የአማርኛ ሰዋስው ንፅፅራዊ ምልከታ – (ከቋንቋ መምህራን)
እንደመግቢያ ይህ ስራ ባዬ ይማም (1987/2000)ን እና ጌታሁን አማረ (1989)ን የሚመለከት ነው። ጽሁፋችን ከባዬ ስራ ይልቅ የ“ጌታሁን አማረ” ስራ ላይ ያተኮረ ነው። ባየ ይማም እና ጌታሁ አማረ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባልደረቦች ናቸው። የባዬ ስራ ሁለት ጊዜ ታትሟል። የመጀመሪያው በ1987፣ ሁለተኛው...
View ArticleHealth: ከሰውነትዎ ውስጥ ስብን የሚያቀልጡልዎ 10 የምግብ ዓይነቶች
1. አጃ ጥሩ ጣዕም ያለው ከመሆኑም በተጨማሪ ከተመገቡት በኋላ የረሀብ ስሜት እንዳይሰማዎት ያደርጋል፤ በፋይበር የበለጸገ በመሆኑምየኮልስትሮል መጠንን ያስተካክላል፡፡ 2. እንቁላል እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ ሆኖ የካሎሪ መጠኑ ግን አነስተኛ የሆነ ነው፡፡ እንቁላል ጡንቻዎችንና ጥሩውን የኮልስትሮል ዓይነት...
View Article“እህቴ በባለቤቷ እሳት መለብለቧ ሳያንስ ድርብ በደል ደርሶባታል”
ደምሰው በንቲ ለፖሊስ እና እርምጃው ጋዜጣ እንደጻፈው ዕድሜዋ በ3ዐዎቹ ውስጥ እንደሚሆን ለመገመት አያዳግትም፡፡ ይህች ግለሰብ ግን ስለ ጉዳዩ ማብራራት ከመጀመሯ እንባዎቿ በሁለቱ ዓይኖቿ ጫፍና ጫፍ ቦይ እየሰሩ ይወርዱ ጀመር፡፡ ተረጋግታ የመጣችበትን ጉዳይ ታስረዳ ዘንድ ብንማፀናትም በቀላሉ የምትመለስ አልሆነችም፡፡...
View Articleከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአንድንት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ...
የውህደት እንቅስቃሴአችን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል!! ለውህደቱ መሳካት ጥረት እና ድጋፍ እያደረጉ ላሉ ኢትዮጵያውያን ምስጋና እናቀርባለን እንደሚታወቀው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቅድመ ውህደት ስምምነት ፊርማ ካኖሩ በኋላ ጠቅላላ ጉባኤ በመጥራት...
View Articleበሃረማያ ዩኒቨርሲቲ ዓመፅ ተጀመረ…!!!
የሃረማያ ዩኒቨርሲት የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመመረቅያ ፅሑፍ ክፍያ ከዕጥፍ በላይ በመጨመሩ ዓመፅ ኣስነስተዋል። ተማሪዎቹ ከትናንት በስትያ ሰኞ ሓምሌ 7 /2006 ዓ/ ም ክፍያው 3000ብር እንደሆነ ከዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር የተፃፈ ደብዳቤ የተሰጣቸው ቢሆንም ዩኒቨርሲቲው ሃሳቡ በመቀየር ክፍያው ወደ 8700 ብር ከፍ...
View Articleጋዜጠኞቹና ጦማሪያኑ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ የምርመራ መዝገቡ መዘጋቱ ሕገወጥ አካሄድ መሆኑ ተገለጸ
-‹‹አሁን ታስረው የሚገኙበት ሁኔታ ሕገወጥና አደገኛ ነው›› የተጠርጣሪዎች ጠበቃ በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በክስ ላይ የሚገኙት ሦስት ጋዜጠኞችና ስድስት ጦማርያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ፖሊስ ‹‹ምርመራዬን ስለጨረስኩ መዝገቡ ይዘጋልኝ›› በማለት መዝገቡ እንዲዘጋ ማድረጉ ሕጉን ያልተከተለና አደገኛ መሆኑን...
