ፖለቲካና ግለሰብ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለእኔ ፖሊቲካና የግለሰብ ጠባይ እንደውሃና ዘይት የማይደባለቁ ነገሮች ይመስሉኛል፤ አጼ ምኒልክ ‹‹አመልህን በጉያህ›› ያሉት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም፤ ዘይትና ውሀ በባሕርያቸው የሚለዩትን ያህል ፖሊቲካና ግለሰብም የባሕርይ ልዩነት አላቸው ማለት ነው፤ የወያኔ...
View Articleየግል ሚዲያው “በጸረ ሽብር ህግ” ሊበላ ይሆን? (አቶ ግርማ ሰይፉ)
አቶ ግርማ ሰይፉ (አቶ ግርማ ሰይፉ የመንግሰትን ቀጣይ እርምጃ የሚያሳዩ ተከታታይነት ያላቸው በግል ሚዲያዎች ላይ የሚደረጉ ዘመቻው ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ መልክቶች እየታዩ ነው። በቀጣይ ለሚቀርበው ዶክመንተሪ ተጋባዥ አንግዳ ሆኜ ለቆርጦ ቀጥሉ ኢቲቪ ቃለ ምልልስ እንደሰጣቸው ጥያቄዎቹ ደረስውኝ ተመልክቸዋለሁ።...
View Articleየተደራጁ ወንበዴዎች ለመፍጠር እየፈለጉ ያሉትን ብዥታ ለማጥራት (ዳንኤል ተፈራ)
ከዳንኤል ተፈራ (ዳንኤል ተፈራ ባለፉት ጥቂት ወራት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ወሳኝ የሆነ ስራ ሲሰራ ነበር፡፡ እሱም ውህደት ነው፡፡ የአንድነት/መኢአድ ውህደት ወሳኝና መሰረታዊ ድርድሮችን አልፎ የቅድመ ውህደት ፊርማው ከተቀመጠም ከወር በላይ ሆነው፡፡ከፊርማው በኋላ ውህደት አመቻች ኮሚቴ ተዋቅሮ በአጭር ጊዜ...
View Article“በእኔ ስም አይሆነም!”ክፍል ሦስት (በልጅግ ዓሊ)
ገብረሥላሴ ደስታ ( ካርሜሎ ክሪሼንቲ) የሚባል ጣላኒያዊ የሃገራችን ወዳጅ ወደ ደብረ ሊባኖስ ተጉዞ የጀግናውን የአበበ አረጋይን መቃብር ተመልክቶ የተሰማውን ሃዘን እንዲህ ብሎ አጫወተኝ። “ስለ አበበ አረጋዊ ጀግንነት የሰማሁት ከአንድ በጦርነቱ ከነበረ ኢጣልያዊ ሽማግሌ ነበር። ወደ ኢትዮጵያ ስጓዝ ለእኚህ ጀግና...
View Articleገደል (ሥርጉተ ሥላሴ)
ሥርጉተ ሥላሴ 24.07.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ይድረስ ለአቶ አለማዬሁ አንበሴ ካሉበት። እርእሱን የፈቀዳችሁት እናንተ ስለሆናችሁ እኔ ተጠያቄ አይደለሁም። ከርቤም ዝቅንቅም ይሁንላችሁ ብያለሁ የሰማዕቱ የዬኔ ሰው ገብሬ ሥጋ ጪስ …. ወይ ጠቅጥቁት ወይ ወደ ውስጣችሁ ይመልስላችሁ። ታሪክን ጥላሸት ማቅ...
View Articleየወያኔን አፓርታይድ ስርዓት ለማስወገድና በሀሉ አቀፍ ህዝባዊ የሽግግር መንግስት ለመተካት ጥንስስ በመሆን መሰረት የሚጥልና...
ሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ ውርደት አጥልቶባታል። ህዝባችን በሀገር ውስጥና በስደት ለአሰቃቂ ግፍና በደል ተዳርጓል። በሀገራችን ያለው የዕለት ከዕለት የሰብዓዊ መብት ረገጣ፣ አፈና፤ እስር፤ ግድያ፤ በዘር ከፋፍሎ ማጋጨትና፣ ሥር የሰደደው የወያኔ ሙስና በብዙ ሕዝብ ዘንድ አሜን ብሎ መቀበል የተለመደ ሆኗል። ሌሎች...
