Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ውጥረት በአንዋር መስጅድ –ቢቢኤን በሰበር ዜናው ዘገባ ሊንኩን ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ

ውጥረት በአንዋር መስጅድ እዚህ ይጫኑ ለማዳመጥ   ቢቢኤን በሰበር ዜናው ዘገባ  1 ቢቢኤን በሰበር ዜናው ዘገባ  2   በአንዋር መስጊድ ሰጋጆች ላይ ፖሊስ የማሽበር ተግባር እየፈጸመ ነዉ ሲሉ ምእምናንን ገለጹ ድምጻችን የሰማ ያወጣዉን ሰላማዊ የተቃዉሞ መርሃ ግብር ተከትሎ ዛሬ ጁመዓ ለመስገድ ወደ መስጊድ በሚያመሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሬስ አፈናው በ”ሎሚ” መጽሔት ተጀመረ

ሐምሌ 7 ቀን 2006 ዓ.ም ከመንግስት በተላኩ ኃይሎች የ‹‹ሎሚ›› መጽሔት ቢሮ ‹‹ያለ ንግድ ፍቃድ›› በሚል ሠበብ ታሸገ፡፡ እነዚህ ከየትኛው ወገን እንደተላኩ ያልታወቁት ኃይሎች በቢሮ ውስጥ የነበሩትን የሂሳብ ሠነዶች ‹‹ይዘን እንሄዳለን፣ አትሄዱም›› በሚል በተፈጠረው እሰጥ አገባ ምክንያት ስልክ ደውለው ቁጥራቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በብጥብጥ የተቋጨው የጁምዓ ስግደት በአንዋር መስጊድ

ከኤልያስ ገብሩ (አዲስ አበባ) መጽሐፍ ሳነብ ስለነበር በጣም አምሽቼ የተኛሁት፡፡ ጠዋት አረፍጄ ተነሳሁ፡፡ ቁርሴንም ሳልበላ ወደ አንዋር መስኪድ አመራሁ፡፡ ከፒያሣ ጀምሮ መንገድ የተዘጋጋ ስለነበረ፤ ከሦስት ሙስሊም ወንድሞቼ ጋር አንድ ላዳ ታክሲ ኮንትራት ይዘን አቆራረጥን ታላቁ አንዋር መስኪድ ደረስን፡፡ አካባቢው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሽንፍላ –ተንሳፎ የሚፈላ! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ –  ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እያዘንኩ ብዕሬን አነሳሁ። የእስልምና ዕምነት ተከታይ ወገኖቻችን በፆማቸው እንኳን እንዲህ ሰላም ማጣታቸው የኢትዮጵያን መከራ ሃሞት ያደርገዋል። ፆም ላይ አኮ ምዕመኑ ከፈጣሪያቸው ጋር የሚገናኙበት የአደብ፤ የተደሞ፤ የጭምትነት ጊዜያቸው ነበር። ለዚህ ደግሞ ኢትዮጵያን አጋድሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የእናቶች ምርቃት ለእኔ ህይወት ሆኖኛል”–ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ (ቃለምልልስ)

በራሱ የሙዚቃ ስልት በመጫወት ተወዳጅነት ለማትረፍ የቻለ ድምፃዊ ነው፡፡ እስከዛሬም በተለያዩ አገራት እየዞረ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ አድናቂዎቹን በማዝናናት ላይ ይገኛል፡፡ ከድምፃዊነቱ በተጨማሪ ከአንድ ዓመት በፊት ‹‹ጆሲ ኢን ዚ ሃውስ›› (Jossy in the house) የሚል የራሱን ቶክ ሾው የኢቢኤስ የቲቪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን አመራር በዞኑ አቃቤ ህግ ይግባኝ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በደቡብ ክልል የወላይታ ዞን የፓርቲው አመራር የሆኑት ወ/ሪት ሀዲያ መሀመድ ዓሊ አንድነት ፓርቲ በወላይታ ለሚያደርገው ሕዝባዊ ስብሰባ በፓርቲው የተዘጋጀ ፍላየር ከፓርቲው አባሎች ጋር በመሆን ሲያሰራጩ በፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው የሚታወስ ሲሆን ጥር 8 ቀን 2006 ዓ.ም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስረኞቹ በሽብር መከሰሳቸውን አያውቁም (ጽዮን ግርማ)

