ሰማያዊ ፓርቲ በኢብኮ ከሚደረገው የምርጫ ክርክር ታገደ
• ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በኢብኮ ስቲዲዮ ከሚደረግው ቀረጻ ተባረዋል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ መጋቢት 18/2007 ዓ.ም ምሽት ኢብኮ ላይ ከሚቀርበው የ‹‹ግብርና እና ገጠር ልማት›› ላይ ሊያደርገው የኘበረው የምርጫ ክርክር ላይ እንዳይቀርብ መታገዱን የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡...
View ArticleHealth: ሪህ (Gout Arthritis)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የሪህ ሕመም የሚከሰተዉ ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል በአጥንት መገጣጠሚያዎች ውስጥ በሚከማችበት ወቅት ነው፡፡ ይህ ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል የሚገኘው ፕሮቲንን በዉስጣቸዉ ከያዙ ምግቦች ነው፡፡ የሪህ ችግር አንድ ጊዜ ከጀመረ በኋላ የመከላከያ ዕርምጃዎችን ካልወሰድን የመመላለስ...
View Articleየእሳት ዲሞክራሲ ፣ የአበባ ሰብአዊነ እና የሰው ነፃነት እንደ ብረቱ ቅላት ነው
ይድነቃቸው ሰለሞን በገላጣው ዘመን/ ያየ ከጨፈነ በማይተልቅበት አንድ በሆኑበት/ ግልጡ እና ድብቁ ሰሙ ገፅ አይደለም ሸክም ነው ለወርቁ፡፡ (ግጥም፣ በእውቀቱ ስዩም፤ 2001፣127) ‹‹ሰው›› ለመኖር ሲታትር፣ ለማሰላሰል ሲጣጣር እና ለማግኘት ሲፈላሰፍ ለነገሮች የሚሰጠው ፍቺ ተስፋን የሰነቀ፣ መኖርን...
View Article“ከትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ለኢትዮጵያ በጎ ነገር ይመጣል ብሎ ማሰብ ከዕባብ ዕንቁላል እርግብ ይፈለፈላል ብሎ ማመን...
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አርብ መጋቢት ፲፰ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፫ ሠሞኑን በትግሬ-ወያኔ፣ በግብፅ አረብ ሪፑብሊክ እና በሱዳን እስላማዊ አገዛዝ መካከል በአባይ ወንዝ የውኃ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር የጋራ የሥምምነት ሠነድ ተፈርሟል። የሥምምነቱ ሠነድ ለሕዝብ ይፋ የሆነው ማክሰኞ...
View Articleኢትዮጵያና ዐባይ –ግብፅና እስልምና!! –አንተነህ ሽፈራው
መጋቢት 19 ቀን 2007 ዓ.ም (March 28, 2015) . . . ይኩኑ አምላክ የኢትዮጵያን ማዕከላዊ ሥልጣን ከዛጉኤ ሥረዎ-መንግሥት (ከላስታ) እ.ኤ.አ 1270 ዓ.ም ነጥቀው ወደ ሸዋ ሲወስዱ የመጀመሪያው እቅዳቸው በሁሉም የኢትዮጵያ የግዛት ማዕከሎች ያሉ ክርስቲያኖችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ሃይማኖታዊ ግልጋሎት...
View Articleዘመናዊ ባሪያ ፍንገላ በኢትዮጵያ (ነፃነት ዘለቀ – ከአዲስ አበባ)
በታሪክ ትምህርት የሚወሳ “የባሪያ ፈንጋይ ሥርዓት” የሚባል ማኅበረሰብኣዊ ዕድገት የወለደው ጥንታዊ ሥርዓት ነበር፡፡ ያ ሥርዓት በወቅቱ በሰው ዘር መካከል ትልቅ የልዩነት ቋጥኝ ፈጥሮ አንዱን ጌታ ሌላውን ሎሌና ከዚያም አልፎ የጊዜ ማሳለፊያና የመዝናኛ ዕቃ በማድረግ የማይፋቅ ጠባሳ አስቀምጦ ያለፈ ሥርዓት ነው(ሰውን...
