Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞ ስጋት ግልገል ነፍጠኛ ሳይሆን ግልገል ISOS ነው። –ለ ጀዋር መሓመድ –ከአየለ ገመቹ

በኦሮሞ ስም የሚደረገውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ ፖለቲካም ይሁን እምነትም ይሁን ሌላም ቢሆን ግልጽ በሆነና የሌላውን መብት በማይነካ ከሆነ በሰላማዊ የሚደረገውን ማስገደድ በሌለበት የፖለቲካ ሃሳብም ሆነ የእምነት ሰበካ ላይ ተቃውሞ የለኝም።ምክንያቱም ማንኛውም የፈለገውን የፖለቲካ አመለካከት ሊኖረው ይችላል ማነኛውም ሰው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ የተሰራው የቀላል ባቡር ገና ከመጀመሩ የመኪና አደጋን አስተናገደ

ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በስህተት ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በምርቃቱ ላይ ተገኙ ሲል የዘገበለት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ገና በተመረቀ በአንድ ሳምንቱ የመኪና አደጋ አስተናገደ:: ከአዲስ አበባ በፎቶ ግራፍ ተደግፎ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው አንድ መኪና የባቡሩን መተላለፊያ አጥር ደርምሶ ገብቷል:: እንደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይኸውና! ኤርትራ ሞተች። ትግል ለሀገር ትንሳኤ!! –ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር) – [ጊዜ ወስዶ ሊነበብ የሚገባ...

(አስተያየትና የመፍትሄ ሀሳብ (ፕሮፖዛል) ማብራሪያና ምስጋና ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ እኔ እንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው እኔ ራሴ ብቻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቤዛዊት ገሰሰ እንደጃፓኗ ቆንጆ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በዘፈን የሰጠችው ምላሽ (ያድምጡ)

ነብሱን ይማርና “ሩቅ ምስራቅ ሳለው” ሲል የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጃፓን ላለችው ቆንጆ ፍቅሩን በዘፈኑ ገልጾ ነበር:: ለዚህ ተወዳጅ ዘፈን ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓናዊቷ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በ2011 አካባቢ ምላሽ ሰጥታው ነበር:: ይህን ምላሽ ብዙ ሰው ጆሮ አልደረሰ ይሆን በሚል ከ4 ዓመታት በኋላ ለ እሁድ ረፍት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሪሳላ ኢንተርናሽናል በሚኒሶታ 2ኛውን ዙር ታላቅ የሙስሊሞች ኮንፍረንስ ሊያካሂድ ነው * ታላላቅ ሰዎች ይገኛሉ

(ዘ-ሐበሻ) “ለእምነትህ ምን አበርክተሃል?” በሚል መርህ 2ኛው ዙር የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ኮንፈረንስ በሚኒሶታ ለ2 ቀናት እንደሚደረግ ሪሳላ ኢንተርናሽናል ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው አስታወቀ:: አርብ ፌብሩዋሪ 20 ቀን ከቀትሩ 4 ሰዓት በድምቀት እንደሚከፈት በሚጠበቀው በዚህ 2ኛው ዙር ኮንፈረንስ ላይ 20...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይኸውና! ኤርትራ ሞተች ትግል ለሀገር ትንሳኤ!! – ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር)

ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ Eኔ Eንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው Eኔ ራሴ ብቻ መሆኔን በቅድሚያ ለማሳሰብ Eወዳለሁ። ይህ መልEክት በስEለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሸንጎ ድምጽ ቅጽ 3 ፣ ቁ 3

ምርጫና አፈና አብረው አይሄዱም! ዓመታቱ ዞረው መግጠማቸው የተፈጥሮ ሕግ ነውና በሃገራችን የ2002 „”የምርጫ” ግርግር አልፎ የ2007 ምርጫ ግርግር ጀምሯል። ህወሓት/ ኢሕአዴግ ዝግጅቱን የጀመረው በ2002ቱ ምርጫ ማግሥት ሲሆን፤ ተቃዋሚዎች ደግሞ የተቀላቀሉት ሰሞኑን እንደሆነ እንመለከታለን። ሸንጎ ይህንን የምርጫ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከEBC (የቀድሞ ETV) እና ከሰው ለሰው አዘጋጆች ምስጋናም ሆነ ሽልማት አልጠብቅም