አንድ ዓመት ከአንድ ወር ኾኖታል። እስክንድር ነጋ ከታሰረ ከዐስራ ስምንት ወራት በኋላ ከባለቤቱ ከጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እና ከልጁ ከናፍቆት በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ሌላ ሰው እንዲጠይቀው በሰኔ የመጀመሪያ ወር ላይ በ2005 ዓ.ም. እንደተፈቀደለት፤ እስክንድርን ልጠይቀው ቃሊቲ ወደሚገኘው እስር ቤት አምርቼ ነበር።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ታላቅ እህት በ24 ሰአታት አገር ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ታላቅ እህት በ24 ሰአታት አገር ለቀው እንዲወጡ ታዘዙለሰአታት በቁም እስር ላይ የነበሩት የታዋቂው ፖለቲከኛና የሰብአዊ መብት ታጋይ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ታላቅ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ጽጌ የወንድማቸውን ጉዳይ ለመከታተል በሚል ከ10 ቀናት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ቢያመሩም፣ ከትናንት በስቲያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲዋ ወጣት ወይንሸት ሞላ ተፈንክታ፣ እጆቿ በፋሻ ጠቅልሎ፣ ሰውነቷ ዝሎ ፍርድ ቤት ቀረበች

(ፎቶው የተገኘው ከሰማያዊ ፓርቲ ነው) (ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው እለት የአንዋር መስጊድ አካባቢ የሕወሓት አስተዳደር በንጹሃን የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ አሰቃቂ እርምጃ እየወሰደ በሚገኝበት ወቅት መርካቶ አካባቢ ለሥራ ጉዳይ ሄዳ የነበረችው የሰማያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤትና የሴቶች ጉዳይ አባል ወጣት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ –ክፍል 1&&2 (ሐምሌ 11/2006 ዓ.ም)

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቋሚ ሲኖዶስ ለፓትርያርኩ ከፍተኛ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ለመጥራት ታቅዶ ነበር፡፡ ፓትርያርኩ በአ/አበባ የአድባራት አለቆች ዝውውት ስሕተት መፈጸማቸውን አምነዋል፡፡ ‹‹የቤተክርስቲያንን ሥራ ይጎዳል በሚል እንጂ ተመራጩ ነገር ከእሳቸው ጋር(ፓትርያርኩ) ጋር መሥራት ማቆም ነበር፡፡›› የቋሚ ሲኖዶስ አባል የተናገሩት ፓትርያርኩ ከአሁኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የአንዳርጋቸው ጽጌን የሞት ቅጣት ሊያፀኑ የሚችሉት ፕሬዚዳንቱ ናቸው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

ባለፈው ዓርብ በጽሕፈት ቤታቸው ከጋዜጠኞች ጋር የተወያዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የሞት ቅጣት ሊፀና የሚችለው በፕሬዚዳንቱ ይሁኝታ ብቻ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ላይ ያላት የመሪነት ሚና እንዳልቀነሰ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ መንግሥታቸው የአገር ውስጥ የግል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ታሰሩ

–ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ መያዛቸው ተጠቁሟል የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ምክትል ዋና ቃዲ (ምክትል ፕሬዚዳንት) ሼክ አማን ሽፋው ዓለሙ ጉቦ በመቀበል ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ሐምሌ 8 ቀን 2006 ዓ.ም. ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለአዳማ ከተማ አዲስ ማስተር ፕላን እየተዘጋጀ ነው

-የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ግንባታ ይጀመራል የአዳማ ከተማ አስተዳደር አዲስ ማስተር ፕላን በማዘጋጀት ላይ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የአዳማ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ የሱፍ ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ እንደገለጹት፣ መስተዳደሩ የከተማዋን ዕድገት ያገናዘበ አዲስ ማስተር ፕላን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአፍሪካ ነገር – የኢትዮጵያ ነገር

