናቀፈ

በዛሬው ዕለት በአዋሳ ከተማ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሀዋሳ ከተማ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የፓርቲው አባላት ከሐሙስ ዕለት ጀምሮ እስከ ትላንት ድረስ ከ30 በላይ በፖሊስ የታሰሩ ሲሆን የሲአን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ለገሰ ላንቃሞ ለምን ይታሰራሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ተይዘው በቂሊንጦና ቃሊቲ የታሰሩት ፈቲያና ያሲን በወህኒ ቤት ተሞሸሩ

ከዳዊት ሰለሞን የሙስሊሞችን ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተከትሎ ብዛት ያላቸው የእምነቱ ተከታዩች ለእስራት መዳረጋቸው አይዘነጋም፡፡ፈቲያና ያሲንም ይማሩበት ከነበረው ጅማ ዩኒቨርስቲ ተይዘው በቂሊንጦና ቃሊቲ ወህኒ ቤቶች ከታሰሩ አንድ ዓመት ተቆጥሯል፡፡ (ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ቤተሰቦቻቸውን ቃለምልልስ ሲያደርግ) ወህኒ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ በሲያትል የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አደረገ፣ በሳንሆዜና በሚኒሶታ ይቀጥላል

(ዘ-ሐበሻ) “ወደ ፍቅር ጉዞ” በሚል መርህ ቴዲ አፍሮ በሰሜና አሜሪካ የሚያደርገው የሙዚቃ ኮንሰርት ትናንት በሲያትል ዋሽንግተን ተጀመረ። በሺህዎች የሚቆጠሩ የቴዲ አፍሮ አፍቃሪዎች ይህን ኮንሰርት የታደሙት ሲሆን ቴዲም ሲያስደስታቸው እንዳመሸ ከሲያትል ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ከሥራ ፈቃድ ጋር በተያያዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚበሉና የማይበሉ ምግቦች – ለአስም ህመምተኞች

 ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ        በዚህ የክረምት ወራት መግቢያ ወቅት የአስም ህመም የሚቀሰቀስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው፡፡ ህመሙ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰባቸው ደግሞ ወቅትና ጊዜ ሳይጠብቅ መተንፈስ እስኪሳናቸው ድረስ ለሰአታት እያንቋረሩ ሲያስሉ ማየት ለቤተሰብና ወዳጅ አስጨናቂ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ያድናል የተባለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ይልቅ የኮክን (Peach)ጥቅም ልንገርሽ * ለዕድሜ፤ ለዓይን፤ ለቆዳ ውበትና ሌሎችም አስፈላጊሽ ነው

በሊሊ ሞገስ  ኮክ (Peach) መገኛው ቻይና ነው፡፡ አሌክሳንደር ዘግሬት ከቻይና ወደ ግሪክ እንዳመጣውም ይነገራል፡፡ ለአሜሪካ ያስተዋወቁት ደግመኮ ስፔናዊያን ናቸው፡፡ በዛፍ ላይ የሚበቅለው ኮክ ሶስት የዕድገት ደረጃዎች አሉት፡፡ የመጀመሪያው እስከ 50ኛው ቀን ይዘልቃል፤ ይህ ወቅት ተክሉ በፍጥነት የሚያድግበት ጊዜ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰኔ 15 የሰማታት ቀን ነው!

ሰኔ 15 የሰማእታት ቀን ነው። ሰኔ 15, 1980 ዓም በሐውዜን ከ2500 በላይ ንፁሃን ዜጎች በአንድ ፀሓይ የተጨፈጨፉበት ቀን ነው። ጭፍጨፋው የህወሓት እጅ እንደነበረበት ይነገራል። ይህ ማለት ቦምቡ የጣሉት ጀቶች የህወሓት ነበሩ ማለት አይደለም። ህወሓት በግዜው በሓውዜን ከተማ ጉባኤ እንደሚያደርግ ሆን ብሎ (የህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ2007 የመንግሰት በጀት ሚስጥር

(ግርማ ሰይፉ) ከግርማ ሰይፉ ማርይ (የኢትዮጵያ ፓርላማ አባል) የኢትዮጵያ በጀት በደንብ አድርጎ ለመረመረው ሀገሪቱ ያለችበትን ፖለቲካ ሁኔታ የሚያሳይ ነው፡፡ ይህም ማለት በበጀቱ ውስጥ የቻይና፣ ምዕራባዊያን ሀገሮች እንዲሁም የምዕራብ ሀገሮች ይዞታ የሚባሉት አለም አቀፍ ባንኮች እጅ በግልፅ የሚታይ ነው፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማስታወቂያ –ሰላማዊ ትግል 101 መጽሐፍ በግርማ ሞገስ

ሰላማዊ ትግል 101 የተባለው በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው አዲስ መጽሐፍ በአዲስ አበባ እና በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ገበያ ላይ ውሏል። ሰላማዊትግል 101 የተዘጋጀውበሰላማዊትግልየኢትዮጵያን ህዝብ የመንግስት እና የአገሩ ባለቤት በማድረግ ኢትዮጵያን ወደ ዴሞክራሲለማሸጋገር የሚሹአገርወዳድኢትዮጵያውያንበተለይም ወጣቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሐዋሳ በ3 ጣቢያዎች የታሰሩት የአንድነት ፓርቲ አባላት ዛሬም ፍርድ ቤት አልቀረቡም