ታሪኩ ደሳለኝ (የተመስገን ደሳለኝ ወንድም) ትናንት የካቲት 1/2007 ዓ.ም በሸራተን ሆቴል በተደረገው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ ከEBC እና ከሰው ለሰው አዘጋጆች የጥሪ ካርድ ሊደርሰኝ ቀርቶ ዝግጅቱ እንዳለ እንኳን የሰማሁት ትላንት ከዝዋይ እስር ቤት ስመለስ አንድ ሰው ደውሎ የዝግጅቱን መግቢያ ትኬት ካለህ ሲለኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከምባታ ህዝብ ነገ የተቃውሞ ሰልፍ ሊወጣ ነው

(ነገረ ኢትዮጵያ) የከምባታ ህዝብ ሆን ተብሎ መሰረተ ልማት እንዳይገነባለት በመደረጉና በተራድኦ ድርጅቶች የተሰሩት መሰረተ ልማቶች ስራ ላይ እንዳይወሉ በደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች እየተፈፀመበት የሚገኘውን በደል በመቃወም ነገ ማክሰኞ የካቲት 2/2007 ዓ.ም በዱራሜ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የከምባታ ህዝቦች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔም ቀንቶኝ ወይዘሪት ነፃነትን የምስመው መቼ ይሆን?

ነፃነት ዘለቀ አንዳንድ  ሰዎች በዕድል ያምናሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ በሥራ ብቻ  የሚያምኑ አሉ፡፡ ጥቂቶች በሥራም በዕድልም ያምናሉ፡፡ የኔ ምድብ ከነዚህኞቹ ነው፡፡ አንድ ሰው መቶ ዓመትም ቢለፋና ቢደክም በጥረቱ ላይ መጠነኛ ዕድል ካልታከለበት ሊሣካለት የመቻሉ አጋጣሚ አናሳ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ እንደኔ አስተሳሰብና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክፋት ዘመን ምን ያህል ይረዝማል?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ – ma74085@gmail.com) … ነቢዩ ዳንኤል በተናገረው መሠረት የሚያረክሰውን አፀያፊ ነገር በተቀደሰ ሥፍራ ቆሞ ታዩታላችሁ፡፡ … በዚያን ጊዜ ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ እመጫቶች ወዮላቸው፡፡ … ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ያልሆነ፣ ወደፊትም እርሱን የሚመስል ከቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በራሪ ወረቀት የበተነው የሰማያዊ አባል 2 ወር ከ10 ቀን ቅጣት ተበየነበት

(ነገረ ኢትዮጵያ) የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 28 ቀን 2007 ዓ.ም ጠርቶት ለነበረው የአዳር ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ በራሪ ወረቀት ሲበትን በፖሊስ ተይዞ በእስር ላይ የቆየው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ጥፋተኛ ተብሎ የ2 ወር ከ10 ቀን የቅጣት ውሳኔ ተላለፈበት፡፡ ህዳር 24 ቀን 2007 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአልፋ ቀራኒዮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ክፍል ጥለው ወጡ • ‹‹የተማሪዎች ጥያቄ የእኛም ጥያቄ ነው›› መምህራን

ዳይሬክተራችን ያለ አግባብ ተነስቶብናል ያሉ ዓለም ባንክ አካባቢ የሚገኘው የአልፋ ቀራኒዮ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ክፍል ጥለው ከግቢ መውጣታቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ዳይሬክተራቸው ለትምህርት ቤቱ አስተዳደር ባለመመቸቱ ከቦታው እንደተነሳ የገለጹት ተማሪዎቹ ዛሬ የካቲት 2/2007 ዓ.ም ጠዋት ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ ልጅ በጎዳና ሕይወት –“የአበበ ልጅ ስለሆንኩ እርዱኝ አልልም; ግን መንከራተት ሰልችቶኛል”