View Articleአረና ፓርቲ ተከፋፈለ መባሉን አስተባበለ
አረና ፓርቲ ተከፋፈለ ሲል የዘገበው አፍሪካን ኢንተለጀንስ ዶትኮም፤ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ የተወሰኑ አባላት ራሳቸውን ከፓርቲው እንዳገለሉ ቢናገሩም የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ በፓርቲው ውሳኔ መባረራቸውን እንደገለፀ ትላንት ጠቆመ፡፡ አረና በበኩሉ፤ ፓርቲው ተከፋፈለ መባሉን አስተባብሏል፡፡ በፓርቲው ውስጥ የስነ...
View Articleታጋይ ይሞታል እንጂ ትግሉስ አይሞትም!
የወያኔው መንግሥት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከየመን ጠልፎ በኢቲቪ ማስለፍለፉን እናወግዛለን! በሀገራችን ኢትዮጵያ ምድር ለዴሞክራሲያዊ ሕዝባዊ ሥርዓት የሚደረገው መራራ ትግል ከፍተኛ መስዋዕትነትን የሚያስከፍል ለመሆኑ ላለፉት ፶ ዓመታት በእሥር ሥየል እየተፈጸመባቸው ካለፍርድ ለብዙ ዓመታት የተንገላቱ፤ መዳረሻቸው ጠፍቶ...
View Articleይድረስ ለኢትዮጵያውያን ይድረስ ለ”ክርስቶስ ደቀመዝሙር”
ሐምሌ 17/2006 “ይድረስ ለኢትዮጵያዊ” በሚል ርዕስ ኢትዮሚድያ ዶት ኮም የለጠፈውን ጽሑፍ አንብበናል [ይጫኑ]። የጽሑፉ ደራሲ “የክርስቶስ ደቀመዝሙር” ነኝ ብሎናል። ጽሑፉ ታሪክን ስነ መለኰትን ፖለቲካን ያካተተና ውስብስብ በመሆኑ በመሠረታዊ አሳቦቹ ላይ በቀር በያንዳንዱ ላይ ምላሽ ለመስጠት ጊዜውም ቦታውም...
View Articleአቶ በላይ ፍቃዱ በረዳ ማን ናቸው ?
መኢአድ እና አንድነት የሚፈጥሩት የዉህዱ ፓርቲ ሊቀመንበር ለመሆን፣ እጩ ተወዳዳሪ ሆነው ከቀረቡት መካከል አቶ በላይ ፍቃዱ በረዳ ይገኙበታል። አገር ቤት የሚገኙ የአንድነት አባላትና መሪዎች ዘንድ አድናቆትና ከበሬታ እንዳላቸው የሚነገርላቸው አቶ በላይ፣ ለነባሩ የአንድነት ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው ጠንካራ ተፎካካሪ...
View Articleአርሲ እና ምኒልክ፡ ጠማማነት ለማቅናት ወይስ ቂመኝነት ለማጉላት?!
ከማስተዋል ይኑረን ለዚህ ጽሑፍ ምክንያት የሆነኝ አቶ ወርቁ ፈረደ ፋክት መጽሔት ቅጽ ሑለት ቁጥር አርባ ሰባት ላይ ግንቦት 2006 ዓ/ም “ምኒልክና አርሲ” በሚል ርእስ ያቀረቡት ጽሑፍ ነው፡፡ ይህ ጽሑፍ በኢትሚዲያ ድሕረ ገጽም ለንባብ ቀርቧል፡፡የጽሑፌ ዓላማ አቶ ወርቁ ፈረደን በመደገፍ ወይም በመቃወም ለመተቸት...