View Articleበአንድነት ፓርቲ ክስ የቀረበበት የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል መልስ ሰጠ
-ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት አቅርቤያለሁ ብሏል ‹‹ግብረ ኃይሉ ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ስለማቅረቡ ማስረጃ አላቀረበም›› የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ የተጠረጠሩበት ወንጀል ግልጽ ሳይደረግላቸው ከመታሰራቸው በተጨማሪ በሕገ መንግሥቱ ‹‹ዜጎች ተጠርጥረው በታሰሩ 48 ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳለባቸው የሚገልጸውን...
View Articleበደቡብ ክልል በሸካና ሸኮ ጎሳዎች ግጭት ከ130 በላይ ቤቶች መቃጠላቸው ተሰማ
-ቁጥራቸው ያልተገለጸ ሰዎችም መሞታቸው ተጠቁሟል -ለግጭቱ ምክንያት ናቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች መታሰራቸው ተሰምቷል በደቡብ ክልል በሸካ ዞን ውስጥ በሚገኙት ሸካና ሸኮ ጎሳዎች መካከል በተነሳ ግጭት ከ130 በላይ ቤቶች መቃጠላቸውንና ከሁለቱም ወገኖች ነዋሪዎች ወደ ቴፒ ከተማ በመሸሽ ላይ መሆናቸው ተሰማ፡፡ በሁለቱ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ‹የዜጎች ቃል ኪዳን ሰነድ›ን ለውይይት ሊያቀርብ ነው
(ነገረ ኢትዮጵያ) አዲስ አበባ፡- ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) እሁድ ሰኔ 29/2006 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ በኮሚቴ ውይይት ሲደረግበት የነበረውን የዜጎች የቃል ኪዳን ሰነድ ለምክር ቤቱ በማቅረብ በሰነዱ ይዘትና አፈጻጸም ላይ ውይይት ካደረገ በኋላ በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ለህዝብ ይፋ...
View Articleጧፍ! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ካፒቴን አበራ ኃይለመድህን በርቶ! ተብራርቶ ድርጊት ተሰማርቶ ጀግና ተለክቶ። ተፍታቶ ሩቁን አስልቶ ዛሬን ቀድሞ አይቶ ትናንትን አውግቶ ነገን አስተጋብቶ ጎልቶ! ዛሬ ካፒቴን አበራ ኃይለመድህን በጀግንነት ዚዊዘርላንድ ጄኔባ ላይ የወያኔን ትዕቢት ደርምሶ...
View Articleበእነ ሀብታሙ አያሌው የክስ መዝገብ አንድነት ፓርቲ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ
በዛሬው ዕለት በአራዳ ምድብ ፍታብሔር ችሎት ሀምሌ 8 ቀን 2006 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፀረ ሽብር ዲቪዚዮን ኃላፊ ኮማንደር ተክላይ መብራህቱ የእስር ትዕዛዙንና የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀበትን ሰነድና ታሳሪዎቹን ይዘው እንዲቀርቡ ቢያዝም ኃላፊው ታሳሪዎቹን ሳይዙ ቀረቡ፡፡ ችሎቱ...
View Articleበአውሮፓ በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ላይ ቦይኮት ተጠራ
(ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት አስተዳደር ስር የሚመራው ሜጋ አምፊ ትያትር ስር በአባልነት ሲያገለግል የቆየውና በጀርመን ሃገር ለ12ኛ ጊዜ በሚደረገው የስፖርት ዝግጅት ላይ የሙዚቃ ሥራዎቹን ለማቀረብ የሚያቀናው ማዲንጎ አፈወርቅ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ገጠመው፤ የሙዚቃ ኮንሰርቱ እንዳይደረግ ከፍተኛ ጥረት እናደርገጋለን...
View Articleየጁሙዓ መርሃ ግብር! –ከድምፃችን ይሰማ የተላለፈ ጥሪ
ረቡእ ሐምሌ 9/2006 የፊታችን ጁሙዓ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ ተምሳሌታዊ አብሮነታችንን በሃገራችን በሁሉም አቅጣጫ ከወትሮው በተለየ መልኩ የምናሳይበት ወሳኝ አጋጣሚ ነው፡፡ የፊታችን ጁሙዓ ህዝባዊነታችን ጎልቶ የሚታይበት፣ ለፍትህ፣ ለሰላም እና ለእምነት ነፃነታችን መከበር ያለንን...