View Articleማሞ ሌላ ፎቶግራፉ ሌላ –የፍራንክፈርቱ የኦህዴድ ስብሰባ
በልጅግ ዓሊ ከጥቂት ዓመታት በፊት ጀርመን ፍራንክፈርት ማርዮት ሆቴል ውስጥ “ኢንቬስተሮችን“ ለመሳብ በሚል ፈሊጥ አባዱላ ገመዳ በተገኘበት የወያኔ አባላትና ደጋፊዎች ስብሰባም ተጠርቶ ነበር። በዕለቱ ተቃዋሚዎች ከደጅ ተኮልኩለው ወያኔን በመቃወም ላይ ነበሩ። በሁለት ስለት ቢላዋ መብላት የዘመኑ ብልጠት በመሆኑ፤ የቤት...
View Articleኢትዮጵያዊቷ የISIS ሙሽራ እና “ጽንፈኛ” ሆነው የተገኙት አባቷ
ከካሳሁን ይልማ(የኢሳት ጋዜጠኛ) ይህ ጽሁፍ የተገኘው ከርሱ ፌስቡክ ገጽ ነው አስደንጋጭ ዜና ነው። ራሱን የእስልምና ግዛት ISIS ብሎ የሚጠራው አክራሪ እና ጭራቂዊ ቡድንን ለመቀላቀል ከሁለት ጓደኞቿ ጋ ከለንደን ወደ ሶሪያ የሄደችው የ15 ዓመቷ አሚራ አባት የሆኑት አቶ አባስ ሁሴን Innocence of Muslims...
View Articleየሰማያዊ ታርቲ የስብሰባ ጥሪ
ከአምባገነን አገዛዝ ወደ ፍት ሃዊ ስርአት ለመቀየር ባገራችን እየተካሄደ የሚገኘዉን እረጂም አና እልህ አስቆራጭ (ላንዳዶችተስፋ አስቆራጭ) ትግል ወደፊት ለማራመድ የሚያስፈልገውን መስዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ሆነው በቆራጥነት ከሚታገሉሃይሎች ዉስጥ የሰማያዊ ታርቲ አንዱና ግንባር ቀደም ፓርቲ ነው። የዚህ ፓርቲ የሰላማዊ...
View Articleየዘውዲቱ ሆስፒታል ሊፍት ሰው ገደለ
(መንግሥቱ አበበ) የዛሬ ሳምንት ከሰዓት በኋላ ነው፡፡ የ72 ዓመቱ አዛውንት አቶ ካሣሁን አበበ ታምማ ዘውዲቱ ሆስፒታል የተኛች እህታቸውን ለመጠየቅ ሄዱ፡፡ ሆስፒታል ደርሰው እህታቸው ወደተኙበት ክፍል ለመሄድ የሊፍቱን መጥሪያ ሲጫኑት ተከፈተ፡፡ ሊፍቱ ተበላሽቶ ስለነበር ሰው መጫኛው ወለል አልነበረም፡፡ አቶ ካሳሁን...
View Article(የሳኡዲ ጉዳይ) “በሁቲ አማጽያን ላይ የተጀመረው ጥቃት አያቆምም!”–የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ
የመረጃ ግብአት ( Update ) “በሁቲ አማጽያን ላይ የተጀመረው ጥቃት አያቆምም! ” የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ ============================== * የአረብ ሊግ ሀገራት መራሄ መንግስታት በየመን ጉዳይ ለመመከር ግብጽ ሻርማ ሸክ ተሰብስበዋል ። * የዘመቻው መሪ ሀገር የሳውዲ ንጉስ...
View Articleከ40 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን በየመን መታፈናቸው ተገለጸ
በ ሬድዮ ዳንዲ ሃቃ ቅዳሜ መጋቢት 19 /2007 ከ የመን ዋና ከተማ በሰነዐ ከሚገኘው መርከዛ ታዕዊን እና መርከዛ ሸርቂያ በ90 የሚገመቱ የዲን ትመህርት የሚከታተሉ ተማሪዎች የታፈኑ ስሆን እስከ አሁን የት እንደደረሱ አለመታወቁ ምንጮቻችን ገለጹ። አፈናዉ ባለፈዉ ሴኞ 14 ተማርዎችን ከ ሁሌት መስጂዶች በማፈን...
View Articleኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ አረፈ
(ዘሐበሻ) ተወዳጁ ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በ አንድ ወቅት ስመ ገናና የነበረውና በ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚደረጉ ዝግጅቶች እና በቲቪ ፕሮግራሞች ላይ ኣጫጭር ጭውውቶችን ያቀርብ የነበረው ዳንኤል ቁንጮ ራሱን ወደ ዲጄነት ቀይሮም ፒያሳ ኣካባቢ በሚገኘው በኣካል ጸ ክለብ ውስጥ ለረዥም ዓመታት...
