Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የመን አቶ አንዳርጋቸውን አሳልፋ ስለመስጠቷ ተናገሩ (ቪድዮውን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ በአሁኑ ሰዓት እየተከበረ በሚገኘው የኢሳት 4ኛ ዓመት በዓል ላይ የተገኙት የግንቦት 7ቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ተላልፎ መሰጠት ጉዳይ ተናገሩ። ዘ-ሐበሻ ቪድዮውን ቀርጻዋለች ይመልከቱት። “አንዳርጋቸውን የምትወዱ ከሆነ አታልቅሱ፤ ለትግል ተነሱ”

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነርሷ የአቶ አንዳርጋቸውን ፍቶ ግራፍ ለመጫረት የ$4000 ዳይመንዷን ሰጠች

(ዘ-ሐበሻ) በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ እየተደረገ ባለው የኢሳት 4ኛ ዓመት በዓል ላይ ነርስ መቅደስ ሰይፉ የመን ለኢትዮጵያ አሳልፋ የሰጠችውን የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸውን ፎቶ ግራፍ ለመጫረት $4000 ዶላር የሚገመተውን ዳይመንድ ሰጠች። ሃግሬ ሆኜ የሃገሬን ሕዝብ ባክም እመርጣለሁ የምትለው ነርስ መቅደስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና! (አብርሃ ደስታ)

አብርሃ ደስታ የሐውዜን ህዝብ እንደገና በህወሓት እየተጨፈጨፈ ነው። “ዓረና ነህ፤ ስምህ በዓረና መዝገብ ተገኝቷል” እያሉ ሰለማዊ ሰዎችን እያስፈራሩ ለህወሓት ይቅርታ ጠይቆ እንዲመለስ እያስጠነቀቁ ካልተሳካ ደግሞ በዱላ እየደበደቡ፣ በድንጋይ እየወገሩ፣ ጥያቄ ለሚያነሳ ሰው በፖሊስ እያሳሰሩ፣ ቤቱ እየፈተሹ ይገኛሉ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት 7 የመን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለወያኔ ፋሽስቶች አሳልፋ መስጠቷን በማስመልከት መግለጫ አወጣ

የመን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለወያኔ ፋሽስቶች አሳልፋ መስጠቷን በማስመልከት የወጣ መግለጫ ሰኔ 27 ቀን 2006 ዓ.ም የግንቦት 7፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓ.ም ለሥራ ጉዳይ  በየመኒያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተጉዞ በትራንዚት ሰንዓ ከተማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ፍትህ ይስፈን ንፁሀን ይፈቱ›› የሚሉ ዜጎችን ማሰር የኢፍትሃዊነት ትልቁ ማሳያ ነው! አንዋር አካባቢ ሰግደው...

አርብ ሰኔ 27/2006 ከሳዲቅ አህመድ ‹‹ፍትህ ይስፈን ንፁሀን ይፈቱ›› የሚሉ ዜጎችን ማሰር የኢፍትሃዊነት ትልቁ ማሳያ ነው! አንዋር አካባቢ ሰግደው የሚመለሱትን ፖሊሶች ለመያዝ እያዋከቡ ነው! ሀ/ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ ፖሊሶች ከደህንነቶች ጋር ሆነው በሰላማዊ ሁኔታ ተቃውሞ አሰምቶ ሲመለስ የነበረውን ህዝብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ዳምጠው አየለ አረፈ

(ዘ-ሐበሻ) በስደት ለረጅም ዓመታት በኖርዌይ የቆየው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ ተጫዋች አርቲስት ዳምጠው አየለ አረፈ። በስደት በሚኖርባት ኖርዌይ ላለፉት ጥቂት ወራት በሕመም ሲሰቃይ የከረመው አርቲስት ዳምጠው ህመሙ ሲጠናበት ወደ ሃገር ቤት በኢትዮጵያውያን ድጋፍ የተላከ ሲሆን ከቤተሰቦቹ ጋርም ጁን 16 ቀን 2014...

View Article

‹‹ፍትህ ይስፈን ንፁሀን ይፈቱ›› የሚሉ ዜጎችን ማሰር የኢፍትሃዊነት ትልቁ ማሳያ ነው! አንዋር አካባቢ ሰግደው...

አርብ ሰኔ 27/2006 ከሳዲቅ አህመድ ‹‹ፍትህ ይስፈን ንፁሀን ይፈቱ›› የሚሉ ዜጎችን ማሰር የኢፍትሃዊነት ትልቁ ማሳያ ነው! አንዋር አካባቢ ሰግደው የሚመለሱትን ፖሊሶች ለመያዝ እያዋከቡ ነው! ሀ/ጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ ፖሊሶች ከደህንነቶች ጋር ሆነው በሰላማዊ ሁኔታ ተቃውሞ አሰምቶ ሲመለስ የነበረውን ህዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወያኔ የተቀነባበረ ሴራ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መታገትና ለወያኔዎች ተላልፎ መሰጠት ለተቀዋሚዎች የማንቂያ ደውል ነው

(ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ) የግንቦት7 ንቅናቄ ዋና ጸሃፊ የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው በየመን መታፈንን ከሰማን ጊዜ ጀምሮ አብዛኛው ሀገር ወዳድና የኢትዮጵያን የነጻነት ቀን ናፋቂ ወገኖችን ያሳሰበና እረፍት የነሳ ጉዳይ እንደሆነ በየቀኑ በየማህበራዊ ድህረ ገጽ ከሚወጡት ነገሮች መረዳት እንችላለን :: በርግጥ ወያኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው “ለኢትዮጵያ መንግሥት ተሰጡ” ሲል ግንቦት ሰባት አስታወቀ (VOA Amharic)

http://www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2014/07/97cf22a8.mp3 የየመን መንግሥት የግንቦት ሰባትን ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ለኢትዮጵያ መንግሥት አሳልፎ ሰጥቷል ሲል ግንቦት ሰባት አስታውቋል፡፡ ግንቦት ሰባት በዌብ ሳይቱ ላይ ባሠፈረው መግለጫ “የግንቦት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ ለሚኒሶታ ኢትዮጵያውያን ሁሉ!

