Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ኢትዮጵያዊያን ሃኪሞች በሁለት ቢሊየን ብር ሆስፒታል ሊገነቡ ነው

$
0
0

33CE9781-86FC-47D3-8F63-99FD881A3E03_w640_r1_s_cx0_cy1_cw0ደረጃውን የጠበቀ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል በመቶ ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ ሁለት ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጭ አዲስ አበባ ላይ ለመገንባት በዝግጅት ላይ መሆኑን የኢትዮ-አሜሪካዊያን ሃኪሞች ቡድን አስታውቋል፡፡

የቡድኑ መሪዎች በሰጡት መግለጫ የሚገነባው ሆስፒታል ውጥን የኢትዮጵያንና የአካባቢዋን፣ አልፎም የመላ አፍሪካን የጤና አገልግሎት ደረጃ ትርጉም ባለው መልኩ የሚቀይር ማዕከል ማቋቋም መሆኑን ገልፀዋል፡፡

የላቀ ሙያና አገልግሎት ማዕከልም እንደሚመሠረት አመልክተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Source: voanews


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>