View Articleአገራዊ ጥሪ ለመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላት
ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የኢትዮጵያ የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት አባላትን ከአለቆቻቸው ለይቶ ይመለከታል። የመከላከያና የፓሊስ ሠራዊት ከፍተኛ ሹማምንት ከህወሓት የተቀዱ፣ ለህወሓት ሥልጣን የቆሙ፣ ዘረኞች፣ ፋሽስቶችና ሙሰኖች መሆናቸው በገሃድ የሚታወቅና በተደጋጋሚ ጥናቶችም የተረጋገጠ ጉዳይ...
View Articleየፖለቲከኞቹ እስር እና ያስከተለው ሕገመንግሥታዊ ጥያቄ
በመልካሙ አበበ ሰንደቅ ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቃለምልልስ የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከየመን ወደኢትዮጵያ ተላልፈው የመሰጠታቸው ጉዳይ በማንሳት “የኢትዮጵያ መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሽፋንአድርጎ...
View Articleከእስሩም በላይ –“ሽብርተኝነት” –እስረኞቹ በሽብር መከሰሳቸውን አያውቁም
ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com አንድ ዓመት ከአንድ ወር ኾኖታል፡፡ እስክንድር ነጋ ከታሰረ ከዐስራ ስምንት ወራት በኋላ ከባለቤቱ ከጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል እና ከልጁ ከናፍቆት በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ሌላ ሰው እንዲጠይቀው በሰኔ የመጀመሪያ ወር ላይ በ2005 ዓ.ም እንደተፈቀደለት ነው፡፡ በወቅቱም...
View Article(ሰበር ዜና) በአንዋር መስጊድ ፖሊስ እና ሕዝበ ሙስሊሙ ተጋጩ፤ በአካባቢው ውጥረት ነግሷል
(ዘ-ሐበሻ) የእለተ አርብ ጸሎት ለማድረስ አንዋር መስጊድ የከተመው ሕዝበ ሙስሊም እና የፌድራል ፖሊስ ግጭት መፍጠራቸው ተሰማ። ፖሊስ ትንኮሳ በመፍጠር በተለይ በኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት አካባቢ ሰላማዊውን ሕዝብ መደብደብና በፖሊስ መኪና መጫን ሲጀምር ሕዝቡ ቁጣውን በመግለጽ በፖሊስ ላይ ድንጋይ መወርወሩን ለዘ-ሐበሻ...
View Articleፌደራል ፖሊስ ሕዝቡን ሲቀጠቅጥ፣ ሲያሸብር፣ አንዋር መስጊድን ሲከብና ሙስሊሙን ሲያስር የሚያሳዩ ፎቶዎች
ከድምጻችን ይሰማ ሰላማዊው ሙስሊም እረፍት የነሳቸው የመንግስት ሃይሎች ዛሬም የጎዳና ላይ ነውጥ ፈጥረው እየደበደቡ እና ያለምንም ልዩነት መንገድ ላይ ያገኙትን ሁሉ እያሰሩ ነው፡፡ ፖሊሶች ከተክለሃይማኖት ጀምሮ አንዋር መስጂድ ድረስ መንገድ ዘግተው ቆይተዋል፡፡ አደባባይ ላይም ያገኙትን እያሰሩ ነው፡፡ አንድ ፖሊስ...
View ArticleHealth: ያልተመለሱ ወሲብ ነክ ጥያቄዎቻችሁ እና አዳዲስ የሕክምናው ሳይንስ ምላሾች
የ‹‹ጂስፖት›› አገር ከወዴት ነው? ወሲብ በብርሃን ወይስ በጨለማ? በሴቶች በኩል የሚደፈር ርዕሰ ጉዳይ አይሁን እንጂ በርካታ ወንዶች በጋራ ሲሰበሰቡም ሆነ አንድ ለአንድ ሲያወሩ ወሲብ ነክ ጉዳዮችን አንዴ ወይም ሌላ ጊዜ ማንሳታቸው አይቀርም፡፡ በሴቶቹ ክብ ውስጥ ተገኝቼ ውይይታቸውን ባላዳምጥም እነርሱም ቢሆኑ...
View Article