(ፖሊስ ትናንት የአንድነትን ሰልፍ እንዲበተን ያደረገው እንዲህ ከተማዋን በመውረር ነበር)ከሐሙስ ሰኔ 12 ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ሰኔ 14 ማታ ድረስ በከተማው በሚገኙ የተለያዩ ጣቢያዎች ከ37 በላይ የፓርቲው አባላት እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው የፍኖተ ነፃነት የፖሊስ ምንጮች ገለጹ፡፡ እንደ ፍኖተ ነፃነት ምንጮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ኦብነግ በአፋርና በሶማሌ ተወላጆች መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዳሳሰበው ገለጸ * የእንግሊዝ አዲስ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 15 ቀን 2006 ፕሮግራም <...በአዋሳ አንድነት ሰልፉን እንዳያካሂድ ጫና የተፈጠረው ከከተማውና ከአካባቢው የፓርቲውን የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ተከትሎ ሕዝቡ በከፍተኛ ሁኔታ ይሳተፋል ብለው ስላሰቡ ፍርሃት ገብቷቸው ነው። በቀጣዩ ሳምንት ወይም ከዚያ በሁዋላ በዚያው አዋሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

በተለየ ሁኔታ በደቡብ ክልል እየታየ ያለው መንግስታዊ አፈናና ፀረ-ሕግ አቋም እንዲገታ ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን!!! ባለፉት 23 ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ ስርዓቱ አምጦ የወለዳቸው ሀገራዊ አፈና፣ ማዋከብ፣ የመኖር ዋስትናን መንፈግ፤ ዜጎችን ማሰደድና ማሰር የተለመዱ ድርጊቶ ሆነው ኖረዋል፡፡ አሁንም በዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት የአዋሳ ሰልፍ “በእስር ተጀምሮ በእስር ተጠናቀቀ”

(ፖሊስ ትናንት የአንድነትን ሰልፍ እንዲበተን ያደረገው እንዲህ ከተማዋን በመውረር ነበር) ሰኔ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት በሚል አንድነት ፓርቲ በአዋሳ ሊያካሂደው የነበረው ሰልፍ ፣ የሰልፉ አስተባባሪዎችና የፓርቲው የአመራር አባላት በመታሰራቸው ምክንያት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ AESA ONE  ፕሬዚዳንት ራሳቸውን ከማህበሩ አገለሉ

  ከ ኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ESFNA የተገነጠለው AESA ONE  ፕሪዚዳንት ራሳቸውን አገለሉ፤ግልፅነት  እና ተጠያቂነት ያለበት ኣሰራር እንዲሰፍን በመጠየቅ ባለፈው ማርች መልቀቂያ ያቀረቡት አቶ አክሊሉ ግደይ  በድርድር ከተመለሱ በሁዋላ ፣ ችግሩ በመቀጠሉ ግልፅነት የሌለውን አሰራር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሀዋሳ ሰ.መ.ጉ እስረኞችን እንዳይጎበኝ ተከለከለ

ፍኖተ ነፃነት በሃዋሳ ከተማ በእስር ላይ የሚገኙትን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አባላትን ሁኔታ ለመመልከት ወደ ወደ ሃዋሳ እስር ቤቶች ያመሩት የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ሀላፊዎች እስረኞቹን ለማግኘት እንደማይችሉና ከማንም ጋር እንዳይገናኙ ትዕዛዝ በመተላለፉ ምክንያት ታሳሪዎቹን ማግኘት እንዳልተቻለና የጣቢያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ አንዲት ኢትየጵያዊት በጅዳ ቆንስል ግቢ ታንቃ ተገኘች ።

በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት ግዜያዊ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ እንዲት ኢትዮጵያዊት ታንቃ መገኘቷ የአካቢውን ማህበረሰብ ደረት ሲያስደቃ መዋሉን ቦታው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች አረጋግጠዋል። ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቋ ጣጠር ከቀኑ 10 ሰአት ቆንስላው ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ታንቃ የተገኘቸው ወጣት በ 20 አመት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ!

የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ … ———–//——— ይሞላ ብዪ ስኳትን ፣ ህልሜ እልም እያለ ቢፈትነኝ ለህሊናየ አድር ብዪ ስማስን ፣ ድካሙ ቢሸበርክኝ ተስፋ አልቆርጥም ባልኩ በተጋሁ፣ ህመሙ ቢደቁሰኝ ብላቴን ጌታ ታወሰኝ ፣ ጸጋየ ህመሙ ዘልቆ ወጋኝ የጸጋየ ህመሙን ታመምኩ መላ ቅጡን አስጠፋኝ ። ውስጤ ቢደማ ቢታወክ ፣ የጸጋየ...

View Article

ግልጽ ደብዳቤ!

ለሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች! ለጋዜጠኛ መብት ተከራካሪዎች! ህሊና ላላቸው ወገኖች በሙሉ! የዓለም ስደተኞች ቀን ጁን 20 በመላ ዓለም ይከበራል። በየዓመቱ አስደሳች መፈክሮች ይጻፋሉ።ይለጠፋሉ።ስብስባዎች ይካሄዳሉ።ታላልቅ ሰዎች መልዕክት ያስተላልፋሉ።ስደት በዓለም ላይ እንደኑሮ ውድነት እየጨመረ ነው።ችግሩ የአፍሪቃ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>