ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቢፍቱ በሲያትል በስለት ተወግታ ሕይወቷ አለፈ
(ዘ-ሐበሻ) ስሟ ቢፍቱ ዳዲ ይሰኛል:: የተወለደቸው እዚሁ ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ይሁን እንጂ ቤተሰቦቿ ከኢትዮጵያ ናቸው:: እንደ ሲያትልፒ ድረገጽ ገለጻ ከሆነ ቢፍቱ ዳዲ በስለት የተወጋችው ማርች 9 ቀን 2015 ነው:: በሲያትል ዋሊንግፎድ መኖሪያ ሰፈር አካባቢ ገና በ24 ዓመቷ በስለት የተወጋቸውና ሕይወቷ ያለፈው...
View Article(ዜና ፎቶ) የኦሮሞን ሕዝብ “ልክ እናስገባዋለን”ያሉት አባይ ጸሐዬ በኦህዴድ ስብሰባ ላይ እንቅልፋቸውን ተኙ
በቅርቡ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ማስፋፋት ተከትሎ የኦሮሞ ተማሪዎች ያነሱትን ተቃውሞና መንግስታቸው ሕዝቡን በመግደል ጭምር እርምጃ በመውሰድ ተቃውሞውን ለማርገብ የሞከሩት የሕወሓቱ ቁልፍ ሰው አባይ ጸሐዬ ካሁን በኋላ የኦሮሞ ሕዝብ በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ ጥያቄ ቢያነሳ “ልክ እናስገባዋለን; ያሰብነውንም...
View Articleኢትዮጵያ የአባይ ግድብ ግንባታን በየደረጃው የሚቆጣጠረውን ስምምነት ፈረመች
ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በጋራ የፈረሙት አዲሱ ስምምነት ኢትዮጵያ በግድቡ ላይ በሙሉ ነጻነት የምትሰራውን ስራ እንደሚገድብ ከአረብኛ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው ሰነድ አመልክቷል። ሰነዱ ኢትዮጵያ ግድቡን ለመገንባት በምታደርገው ማንኛውም እንቅስቃሴና በየትኛውም የግንባታ ደረጃ ላይ አለማቀፉ አጥኝ ቡድን...
View Articleየዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንታኔና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! የመጨረሻ ክፍል –አብዱላህ
ዲ/ዳንኤል አክራሪ ያሉዋቸው ሰለፊስቶች የሃገራችንን ነባር እስልምና ተከታዮች ቅዱሳን የማይቀበሉ ፅንፈኞች ናቸው ሲሉ አውግዘዋቸዋል። እዚህ ላይ የተቆረቆሩላቸው ለማስመሰል የሞከሩትን የቀድሞዎቹን ሙስሊሞች በዚሁ ንግግራቸው ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር አብረው ሃገር ያደሙ በማለት ሲወነጅሏቸው እንደነበር አድማጭ የዘነጋ...
View Articleጊፍት ሪል እስቴት ወደፊት ወይስ ወደ ኋላ
አንዳንዴ እንዳለመታደል ነው መሰል በሌሎች ሀገሮች ተብለው ተብለው ያለቀላቸው ነገሮች እኛ ሀገር ሲገቡ ልክ በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደምንሠራቸው መስለው ቁጭ ይላሉ፡፡ ሌላ ቦታ ተሠርተው፣ ችግሮቻቸው ታውቀው፣ ልምድ ተቀስሞባቸው፣ አዳዲስ አሠራሮችና ቴክኖሎጂዎች ተፈልስፈውላቸው፣ የኖሩ ጥበቦች እኛ ሀገር ሲገቡ...
View Articleለምወደው እና ለማከብረው ሕዝብ እውነትን የሚገልጽ ውሃን የሚተፋ እንጂ እሳትን የሚተፋ ብዕር የለኝም።
ለአቶ መሃመድ ሙፍታህ ከ-ከተማ ዋቅጅራ በምስጋና እና በማሳሰቢያ ልጀምር። ዘሐበሻ ላመሰግናችሁ እፈልጋለው ምክንያቱም የሚዲያ ተግባርን ስራ በአግባቡ እየተወጣችሁ እንዳለ ይሰማኛል። ከግራ ከቀኝ ያለውን ነገር ያለ አድሎ አቅርባችሁ ህዝብ እንዲያየው እና አስተያየቱን እንዲሰጡ ስላደረጋችሁ ለናንተ ትልቅ ቦታ እንዲኖረኝ...