View ArticleSport: ቬንገር ስለዓለም ዋንጫ ይናገራሉ (አዲስ ቃለ ምልልስ)
አርሰን ቬንገር ያለፈውን ወር በብራዚል የዓለም ዋንጫ አሳልፈዋል፡፡ በእርግጥ አብዛኛውን ጊዜ ያጠፉት በባህር ዳርቻዎች እየተዝናኑ ይመስላል፡፡ አንድ ሌላ ነገር ላይም ትኩረታቸውን አድርገው ነበር፡፡ ባለፈው ሳምንት ባዘዋወሩት አሌክሲስ ሳንቼዝ ላይ አይናቸውን ተክለው ነበር፡፡ ቺሊያዊው በብራዚል ያሳየውን ብቃት...
View ArticleHealth: ወባ፣ ታይፎይድና ታይፈስ ምንድን ናቸው?
ትኩሳትና ራስምታት በያዘኝ ቁጥር በአቅራቢያዬ ወደሚገኙ ክሊኒኮች በመሄድ እታከማለሁ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎችም የተለያዩ የመንግሥትና የግል የጤና ተቋማትን ጎብኝቻለሁ፡፡ ታዲያ በአብዛኛው ‹‹ታይፎይድ እና ወባ›› ወይም ‹‹ታይፎይድና ታይፈስ›› አንዳንዴ ሶስቱም ተገኝተውብሃል እየተባልኩ መድሃኒቶች ይሰጡኛል፡፡ ለጊዜው...
View Articleኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች አሜሪካ ከመግባታቸው በፊት የኢቦላ ቫይረስ እንደሚመረመሩ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) እዚህ ሰሜን አሜሪካ ከነገ ጀምሮ በሚደረገው ትልቅ ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባው ውስጥ ከመግባታቸው አስቀድሞ ከኢቦላ ቫይረስ ነፃ መሆናቸውን ምርመራ እንደሚያደርጉ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ። ከ729 ሰዎች በላይን የገደለውና በርካቶችን በቫይረሱ ተጠቂ...
View Articleበሁለት ካርቶን ታሽጎ ወደ ዱባይ ሊወጣ ሲል የተያዘው ወርቅ በጄነራል ሳሞራ የኑስ ትዕዛዝ እንዲወጣ መደረጉ ተዘገበ
በሁለት ካርቶን ታሽጎ ወደ ዱባይ ሊወጣ ሲል የተያዘው ወርቅ በሳሞራ የኑስ ትዕዛዝ እንዲወጣ መደረጉን ምኒልክ ሳልሳዊ ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ የጄኔራል ሳሞራ የኑስ እንደሆነ የሚጠረጠረው አንድ መቶ ሰባ አምስት ኪሎ ወርቅ ከአገር ሊወጣ ሲል ተይዞ የነበረ ቢሆንም በጄኔራሉ ትእዛዝ ከአገር እንዲወጣ መደረጉን የአየር...
View ArticleHiber Radio:- የኬኒያ ባለስልጣናት በኦብነግና በሕወሃት አገዛዝ መካከል የሚደረገው የደፈጣ ውጊያ አሳስቦናል አሉ፤...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 27 ቀን 2006 ፕሮግራም << ...ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ተቃውሞ ፖለቲካ በርካታ መስዋዕትነቶች ተከፍለዋል ከነ ፕ/ር አስራት እስከ ዛሬው የነሀብታሙ ፣የሺዋስ እስር ማንሳት ይቻላል። ይህ ትልቅ ዋጋ ነው...ትግሉ ግን ለውጥ ማምጣት መቻል አለበት እኔ ለአንድነት...
View Articleብሔራዊ መግባባት ወይስ አገራዊ ውድመት?
( ያዕቆብ ኃይለማርያም ) አንዳንድ እንደዘረኝነት፣ ጐሰኝነትና የሃይማኖት ጥላቻ ስለመሳሰሉ አጸያፊ ክስተቶችና ሕዝባዊ ግንኙነቶች ማንሳትና ስለእነርሱም መጻፍ የሚቀፍ ከመሆኑም በላይ፤ ያልሆነ ስም ሊያሰጥና በዘረኝነት ተጠቃሚ የሆኑ አካላትንም ሊያስከፋ ይችላል፡፡ ሆኖም ሳይመሽ አገርን ከውድቀት ለመታደግ እና ሕዝብን...
View Article