Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

9 ፓርቲዎች በ15 ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ

Photo File 9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዝባዊ ሰልፍ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ • ሰልፉ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም ይደረጋል የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የሆነው ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደዘገበው የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ ለማካሄድ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የህዝብ ወኪሎችን በነጻ ከማሰናበት ያነሰ ብይን አንቀበልም!”–ድምፃችን ይሰማ

ታላቅ የትዊተር ዘመቻ – መጋቢት 21/2007 ቅዳሜ መጋቢት 12/2007 ካሁን ቀደም ስኬታማ መሆን የቻለ እና ለሁለት ሰዓታት የቆየ የትዊተር ዘመቻ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የተጠቀምነው ሐሽታግም የዓለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት ማግኘት ችሎ ነበር፡፡ ሁለተኛው የትዊትር ዘመቻችን የሚካሄደው መጋቢት 21/2007...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋሞ ጎፋ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ አባላት ታሰሩ

በጋሞ ጎፋ ዞን ኮንሶ ወረዳ በምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ ስምንት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን የዞኑ የፓርቲው አስተባባሪ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አባላቱ ከመጋቢት 9/2007 ዓ.ም ጀምሮ በእስር ላይ እንደሚገኙ ታውቋል፡፡ በእስር ላይ የሚገኙት ስምንቱ ሰዎች የሚከተሉት ናቸው፡- 1. ካርታ ካርኪ 2. ኩንሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤተክርስቲያናችን ውስጥ የመከፋፈልና የማፍረስ እንቅስቃሴ ለማስቆም)የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ

  መጋቢት 23 ቀን 567 ዓም/ MARCH 21, 2015 በጋዜጠኛ አቶ አዲሱ አበበ መሪነት በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የተነገረው የሐሰት ወሬና ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ የሚካሄዱ ስብሰባዎች)ጉዳይ በዓለም ሁሉ መነዛቱ የታወቀ ነው። ቤተ ክርስቲያናችን ግን ለዚህ አፍራሽ ድርጊት አስተያየት ከመስጠት ተቆጥባ ቆይታለች። አሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ዳሰሳ በዴሲሶን ሬዲዮ ይቀርብላቸዋል

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ‹‹መብቴን ካላከበርክ እኔም….. !›› ወደሚልበት የትግል ምዕራፍ መሸጋገሩ  ጋዜጠኛ ተመስገን በማረሚያ ቤት ህክምና መከልከሉ  የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ‹ሰጡ› የደቡብ ሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ አማጽያንን ይደግፋል ተባለ …….. አርበኞች ግንቦት 7...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት ሰዎች በትግራይ ክልል ለፓርላማ ከመድረክ ዕጩዎች ጋር ይፎካከራሉ

አርከበ ዕቁባይ አይወዳደሩም ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሕወሓት/ኢሕአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ከሆኑት መካከል አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ዶ/ር አድኃነ ኃይለ አድኃናና አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ክልል በተለያዩ ዞኖች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከመድረክ ዕጩዎች ጋር እንደሚወዳደሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ተዋጊ ጄቶች፤ የኤርትራን የወርቅ ማዕድን ማውጫ፤ ሚሻን በቦንብ ደበደቡ ሲል የሕወሓት መንግስት ገለጸ

ከየኤርትራ ኢኮኖሚ ዋልታ እንደሆነ የሚነገርለት፣ በማይ እዳጋ የሚገኘው የሚሻዕ ወርቅ ማዕድን ካምፓኒ በአየር መደብደቡን የሕወሓት መንግስት አስታወቀ:: የሕወሓት መንግስት እንዳለው የአየር ጥቃቱን ያደረሰው በወያኔ የሚመራው ወታደራዊ ኃይል ሲሆን፤ በጥቃቱም የወርቅ ማውጫው ክፉኛ መጎዳቱን ገልጿል:: የኤርትራ መንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማነው አሸባሪ የትግሪይ ነጻ አውጪ ግንባር? ወይስ ኢትዮጵያዊው ግንቦት ሰባት? –ከሳሙኤል አሊ

የትግራይ ነጻ አውጪ  ኢትዮጵያን መምራት ከጀመረ 24 አመታትን አስቆጥራል። በዚህ የጭለማ ዘመን ኢትዮጵያዊው በወያኔ  ጭፍን ጥላቻ  እንደ ጭቃ እየተረገጠ መገዛት ከጀመረ አመታቶች ተቆጠሩ። እነዚህ ጨለምተኞች በአፋቸው እውነት የማይናገሩ ልቦናቸው ቂም ያረገዘ፣  አእምሮአቸው በክፋት የተመረዘ፣  የአስተሳሰብ ደሃ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምረጫ ክርክር 2፡ “የፌዴራል ስርዓተ በኢትዮጵያ”-የግል ዕይታ –ግርማ ሠይፉ ማሩ

girmaseifu32@yahoo.com; www.girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪዎች፤ ካሳ ተክለብርሃን እና አባዱላ ገመዳ                       ኢህአዴግ በኃይሉ ሸመክት እና ደረጀ ጣሰው                      “ድንኩ አንድነት” ተሾመ ወልደሐዋሪያት እና ሰማቸውን ያልያዝኩት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ ኢትዮጵያ የሄዱት ሌንጮ ለታ በ72 ሰዓት ወደ አውሮፓ ተመለሱ * መንግስት አባሯቸው ነው ይባላል

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን ይዘው ወደ አዲስ አበባ የገቡት ኦቦ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ በገቡ በ72 ሰዓታት ውስጥ ወደ አውሮፓ መመለሳቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: ኦዴፍ ውስጥ ያሉ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደገለጹት ኦቦ ሌንጮ ለታ በኢትዮጵያ መንግስት ተባረዋል የሚባል ነገር ቢሰሙም ማረጋገጥ ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ የሚገኙት የኢትዮጵያ ነፃነት ታጋዮች ከዚህ ቀደም በወያኔ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ የሚያሳይ ቭዲዮ

