የባለሥልጣኑ የዳኝነት ችሎት በሦስት መዝገቦች ላይ ውሳኔ ሰጠ
-ጂኦቴል የሞባይል መገጣጠሚያ ሁለት ሞዴሎችን እንዳያመርት ታገደ -ሊፋን ሞተር ላይ የቀረበው ክስ ውድቅ ሆነ ቴክኖ ሞባይል መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሁለት የሞባይል ምርቶቹን አስመስሎ ሠርቶብኛል ያለውን ጂኦቴል የሞባይል ፋብሪካን ያልተገባ የንግድ ውድድር አድርጓል በሚል በመሠረተበት ክስ፣ ተመሳስለው የተሠሩ ናቸው የተባሉት...
View Articleኢሕአዴግ ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በሽብርተኝነት መወንጀሉን እንዲያቆም መድረክ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ሰላማዊ ታጋዮችን በሽብርተኝነት መወንጀሉን እንዲያቆም ጠየቀ፡፡ መድረክ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ ኢሕአዴግ ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን እያሰረና እያሰቃየ ያለው በአምባገነናዊ አገዛዝ ለመጠቀል የነበረው ምኞት ሥጋት ውስጥ መውደቁን በመረዳቱ...
View Articleአዟሪና አከፋፋዮች ለምን አንድ ለአምስት አይደራጁም? (ጽዮን ግርማ)
ጽዮን ግርማ ጽዮን ግርማtsiongir@gmail.com ከአምስት ወራት በፊት ከኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡ በሞያው ውስጥ ሰንበት ብያለኹና ከአብዛኞቹ የጣቢያው ዘጋቢዎች ጋራ እንተዋወቃለን፡፡ ጥሪው የደረሰኝም በላይ ኃድጎ ከተባለ ከማውቀው ጋዜጠኛ ነበር፡፡ ለሥራ ጉዳይ በስልክ ሳይኾን...
View Articleበሰሜን ሸዋ መርሃቤቴና አካባቢው የተነሳው ውጥረት ተባብሷል፤ ጫካ የገቡ መሪዎች የሕዝቡን አመጽ ተቀላቅለዋል
(በመርሃቤቴ አካባቢ በተነሳው ግጭት ተጎድተው ሆስፒታል ከገቡት መካከል) ምኒልክ ሳልሳዊዝ እንደዘገበው፦ በሰሜን ሸዋ መርሃቢቴ እና አካባቢው ላይ የተነሳው የህዝብ እምቢተኝነት ከቀድሞው የበለጠ ተባብሶ ያለበት ሁኔታ መኖሩን ከአካባቢው የሚወጡ ዘገባዎች ጠቁመዋል። ሕዝቡ የመብራት ትራንስፎርመር መወሰዱን መሰረዙ...
View Articleየአሁኑ ትዉልድ ያለነጻነቱ መኖር የሚፈልግ ትዉልድ አይደለም (ግርማ ካሳ)
ግርማ ካሳ በአንቀጽ 19፣ ንኡስ አንቀጽ 3፣ የአገሪቷ ሕገ መንግስት፣ ዜጎች ሲታሰሩ በ48 ሰዓት ዉስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳለባቸው በግልጽ ይደነግጋል። ክሱ በግልጽ ችሎት መሰማቱን ተከሳሾች የማይፈልጉ ከሆነ፣ ወይንም በአገር ደህንነት ላይ ችግር ያመጣል ተብሎ ካልታሰበ በቀር፣ በአንቀጽ 20 ፣ ንኡስ አንቀጽ 1...
View Articleወደ ውሃው ትሄዱ ወይስ ውሃው ወደ እናንተ ይምጣ? –ከመኳንንት ታዬ (ደራሲና ፀሃፊ)
ፈላስፋ እንዲ አለ ብዬ ፅሁፌን ልጃምር ”የማሰብ ደግነቱ ነገርን ከልብ መረዳት ነው ፤መጥፎነቱም ነገርን ከልብ አለመረዳትና አለማወቅ ነው’::የማስተዋል ቁም ነገሩ ትግስትና ዝግታ ነው።መጥፎነቱም መቸኮልና መቅበዝበዝ ነው። ይህን ከአንጋረ ፈላስፋ (ከፈላስፋዎች አባባል ከጠቀስኩ ዛሬ ብዕሬን እንዳነሳ ወደገፋፋኝ አንዳች...
