“በኢትዮጵያዊነት ማንም ከኦሮሞዎች አይበልጥም፤ ኦርጅናል ኢትዮጵያውያን ነን”–አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ለረጂም ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተሳትፏቸው ይታወቃሉ፤ በተለይም የኦሮሞን ህዝብ መብት እናስከብራለን ብለው የፖለቲካ ፓርቲ መስርተው ከታገሉት ሰዎች መካከል ከፊተኞቹ አንዱ ናቸው፡፡ አቶ ቡልቻ አሁን ስላሉበት የፖለቲካ ተሳትፏቸውና ስለተለያዩ አንኳር ሀገራዊ ጉዳዮች ከጋዜጠኛ በላይ ማናዬ ጋር ቆይታ...
View Articleየተከበሩ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ብሄራዊ አጀንዳው ያደረገ 4ኛው የኢሳት ክብር በዓል ሲዊዘርላንድ በበርን ከተማ በድምቀት...
ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላድ – ዙሪክ) የኢሳት ክብር በዓል ሲዊዘርላንድ በበርን ከተማ ዕለተ ቅዳሜ 26.07.2014 በጭምቷ ሲዊዝ ርዕሰ መዲና በበርን ከተማ የአንዳርጋቸው ዓላማን ከግብ እናደርሳለን ያሉ የቆረጡ – የወሰኑ – ለቀጣዩ የትግል ጥሪ ሁሉ አለንልሽ ኢትዮጵያ ያሉ ኢትዮጵውያን በተደራጀላቸው የጋራ መጓጓዣ...
View Articleየቻይናው ሁጂያን ግሩፕ በ2.2 ቢሊዮን ዶላር የኢንዱስትሪ ዞን ሊገነባ ነው
-138 ሔክታር መሬት ተረክቧል በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን አካል በሆነችው ዱከም ከተማ በሚገኘው የቻይና ኩባንያዎች ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ በጫማ ማምረት ላይ የተሰማራው ሁጂያን ግሩፕ የተባለው ኩባንያ፣ የራሱን የኢንዱስትሪ ዞን በለቡ አካባቢ ሊገነባ ነው፡፡ ኩባንያው የኢንዱስትሪ ዞን ፈቃድ በማውጣት...
View Articleየኤሌክትሪክ አገልግሎት መቆራረጥ መሠረታዊ ችግር ሆኗል
ከዕለት ወደ ዕለት ችግሩ እየተባባሰ የቀጠለው የአገሪቱ የኤሌክትሪክ ኃይል ሥርጭት አገልግሎት የአገሪቱ መሠረታዊ ችግር መሆኑን ተጠቃሚዎች እየተናገሩ ነው፡፡ ከኃይል ማመንጫው በቀጥታ አገልግሎትቱን በማግኘት እየሠሩ ከሚገኙት ጥቂት ኢንዱስትሪዎችና ፋብሪካዎች በስተቀር፣ ሁሉም በሚባል ሁኔታ በቀን ከሁለት እስከ አምስት...
View Articleበርገር የወያኔ አሎሎ –ከሄኖክ የሺጥላ
ከኢትዮጵያ ውጭ በምንኖር ስለ ኢትዮጵያ ዝም ማለት ያቃተንን ኢትዮጵያውያኖች ወያኔ እንደ አሎሎ የሚጠቀምበት በርገርን ነው።ስለ- መብታችን ስንናገር በርገር እየበላህ ነው ፣ ስለ ግፍ ስናወራ በርገር እየበላህ ነው ፣ ስለ አፈና እና ግድያ ስናወራ በርገር እየበላህ ነው ፣ እስክንድር ለምን ታሰረ ፣ ርዮት ትፈታ ፣...
View Articleዒድ አልፊጥርን አስመልክቶ በእስር ከሚገኙት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች የተላከ ወቅታዊ መግለጫ
እሁድ ሐምሌ 20/2006 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ (በሆነው) ምስጋና ለዓለም ችግሮች ሁሉ መፍትሄ ላወረደና በእርሱ መንገድ ላይ ጥረት የማድረግን ክብር ላጎናፀፈን የዓለማት ፈጣሪ አላህ (ሱ.ወ) ይሁን! ክብርና ሰላም የሰው ልጆችን ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ለማውጣት በአላህ በታጩትና የነብያቶች...