(ዘ-ሐበሻ) ኤርትራ የሚገኙት የኢትዮጵያ የነፃነት ታጋዮች በተለያዩ ጊዜያት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በመግባት በወያኔ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመፈጸም ይመለሳሉ:: የኢሳት ጋዜጠኞች ሰሞኑን ወደ ኤርትራ ከተጓዙ በኋላ ከትህዴን, ከአርበኞች ግንቦት 7 እና ከሌሎችም ሃይሎች የተለያዩ ቭዲዮዎች ደርሰዋቸዋል:: ቀጣዩ ቭዲዮ ኤርትራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት መንግስት በኤርትራ ላይ የአየር ጥቃት ፈጸምኩ የሚለው ቅዠት ነው ተባለ * “እንኳን የአየር ድብደባ ይቅርና ሞቅ...

(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት መንግስት በኤርትራ በማይ እዳጋ የሚገኘው የሚሻዕ ወርቅ ማዕድን ካምፓኒ ላይ የአየር ጥቃት አደረስኩ ብሎ ከገለጸ በኋላ የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ምንም አይነት ጥቃት እንደደረሰበት የገለጸው ነገር አልነበረም:: አስመራ የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ በማይ እደጋ እንኳን የአየር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ኢትዮጵያ 90 ከመቶ የዝሆን ሀብቷን ማጣቷ…አልሸባብ ለኢትዮጵያ የሰልላል ያለውን ወጣት በአደባባይ...

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 13 ቀን 2007 ፕሮግራም <...የአቶ ሌንጮ ለታ አገር ቤት በገቡ በ24 ሰዓት ውስጥ መባረር ጥሩ ነው ። ሰላማዊ ትግል የሚባለው...ሁሉም በመረጠው መንገድ ሰላማዊ የሚለውም የትጥቅ ትግል የሚለውም አንዱ በአንዱ ላይ ድንጋይ አይወርውር...> ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ በቅርቡ ከኦሮሚያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፓትርያርኩ ቋሚ ሲኖዶሱን በመተላለፍ በድጋሚ መመሪያ ሰጡ፤ ዋና ሥራ አስኪያጁ፣ ቤተ ክርስቲያኒቱን ለከፍተኛ ውዝግብ...

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ፡- ‹‹የአ/አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ ልዩ ሀ/ስብከት ነው›› የሚለውን ድንጋጌ ተገን አድርገዋል የወቅቱ ዋና እና ምክትል ሥራ አስኪያጆች ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ እንዲዛወሩ አዝዘዋል የሀ/ስብከቱ ብልሹ አሠራር የቀጠለው ‹ሥዩማኖቹ› በወቅቱ ሥራ ባለመጀመራቸው ነው ብለዋል ተጠሪ ነታቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዘዙ

ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ካለፈው ሃሙስ ቀን ጀምሮ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዛዋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የአየር ሃይል አባላት ካለፈው ሃሙስ ጀምሮ ከግቢ እንዳይወጡ ሲታዘዙ የተወሰኑት ደግሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑሮ በአዲስ አበባ (ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ)

ትናንት ሲያቀብጠኝ ከአንድ ጓደኛየ ሞባይል እነዚያ አይሲስ የሚባሉ ጉግማንጉጎች እነዚያን 21 ክርስቲያን የግብፅ ዜጎች በሊቢያ አንድ የባሕር ዳርቻ ላይ አንገታቸውን ሲቀሉ የሚያሣይ ቪዲዮ አየሁ – እስከመጨረሻው መዝለቅ አልቻልኩምና ግን ዋናው ባራኪ በግራ እጁ የያዘውን ጩቤ ወደ እኛ ወደተመልካቾቹ ዘርግቶ እያስፈራራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎንደር ዝምታውን ሰብሯል – የመከላከያ ሰራዊት አባላት በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዘዋል

መጋቢት ፲፬(አስራ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ሰሞኑን በሰሜን ጎንደር አካባቢ የታየውን የጸጥታ መደፍረስ ተከትሎ የአገሪቱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ካለፈው ሃሙስ ቀን ጀምሮ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ታዛዋል። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የአየር ሃይል አባላት ካለፈው ሃሙስ ጀምሮ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዝባዊ ሰልፍ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ለህዝባዊ ሰልፍ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ ሰልፉ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም ይደረጋል የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ ለማካሄድ የመረጣቸውን 15 ከተሞች ይፋ አደረገ፡፡ ትብብሩ በተመሳሳይ ሰዓት በ15 ዋና ዋና የሀገሪቱ ከተሞች ህዝባዊ የድጋፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምባገነኖች ለምን ምርጫ ያካሂዳሉ? –ከአብይ ተክለማርያም

ከአብይ ተክለማርያም (የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጠኛ) በመጪው ግንቦት ወር በኢትዮጵያ ምርጫ ይካሄዳል። በአምባገነን ሥርዐት ውስጥ የሚደረግ ምርጫ ለገዢም ኾነ ለተገዢ ምጥ ነው። “አምባገነኖች ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል እምነት የሚጣልባቸው እንዳልኾኑ እየታወቀ ምርጫ ላይ ለምን ይሟዘዛሉ?” የሚለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጦማርያንና ጋዜጠኞቹ አቤቱታዎች ውድቅ ተደረጉ

ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ሦስቱ ወዳጅ ጋዜጠኞች መጋቢት 15/2007 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው ተከሳሾች ባቀረቧቸው ሁለት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>