አዲስ አበባ ስታዲየም … ዘወትር ማለዳ ለልምምድ የሚወጡና የሚገቡ ሯጮችን ማየት የተለመደ ነው፡፡ ከትንሽ እስከ አንጋፋ፤ ከጀማሪ እስከ ታዋቂ፤ ከእግረኛ እስከ ባለመኪና አትሌቶች ይመላለሱበታል፡፡ ሁሉም አንድ ህልም አላቸው፦በአለም አደባባይ ስኬታማ አትሌት መሆን፡፡ ህልማቸውን እንደሚደርሱበት ደግሞ እርግጠኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አበበ ገላው በአባዱላ ገመዳ 2 የውሸት ዲግሪዎች ግዢ ዙሪያ ማስረጃዎችን ለቀቀ

[Updated](ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የሃሰት ዲግሪዎችን ከአሜሪካና አውሮፓ እንዲሁም ከቻይና እየገዙ እንደሚጠቀሙ በተደጋጋሚ እየተጋለጠ መሆኑ የሚታወስ ነው;; አበበ ገላው የዛሬ አንድ ወር ገደማ የዶ/ር ኮንተንጢኖስ በርሀን የሃሰት ዲግሪዎችን ያጋለጠ ሲሆን አሁን ተረኛው አባዱላ ገመዳ ናቸው ብሏል::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እውነት!! ደደቢት የትግራይ ህዝብ ልደት? ወይስ የኤርትራዊ ዘር ያላቸው ገዢዎቻችን ልደት?

እውነት!! ደደቢት የትግራይ ህዝብ ልደት? የጀግኖች አገር የራስ አሉላ Read Full Story in PDF The post እውነት!! ደደቢት የትግራይ ህዝብ ልደት? ወይስ የኤርትራዊ ዘር ያላቸው ገዢዎቻችን ልደት? appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃይለማርያም ደሳለኝ የመለስን ሌጋሲ ክደው ከባላንጣቸው ከአቶ አርከበ ጋር ሽር ጉድ ማለታቸው የት ያደርሳቸው ይሆን?...

ምርጫ እና ድርጅታዊ ጉባኤ -አሁን ያለው አመራር ይቀጥላል አቶ መለስ ያለሰብሳቢ በትነዋቸው የሄዱትና በዓይነ ቁራኛ የሚጠበባቁት የኢህአዴግ ባለሥልጣናት የሚተማመኑበት ድርጅት ሳያውቁት ፈርሷልና መክቶ የሚያድናቸው አይመስልም። ለምሳሌ እንዲህ ያለ ሁኔታ ሲፈጠር ተቃዋሚዎቻቸውን ማራገፍ የሚችሉበት የፓርቲው መዋቅር አካል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦህዴድና ስሙን የቀየረው ኢህዴን –ሰይፈ ምካኤል

ኦሮሚያን የሚመራው ዛሬ በርካታ ለውጦችን አስመዝግቦአል ይህን ስል ህወሀት ከፈጠራቸው ድርጅቶች ሀቁ “ከዝንጀሮ ቆንጆ. . . “ የሚባለው እንደተጠበቀ መሆኑ ይታወቅልኝ ማለትም ሁሉም ገዳዮች ዘራፊዎችና የኢትዮጵያ ጠላቶች መሆናቸውን ዘንግቼው አይደለም። _የአማርኛ መጠሪያ የነበራቸውን የቦታ ስሞች ወደ ኦሮምኛ ለውጥቶታል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዩኒቨርሲቲው ጥበቃ ከተደበደቡት ተማሪዎች መካከል የአንዱ ሕይወት አለፈ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፋኩልቲ፣ ሁለት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የጥበቃ ሠራተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው አንደኛው ሕይወቱ ማለፉ ተረጋገጠ፡፡ ጥር 23 ቀን 2007 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት ፈተናቸውን ካጠናቀቁት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወላጅ እናት አቤቱታ አቀረቡ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ‹‹መርማሪ ተመድቦ ጉዳዩ እየተጣራ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሲሠራ በጋዜጣው የተለያዩ ዕትሞች ላይ በወጡ በራሱና ከአንባብያን በተላኩ መጣጥፎች ምክንያት የወንጀል ክስ ተመሥርቶበት፣ የሦስት ዓመታት እስር የተወሰነበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live