View Article“በራስህ ላይ እራስህ ጥላቻን አትፍጠር”–የወጣት ቤዛ ኃይሉ መልዕክት (በድምጽ)
ወጣት ቤዛ ኃይሉ በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሶሻል ሚድያ ራሷን እያንቀሳቀሰች ለሃገራችን ምን ይበጃል የሚለውን በአስተያየት ትጠቁማለች:: The post “በራስህ ላይ እራስህ ጥላቻን አትፍጠር” – የወጣት ቤዛ ኃይሉ መልዕክት (በድምጽ) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ የቅስቀሳ መልዕክት ለ8ኛ ጊዜ ተመለሰ
• ኢብኮና የአዲስ አበባ አስተዳደር መገናኛ ኤጀንሲ የሰማያዊ ፓርቲን የቅስቀሳ መልዕክት መልሰዋል • ‹‹አማራጫችን እንዳናቀርብ እየተከለከልን ነው›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ አስተዳደር መገናኛ ኤጀንሲ የሰማያዊ ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክት ‹‹አናስተላልፍም››...
View Articleድምፃችን ይሰማ 2ኛውን የሰላማዊ ተቃውሞ ይፋ አደረገ * “ሳንቲም በመሰብሰብ በራስ ላይ እቀባን በማድረግ ለመንግስት...
SaveYourCoins # EthioMuslimsPeacefulStruggle #Boycott #CivilDisobedience 2ኛው አነስተኛ የትብብር መንፈግ ተቃውሞ መርሃ ግብር ሳንቲም በመሰብሰብና በማጠራቀም ራስ ላይ የመቆጠብ እቀባ በማድረግ ለመንግስት የተቃውሞ መልእክት ማስተላለፍ ረቡዕ መጋቢት 16/2007 በሰላማዊ...
View ArticleHealth: ፍቅረኛዬ ቤተሰቦቼ አግቢ ስላሉኝ አግባኝ ወይም እንለያይ የሚል ምርጫ ሰጠችኝ፤ ምን ይሻለኛል?
ፍቅረኛዬ ቤተሰቦቼ አግቢ ስላሉኝ አግባኝ ወይም እንለያይ የሚል ምርጫ ሰጠችኝ፤ ምን ይሻለኛል? ቢ ነኝ ውድ ጠያቂያችን ቢ የሁኔታህን አሳሳቢነት ግምት ውስጥ በማስገባት ከሌሎች ደብዳቤዎች ያንተን በማስቀደም ይኸው ፈጣን ምላሻችንን ሰጠንህ፡፡ ከጽሑፍህ እንደተረዳነው በማግባትና በመለየት መካከል አንዱን ለመምረጥ...
View ArticleSport: ‹‹እግርኳስ ህይወቴ ነው›› –ዲያጎ ኮስታ
የፎቶ ስቱዲዮው የሚገኝበት ስፍራ ከቴምስ ወንዝ ብዙም አይርቅም፡፡ ሱሬይ በመባል በሚታወቀው የከተማዋ ክፍል አንድ ጥግ ላይ ይገኛል፡፡ ዲዬጎ ኮስታ በስራ ተጠምዶ የሚታየው በዚያ ነው፡፡ ዳግም ለቅጣት ላለመዳረግም ጥንቃቄ ያደርጋል፡፡ ጊዜውን በሚገባ ለመጠቀም በእነዚህ ቀናት ከስፖንሰሮቹ ጋር የሚሰራውን ስራ እያስኬደ...
View Articleያልመከተ ተፈነከተ፤ ያልተደራጀ ተፈጀ። –ጌታቸው ኃይሌ
ጌታቸው ኃይሌ አንዱን የዘመናችንን ትልቁን ብሔራዊ ችግር ለመፍታት ያስችል የመሰለኝን ሐሳብ ከጥቂት ቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ በ ethiomedia ለሕዝብ አቅርቤ ነበር። በጽሑፉ ጥቂት ሰዎች የተወያዩበትን ወዳጆች ልከውልኝ...
View Articleቴዲ አፍሮ ገንዘብ ለሚወዱና ለገንዘብ ለሚሞቱ አዲስ ግጥም ጻፈ
*** ለፍቅር በቀር*** (የቴዲ አፍሮ አዲስ ግጥም) አትቁጠሩ ገንዘብ ንዋይ አትደርድሩ በፍቅር በቀር ከንጉሱ ስለማታድሩ ያላቹት አይገባውም ቋንቋው ይለያል ፍቅር ብቻ ዘምሩለት ያኔ ይሰማቹሃል መግባቢያው ነውና ፍቅር ያደገበት ለህሊናው ሊኖር ኪሱን የጠላበት ፍቅር ብቻ በሉት ካለበት ይመጣል ከነፍስ ከስጋው ፍቅር...