View ArticleSport: ይድረስ ለኢትየጵያውያን ሱዋሬዞች…
ሰሞኑን ከብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ጋር ታያይዞ የሚነገረው የኡራጓዩ አጥቂ ሊዊስ ሱዋሬዝ ጉዳይ የብዙ ኢትዮጵያውያን የአፍ ማበሻ እስከ መሆን መድረሱ ያሳሰበን እኛ ሀገር ወዳዶች ከዚህ በታች ያለውን ደብዳቤ ‹ለሚመለከተው ሁሉ!› በሚል ዘንቢል ውስጥ አድርገን ልከናልና እንደሚሆን አድርጉት እንላለን፡፡ ውድ ኢትየጵያውያን...
View Article“አንዳርጋቸው ሽልማቱን መልሰህ ተቀበለኝ፤ አንበሳው የሚገባው ላንተ እንጂ ለኔ አይደለም”–ታማኝ በየነ (Video)
“አንዳርጋቸው ሽልማቱን መልሰህ ተቀበለኝ፤ አንበሳው የሚገባው ላንተ እንጂ ለኔ አይደለም” ይህ ቪድዮ የተገኘው ከታማኝ በየነ የምስል ክምችት ነው።
View Articleበኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጸሙ አሰቃቂ የማሰቃያ (Torture) አይነቶችን በሚመለከት የተጠናቀረ ልዩ ዝግጅት (Audio)
በአቢይ አፈወርቅ (አውስትራሊያ -ሲድኒ)
View Articleግንቦት 7 ለብሔራዊ አንድነትና ነፃነት ህወሓትን ከትግራይ ሕዝብ መነጠል ያስፈልጋል አለ
ግንቦት 7 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያወጣው ር ዕሰ አንቀጽ እንደሚከተለው ተስተናግዷል። በአለፉት ጥቂት ሣምንታት በወያኔ የተፈፀሙ የእብደት ተግባራትን ስናጤን ከፊት ለፊት ኢትዮጵያችንን እየጠበቀ ያለው መንታ መንገድ አመላካች ነው። ይህ ከፊት ለፊት የሚጠብቀን መንታ መንገድ አንዱ ወደ ብሔራዊ አንድነት፣ ነፃነትና...
View Articleመኢአድ የሕዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች መንግሥት በአስቸኳይ እና በተገቢው ሁኔታ መልስ እንዲሰጣቸው ጠየቀ
ከመላው ኢዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ መግለጫ (ፎቶ ከፋይል) ለረዥም ጊዜ በሰላማዊና በሰለጠነ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ በነበሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ህውሓት/ኢህአዴግ የወሰደውን የኃይል እርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን ፡፡ እንደ መኢአድ እምነት ለጥያቄዎቻቸው ተገቢውን መልስ መስጠት ሲገባ...
View Articleዘረኛው የትግሬ-ወያኔ ቡድን በሰሜን ጎንደር የዐማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል
የትግሬ-ወያኔ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት አቅዶ ሲነሳ፣ የግቡ መረማመጃ ያደረገው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆኑ ተቋሞችን፣ ኃይማኖቶችን፣ ዕሴቶችን እና በተለይም «ዐማራ» የተሰኘውን ነገድ ተወላጆች ነጥሎ ማጥፋት የሚል ሥልት በመከተል እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሠረት የጥፋቱ ቅድሚያ ዒላማ ያደረገው...
View ArticleEthiopians in Houston ready to confront Andargachew Tsige’s kidnappers on...
Ethiopians residing in Texas, Oklahoma, and Louisiana will head to Houston on July 29 to confront PM Hailemariam Desalegn, Ambassador Girma Biru and other representatives of the ethnic apartheid regime...