View Articleልባቸው ላይ ፕላስቲክ ትቦ የተገጠመላቸው አቶ በረከት ስምኦን በጂዳ ሕክምና ላይ ናቸው።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አቶ በረከት አቶ በረከት ስምኦን በሳኡዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ እሁድ ሌሊት ጀምሮ ከቤተሰቡ ጋር ቡግሻን ሆስፒታል 4 ፎቅ ሲዊት ሩም 501 ክፍል የልቡ ህክምና በአላሙዲን አማካይነት ከአ/ አ የመጣው ከዶክተሩ ጋር ሚስቱና 1 ሴት ልጅ ጭምር በህከምና ላይ ይገኛል። አቶ...
View Articleሕወሓት አቶ አንዳርጋቸውን በቲቪ ስታቀርብ ራሷን በራሷ ያጋለጠችባቸው 4 ቅጥፈቶች
ስንታየሁ ከሚኒሶታ እንደተጠበቀው በሕወሓት መንግስት በሚመራው የኢትዮጵያ ፖሊስ ፕሮግራም ላይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲቀርቡ ተደርጓል። የአቶ አንዳርጋቸው በቲቪ መቅረብ ከዚህ ቀደም በአንዷለም አራጌ፣ በብርቱካን ሚደቅሳ፣ በደበበ እሸቱ፣ በአቡበከር አህመድ ላይ የተለመደ በመሆኑ ብዙም አስገራሚ አልሆነም። ሆኖም ግን...
View Articleአንዳርጋቸው ምን አዲስ ነገር ተናገረ ( ሄኖክ የሺጥላ)
ሄኖክ የሺጥላ ሰሞኑን ወያኔ እንደ አናጤ ሱሪ አስር ቦታ ለጣጥፎ (በእንግሊዘኛው edit and copy paste ) አድርጎ ያቀረበልንን እና በፖሊስ ፕሮግራም ያስተላለፈልንን ቪዲዮ ተመለከትኩ። በጣም የገረመኝ ነገር ግን እኔ የማላውቀውን ፣ ወያኔ የሆነና አማሪካ ወይም አውሮፓ ሀገር የሚኖር ( እሱም ቢሆን ላያውቀው...
View Articleየአቃቂ ቃሊቲ የአንድነት ፓርቲ ልዩ ኮንፈረንስ ዛሬ በይፋ ተከፈተ – ፍኖተ ነጻነት
‹‹የነጻነት ትግሉ በአፈና ስር ቢወድቅም ትግሉ ለአንድ አፍታም አይቆምም›› በማለት ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት የአዲስ አበባ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ይህ ኮንፈረንስ በአይነቱ ልዩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ ልዮ ኮንፈረንስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚደረግ እና በመዝጊያው ዕለት...
View ArticleHiber Radio: በአንዳርጋቸውላይ የተቀናበረው ፊልም በሳቸውና በሌሎች ላይ የሚፈጸመውን ሰቆቃ አጋለጠ፤ * ድምጻችን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ20 ቀን 2006 ፕሮግራም ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልጥር በዓል አደረሳችሁ << በአቶ አንዳርጋቸው ላይ የቀረበው የአገዛዙ ፊልም ያው እንደተለመደው ተቆርጦ የተቀጠለ አቶ አንዳርጋቸው ከነበሩበት ክፍል ቀጥሎ ቶርች የሚያደርጉት ሰው የጣር ድምጽ...
View Article4 ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠፉ
(ዘ-ሐበሻ) በሃይዋርድ ፊልድ ኦሪገን (አሜሪካ) የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ የመጡ አራት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መጥፈታቸውን የኦሪገን ዩኒቨርሲቲ ቃል አቀባይ ሚስ ጁሊ ብራውን አታወቁ። ከጠፉት አራት የሚሆኑት አትሌቶች ውስጥ 3ቱ ሴቶች መሆናቸውና አንዱ የ17 ዓመት ወጣት ወንድ መሆኑን ያስታወቁት ቃል...
View Articleታማኝን ጠብቁ! (ከሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 28.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ታሪክ ራሱን ሲሳራ ዘመን አፈራ በተግባር ጎመራ! ታማኝ በየነ እኔ እህታችሁ ትንሽ ነገር ቆጣጥሬ ከች! እንሆ ዘንድሮም አርቲስት ታማኝ በዬነን አገኘሁት ከምል አዬሁት ልበል። አገኘሁት የምለው በሥርዓት እንደ አባት አደሩ ቁጭ ብዬ ከእሱ ጋር ወግ ቢጤ ሳደርግ ነው።...