View Articleየኢትዮጵያ አየር መንገድን እንሻረክህ የሚሉ አየር መንገዶች መበርከታቸው ተዘገበ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአራት የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ የእቃ አጓጓዥ አየር መንገዶችን ለማቋቋም እቅድ እንዳለው ብሉምበርግ የወሬ ምንጭ ዘገበ፡፡ አየር መንገዱ ከዚህ ቀደምም እንደ ማላዊ እንዲሁም የቶጎው አስካይ አየር መንገዶች ውስጥ ድርሻ እንደገዛና የባለቤትነት እጅ እንዳለው የሚዘነጋ አይደለም፡፡ አሁን ላይ...
View Articleበኦሮሚያ እና ሌሎች አካባቢዎች የመጠጥ ውሃ ችግር ት/ቤቶችን ከማዘጋት አልፎ ለስደት እየዳረገ ነው
ኢሳት ዜና :- 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በመቶ ሚሊየን በሚገመት ወጪ በታላቅ ፌሽታ እያከበረ የሚገኘው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) አመራር በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶችን እስከማዘጋት የደረሰውን የመጠጥ ውሃ ችግር ሊታደግ ያልቻለ መሆኑን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ ከግብርና ሚኒስቴር...
View Articleድምጻችን ይሰማ:- ሳንቲም ሰብስቦ የመቆጠቡ ተቃውሞ አተገባበር -
1/ የምንሰበስበው እና ቆጥበን የምናስቀምጠው እጃችን ላይ የገባውን ሳንቲም በሙሉ አይደለም! ይልቁንም ለኑሯችን አስገዳጅ የሆነውን ያክል ብቻ በመጠቀም ቀሪውን ማስቀመጥን ዓላማ ያደረገ ነው፡፡ በመሆኑም እጃችን ላይ ከሚገቡት ሳንቲሞች የግድ አስፈላጊ የሆነውን ያክል ብቻ በመጠቀም ቀሪውን በማስቀመጥ ብቻ...
View Articleሚካዔል በላይነህ “የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን” ትንሳዔ ሰንደቅ ነውን?
(ዳኝነት መኮንን እና ማስረሻ ማሞ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ አድናቂዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ካተረፉት የልብ አድርሶች አንዱ ድምጻዊ ሚካዔል በላይነህ ነው። “ሕይወትን ከምንጯ ጠጣሁ ተመልሼ” እያለ ሲዘፍን በእርሱ ሙዚቃ ሌሎች ሕይወትን ከምንጯ ደግመው እንዲጠጡ ያደርጋል ቢባልም የተሳሳተ ሚዛን አይመስለንም። የዚህ ጽሑፍ...
View ArticleSport: ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው ቅዱስ ጊዮርጊስ በረዳቶቹ እየተመራ የሱዳኑን ሜሪክ ይገጥማል
ኢትዮኪክ ኦፍ እንደዘገበው ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው ቅዱስ ጊዮርጊስ በረዳቶቹ እየተመራ የወዳጅነት ጨዋታን ከሱዳኑ ሜሪክ ጋር ሊያደርግ ነው:: የሱዳኑ አል ሜሪክ ክለብ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ቅ.ጊዮርጊስ የወዳጅነት ጨዋታውን ከአል ሜሪክ ክለብ ጋር የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያካሄድ ይሆናል።የኢትዮጵያ...
View Article“ጦር ሠራዊቱ ሕዝባዊ እምቢተኛነት ሲያይል የወያኔን መቃብር ይቆፍራል”–አርበኞች ግንቦት 7
የአርበኞች ግንቦት 7 ወቅታዊ መጽሐፍ ጉዞአችን ወደ ነፃነት ነው!! መዳረሻችንም የነፃነት አደባባይ ብቻ ነው!! አለማችን አንባገነን ስታስተናግድ ወያኔ የመጀመሪያው አይደለም። ዘረኛንም እንዲሁ …….. እኛም ስለነፃነት ብለን ለትግል ሰንነሳ የመጀመሪያዎቹ አይደለንም …… አለማችን እንደየዘመኑና እንደ የወቅቱ...
View Articleሁለተኛው የትዊተር ዘመቻ ከመጋቢት 21 ወደ ሚያዝያ 19 ተዛዋረ!!!
‹‹የህዝብ ወኪሎችን በነጻ ከማሰናበት ያነሰ ብይን አንቀበልም!›› አርብ መጋቢት 18/2007 በወኪሎቻችን የሽብር ክስ ‹‹የተከሰስነው እኛ ነን!›› በሚል መሪ ቃል መጋቢት 21/2007 ሊካሄድ የነበረው ሁለተኛው የትዊተር ዘመቻችን ወደ ሚያዝያ 19/2007 ተዛወረ! ይህ እንዲሆን የተወሰነው የውድ ወኪሎቻችን የብይን...
View Article