መስፍን ወልደ ማርያም የካቲት 2006 መስፍን ወልደ ማርያም በሃያኛው ምዕተ-ዓመት ላይ የታወቀ የፈረንሳይ ፈላስፋ ነበረ፤ እሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበረበት ጊዜ ከእሱ ጋር በዩኒቨርሲቲ ሁለት አፍሪካውያን አብረውት ይማሩ እንደነበሩ ይናገራል፤ እነዚህ አፍሪካውያን የፈረንሳይኛ ቋንቋን ልክ አንደፈረንሳዮች እየተናገሩ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያው ጓንታናሞ ቤይ ‹‹ ማዕከላዊ ››

ዳዊት ሰለሞን ማዕከላዊ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዎች እንዳለፉት አመታት ሁሉ የኢትዮጵያን መንግስት የሚያስቆጣ ባለ 70 ገጽ ሪፖርት ከሁለት ሳምንታት በፊት ይፋ አድርጓል፡፡ የተቋሙን ሪፖርት ከሌላው ጊዜ የተለየ የሚያደርገው በአንድ ርዕሰ ጉዳይ በአንድ ተቋም  በማጠንጠኑ ነው፡፡ በኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ግርማ ሰይፉ ለአምባሳደር ጥሩነህ ዜና ደብዳቤ ጻፉ

(ግርማ ሰይፉ) (ዘ-ሐበሻ) በፓርላማው ውስጥ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ በጥርጣሪ በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎችን ሰብዓዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ጥሩነህ ዜና ደብዳቤ ጻፉ። ደብዳቤው እንደወረደ ይኸው፦ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ለክቡር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስጉዳይ ቅዳሜ ሐምሌ 12 ቀን 2006 ዓ.ም ዕትሙ (አዲስ ጉዳይ)

ማስታወሻ ያለፉት ሁለት ዕትሞቻችን በማተሚያ ቤት ችግር ምክንያት ቀናችንን ሳንጠብቅ እሁድ በመውጣታችን አንባቢዎቻችንን ጊዜ እንደተሻማን ቢገባንም ችግሩ የጋራችነው ብለቹ ገበያ ላይ ስንውል ለገዛቹሁንና አስተያየት ለሰጣቹን እናመሰግናለን፡፡ አዲስጉዳይ ሁልጊዜም ታማኝነቷ ለአንባቢዎቿ ነው፡፡ በሐተታ አምዳችን አገራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከድምፃችን ይሰማ የተላለፈ ጥሪ፦ “መንግስታዊው ‘ጥቁር ሽብር’የህዝብን የድል ችቦ አያጠፋውም!”

ሰኞ ሐምሌ 14/2006 ከቀናት በፊት በእለተ ጁምአ በታላቁ አንዋር መስጂድ በመንግስት ታጣቂዎች የተወሰደው ድንበር የለሽ ጭፍጨፋ የሙስሊሙ ህብረሰተብ ሰላማዊ ትግል በታሪኩ ሌላ መጠምዘዣ ውስጥ እንዲገባ ምክንያት እንዲሆን የሚያስገድድ ነው፡፡ በዚህ በመንግስት የደህንነት ኃይሎችና በፖሊስ ሀላፊዎች ከቀናት በፊት ታቅዶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአንዋር መስጊድ በተፈጠረ ግጭት የታሰሩ ፍርድ ቤት ቀርበው ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

-አንድ ጋዜጠኛና አንድ የፖለቲካ ፓርቲ አባልን ጨምሮ በርካቶች መታሰራቸው ተጠቁሟል ‹‹አብዛኛዎቹ ተለቀው ለግጭቱ ምክንያት የሆኑት ብቻ ታስረዋል›› ፖሊሶች ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም. ለጁምዓ (እለተ ዓርብ) ፀሎት መርካቶ በሚገኘው ታላቁ የአንዋር መስጊድ ተገኝተው የነበሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ባሰሙት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>