View Articleየተዓማኒነት ጉድለት ያለበት መንግስት…ከግርማ ሰይፉ ማሩ
ከግርማ ሰይፉ ማሩ መንግሰት የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኋቸው ግራ የሚያጋቡን የመንግሰት ኃላፊዎች ያሉበት ሀገር ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ በሃላፊነታቸው ደረጃ የሚመጥን ማስተካከያ ለመውሰድ አቅምም ፍላጎትም የላቸውም፡፡ የተሸከሙት ሃላፊነት መንግሰት ብለው ለሚያስቡት አንድ ግዑዝ ነገር ለአገልጋይነት እንጂ፤...
View Articleሁለት ከአማራው ክልል በመጡ የደህነንት የበታች ሃላፊዎች በአቶ ኢሳያስ ጠባቂዎች መገደላቸው ተዘገበ
ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው፦ ባለፈው ማክሰኞ ከምሽት ጀምሮ ቦሌ መስመር ወሎ ሰፈር ከአይቤክ ሆቴል ፊትለፊት ገባ ብሎ ከሚገኘው የደህንነት ቢሮ ውስጥ በተደረገ ስብሰባ ላይ በተፈጠረ የፖለቲካ አለመግባባት ከአቶ ኢሳያስ ወ/ጊ ጠባቂዎች በተተኮሱ ጥይቶች ሁለት ከአማራው ክልል በመጡ የደህንነት የበታች ሃላፊዎች ላይ ግድያ...
View ArticleHealth: በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?
(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ጂቲ እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ ችግር በተደጋጋሚ መከሰት ከጀመረ አንድ ዓመት ይሆነኛል፡፡ በሳምንት ቢያንስ ሶስት ቀን ይህ ችግር ይከሰትብኛል፡፡ ሁሌም...
View Articleኢትዮጵያ በፍርሀት የሞት እና ሽረት ትግል መካከል የምትንጠራወዝ ምስኪን አገር፣
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የጸሐፊው ማስታወሻ)፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ገዥ አካል በቅርቡ ገንቢ ያልሆነእና በእራስ አሸናፊነት ጎልቶ ለመውጣት በሚልዕኩይ ምግባር በተቃዋሚዎቹ እናትችት በሚያቀርቡበት ወገኖች ላይ እየወሰደ ያለውን የቅጣት እርምጃ አሳፋሪ ነው::ገዥው አካልበተደጋጋሚ...
View Articleምርጫ በአንድነት ዉስጥ፣ ለአቶ በላይ ፍቃደ ድጋፌን እሰጣለሁ ( ግርማ ካሳ)
ምርጫ በአንድነት ዉስጥ፣ ለአቶ በላይ ፍቃደ ድጋፌን እሰጣለሁ ( ግርማ ካሳ) በኢትዮጵያ አንጋፋ ከሚባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል የሚገኙት፣ መኢአድ እና የአንድነት ፓርቲ ዉህደት በቅርቡ ይፈጽማሉ ተብሎ ይገመታል። በዚህ ዙሪያ፣ ይችን ሰሞን በሶሻልሜዲያዎች፣ አንዳንድ ጤናማ ዉይይቶችን እያነበብኩኝ ነው።...
View Articleየክብር ዶክትሬት ድግሪ መጠሪያ ይሆናል?
ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2006 ዓ.ም የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን ያከበረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ በዚሁ የተማሪዎች የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ በተሰማሩበት ሙያ ለህብረተሰቡ አይነተኛ አገልግሎት አበርክተዋል ላላቸው አራት ሰዎች የክብር ዶክትሬት ዲግሪ...
View Articleየ53 አመቱ አባት የጥቁር ሽብር ሰለባ አስገራሚ ክስተት
ቢቢኤን ራድዮ እንዳቀረበው፦ መንግስት ሀምሌ 11 በወሰደው የጭካኔ ተግባር ወጣቱ ወንዱ ሴቱ ህጻናቱ አዛውንቱ የጥቁር ሽብሩ ሰለባ ሁነዋል፡፡ የዚህ ጥቃት ሰለባ ከሆኑት መካከል የ53 አዛውንት ሰው ይገኙበታል፡፡ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የርሳቸውን በከፍተኛ ድብደባ የቆሰለ ሰውነት ነው፡፡ የ53 አመቱ ሰው...
View Article