View Articleስበር ዜና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ህክምና ላይ የሚገኙት የአቶ በረከት ስሞኦን የጤነት ሁኔታ እያነጋገር ነው።
እሁድ ከአዲስ አበባ አንድ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ዶ/ር አስከትለው በሼክ አላሙዲን የግል አይሮፕላን እኩለለሊት ጅዳ ስውዲ አረቢያ ለህክምና በሚስጠር እደገቡ የሚነገርላቸው አቶ በረከት ስሞኦን በተለምዶ ብግሻን እይተባለ የሚጠራ አንድ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የልቡ ደም ቧንቧ ለማስፋት የተደረገላቸው መሆኑን ከሳውዲ...
View ArticleSport: ጀርመን እንዴት የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን መሆን ቻለች?
ዕለቱ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አንዲት ሃያል ሀገር ብቅ ያለችበት ነበር፡፡ የ‹‹በርን ተአምር›› በመባል የሚታወቀው ጨዋታ በተከናወነበት በዚያን ቀን ገና በማለዳ ዶፍ ጥሎ ነበር፡፡ እንዲያውም በዚያን ወቅት የነበሩ ጀርመናውያን እስካሁንም ዝናባማ ዕለትን የሚጠሩት ‹‹የፍሪትዝ ዋልተር የአየር ንብረት›› በማለት ነው፡፡...
View ArticleHealth: 4ቱ የካፌን የጤና ችግሮች እና መፍትሄው
አንድ ስኒ ቡና ለንቃት ሁለትና ሶስት ድብን ብሎ በመተኛት የካፌይን ተፅዕኖ ሲገለፅ በተለያዩ አጋጣሚዎች ስራ፣ ጥናትንና በአጠቃላይ ለነቃ ውሎ ስንል ካፌይን ብለን የምንጠራውን ኬሚካል የያዙ መጠጦችንና ምግቦችን እንወስዳለን፡፡ በተለይም የዚህ ኬሚካል በብዛት መገኛ የሆኑትና በደከመንና በዛልን ወቅት ከድብርትና ከዱካክ...
View Articleበጋምቤላ በመዥንገርና በደገኞች መካከል ግጭት ተፈጠረ
-17 ሰዎች መገደላቸው የተሰማ ቢሆንም መንግሥት ሕይወት አልጠፋም አለ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መዥንገር ዞን የሪ በተሰኘ ቦታ ላይ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ በተከሰተ ግጭት 17 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡ መንግሥት ግን በግጭቱ ጥቂት ሰዎች ቢፈናቀሉም የአንድም ሰው ሕይወት እንዳልጠፋ...
View Articleእኛም የሚሊዮኖች አካል ነን። የአንድነት ጉዳይ ያገባናል –ግርማ ካሳ
ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ፣ ጊዜያቸዉን ወስደው ፣ በአንድነት ዉስጥ እየታየ ያለዉን በሌሎች ድርጅቶች ያልተለመደ፣ ዲሞክራሲያዊ ፉክክርን በመቀላቀል፣ የድርሻቸዉን ለማበርከት በርካታ ጽሁፎችን አስነብበዉናል። ለዚህም ያለኝን ምስጋና እና አድናቆት መግለጽ እወዳለሁ። ከርሳቸው ጋር በግል የተለዋወጥናቸው ሐሳቦች እንደተጠበቁ ፣...
View ArticleSport: አርሰናል በጀርመን ተጫዋቾች ፍቅር ተለክፏል
የቅርብ ጊዜው አርሰን ቬንገር ተለውጠዋል? ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰውየው በዝውውር ገበያው የእርሳቸው የማይመስሉ እና ለደጋፊዎች ደስታ የፈጠሩ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል፡፡ ሳይታወቅባቸው የዝውውር ፖሊሲ ለውጥ አደረጉ? ተብሎ እስኪጠየቅ በዕድሜያቸው የበሰሉ ተጨዋቾችን መግዛት ጀምረዋል፡፡ ባለፈው ክረምት ለሉዊስ ሱአሬዝ...
View Articleከላይ ሆነን ስናይ (ገለታው ዘለቀ)
በ ገለታው ዘለቀ በቅርቡ የኣሜሪካ ፌደራል ኣቪየሽን ኣስተዳደር(FAA) በዓለም ላይ ለበረራ ኣደገኛ የሆኑትን መስመሮች በካርታው ላይ ከቦ ኣስጠንቅቆ የነበረ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ እንደሚታየው እነዚህን ኣደገኛ ቦታዎች በሁለት ከፍሏቸዋል። ኣንደኛው መስመር ኣደገኛነት ያለው ክልል (potentially hostile...
View Article