View Articleፖለቲካ፣ ሐይማኖት፣ ዘር፣ በሰው ልቦና ውስጥ።
ፖለቲካ እና ፖለቲከኞችን ስንመለከት ባላደጉ አገሮች ለፖለቲካ ፍጆታቸው ሐይማኖትን እና ዘርን መጠቀሚያ ያደርጋሉ። የወያኔ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማሳያው መንገዱ ሐይማኖትና ዘርን ለርካሽ ስራው ወደ ሜዳው ያስገባቸዋል። እንደዚህ አይነቱ የፖለቲካ አካሄድ ከአጥፍቶ ጠፊ ቡድን ተለይቶ አይታይም። ሰው የተባለው ክቡር...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው
የሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መንገድ ለማስቀየስ የሞከረው ወያኔ አልተሳካለትም:: የሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መንገድ ለማስቀየስ የሞከረው ወያኔ አልተሳካለትም:: \ የ‹‹ነፃነት ለፍትሓዊ ምርጫ›› ዝግጅት v ፖሊስ ሰልፈኛው ወደ ቤተ መንግስት እንዳያልፍ ሲያስቆም! ፖሊስ...
View Articleአባይ አባይ። ዳዊት ዳባ
Friday, March 27, 2015 ኬንያ ስደት ካንብ ውስጥ ልጆች ኳስ ተቧድነው ይጫወታሉ። አሊ ለብሩክ አቀበለው። ብሩክ ወደጎል መታት። ኡመት በቀላሉ ያዛት። ኡመት ለጋ አሁን ኳሷ ጅግሳ ጋር ናት:: ጥሩ አድርጎ ለገብሬ አቀበለው። ገብሬ ደስ በሚል አብዶ ሰርቶ ተከላካዩን ደንፎን አለፈ። አሁን ገብሬና ግብ ጠባቂው...
View Articleበየመን ኢትዮጵያውያኖች በጭንቅ ላይ ናቸው * ግማሾች እንቅልፍ አጥተው ነው የሚያድሩት…
ግሩም ተ/ሀይማኖት (ከየመን) ረቡዕ ሌሊት 8፡30 ላይ የተጀመረው የአየር ድብደባ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የመን ነዋሪ የሆነ ሁሉ በፍርሃት ርዷል፡፡ በተለይ በትላንትናው ሌሊት የነበረው የአየር ድብደባ ከፍተኛ ስለሆነ ህዝቡ ላይ የጣለው ፍርሃት ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ “በሁቲይን አማጽያን ሚሊሻ ላይ የተጀመረው...
View Articleየኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ
(ዘ-ሐበሻ) ታዋቆው ኮሜዲያን ዳኒ ቁንጮ በ37 ዓመቱ ማረፉን ዘ-ሐበሻ ትናንት መዘገቧና የቀብር ስነ ስር ዓቱም ዛሬ እንደሚፈጸም መዘገባችን አይዘነጋም:: ዳንኤል ቁንጮ ከእናቱ ወ/ሮ አስራት ሰቤ እና ከአባቱ ወልዴ ኪሮ በ1970ዓ.ም አዲስ አበባ 4ኪሎ – ፊት በር ተወለደ፡፡ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን...
View Articleዘመቻ ”ወሳኙ ማዕበል”እና አበይት ክንውኖቹ –ነቢዩ ሲራክ
የመረጃ ግብአት .. በ4ኛው ቀን ዘመቻ … ( Update ) * ትናንት ቅዳሜ መጋቢት 19 ግብጽ ሻርማ ሸክ ተሰብስበው የነበሩት 22 የአረብ ሊግ ሀገራት መራሄ መንግስታት በ26 ኛው መደበኛ ስብሰባ የየመንን ጉዳይ በሰፊው ተነጋግረውበታል * መራሔ መንግስታቱ የሁቲ አማጽያን በኃይል ከያዘው ስልጣን ለማስወገድና ህጋዊውን...
View Article“የስለት ልጅ ነኝ”–አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ (ከታማኝ ሾው ጋር)
በቅርቡ ወገኔ የሚለውን ተወዳጅ ነጠላ ዜማ የለቀቀው አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ በየነ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ስለ ሙዚቃ ሕይወቱና ስለራሱ ሕይወት ተናገረ:: ብርሃኑ “የስለት ልጅ ነኝ” ብሏል:: ቃለምልልሱን ይከታተሉት:: The post “የስለት ልጅ ነኝ” – አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ (ከታማኝ ሾው ጋር)...
View Article