ኢትዮጵያውያንን በመግደል፣ በማሰር ፣ ሰብአዊ መብታቸውን በመርገጥ፣ በማስረብ እንዲሁም በዘር፣ በጎሳ ፣ በእምነት ፣ በመከፋፈል በሥልጣን የሚገኘው የወያኔ መንግሥት የለመደበትን የክፍፍል ድርጊት ለመፈጸም በውጭ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን መሰባሰቢያ መዕካሎች ላይ ማለትም የእምነት ፣ የማሕበረሰብና የእስፖርት ቦታዎች ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዜብ መስፍን በጠና ታመዋል፤ የአባዱላ ገመዳ ልጅ አረፈ – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ከባለቤታቸው ህልፈት በኋላ ከፖለቲካው መድረክ እየተገለሉ የመጡት ወ/ሮ አዜብ መስፍን በጠና መታመማቸውን ቅርበት ያላቸው ታማኝ ምንጮች አስታወቁ። በስኳር ህመምና በደም ግፊት እየተሰቃዩ የሚገኙት አዜብ መስፍን የሰውነት ክብደታቸው እንደቀነሰና የመጎሳቆል ሁኔታ በገጽታቸው እንደሚታይ የጠቆሙት ምንጮቹ ለስኳር በሽታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳንሆዜ የኢትዮጵያውያን ቀን ሲከበር ጃኪ ጎሲ እንቅስቃሴው እንዲህ ነበር (Video)

ባላገሩ ዘፈን በቅድሚያ – ከዛም ደግሞ ባንዲራው ይቀጥላል። ባንዲራው ይቀጥላል – ይመለሱ ቪድዮን እየጫንነው ነው።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን ቀን በሳንሆዜ በደማቅ ስነ-ሥርዓት ተከበረ

Post by Zehabesha. (ዘ-ሐበሻ) እየተካሄደ ባለው 31ኛው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል አንዱ አካል የሆነው የኢትዮጵያውያን ቀን ዛሬ ጁላይ 4 ቀን 2014 ዓ.ም በደማቅ ስነስርዓት ተከበረ። በበዓሉ ላይ የኔልሰን ማንዴላ ጠባቂ የነበሩት ሻምበል ጉታ ዲንቃ በሕይወት ዘመናቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ሥራ አስፈፃሚ መንግስት በአዲስ አበባ የፓርቲው አባላት ላይ የሚፈጽመውን ውንብድና በመቃወም...

መንግሥታዊ የውንብድና ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም !! ከአዲስ አበባ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ሥራ አስፈፃሚ የተሰጠ መግለጫ   photo- Millions of voices for freedom – UDJ የሕወሓት /ኢህአዴግ ቡድን ለአለፉት 23 ዓመታት ወደር የሌለው የሰብአዊ መብት ረገጣ በዜጎች ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር/ኢሕአግ/ በአንዳርጋቸው ዙሪያ መግለጫ አወጣ

(የአርበኞች ግንባር ሠራዊት በምረቃ ላይ – ፎቶ ከፋይል) ጋዜጣዊ መግለጫ የማፈኛ መዋቅሩን መሰረት በማድረግ በርካቶች ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን እጅግ በከፋና በሚዘገንን ሁኔታ በማጥፋት እኩይ ተግባሩ የሚታወቀው አረመኔው የወያኔ ስርዓት በአገራችን የተንሰራፋውን መጠነ-ሰፊ ተግዳሮት ከመሰረቱ ለመንቀል በሚደረገው ትግል...

View Article


ያንዳርጋቸው መንገድና የኔ ጡመራ!

በደረጀ በጋሻው ከምስራቅ አፍሪቃ አንባገነኖች ባህሪያቸው ተመሳሳይ በመሆኑ በማምን ላይ ሲሞዳሞዱ ህሊናቸውን አይቆረቁራቸውም። የመን የምትባል ከቀይ ባህር ማዶ ያለች የአረቦች ምድር ሰሞኑን የፈጸመችው የልወደድ ባይነት ፖለቲካዊ “ግልሙትና”ታሪክና ትውልድ በመሪር ትዝታው ሲያስታውሱት የሚኖር ወራዳ ተግባር ነው። ሀገሪቱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ኪሮስ ዓለማየሁ የክብር ዶክትሬት ሳይሰጠው ቀረ

አብርሃ ደስታ እንደዘገበው የመቐለ የዩኒቨርስቲ የ2006 ዓም የትምህርት ዓመት ዛሬ ቅዳሜ አስመርቋል። በምረቃው ለተወሰኑ ጥሩ አስተዋፅዖ ላበረከቱ ታዋቂ ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ ተጠቅሶ ነበር። ለክብር ዶክትሬት ማዓርግ ከተጠቆሙ (1) አርቲስት ኪሮስ አለማዮሁ፣ (2) ነጋድራስ ገብረሂወት ባይከዳኝ፣ (3)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድምጻችን ይሰማ ወቅታዊ ጽሑፍ፡ ሺህ ሆነን እንደ አንድ፤ አንድ ሆነን እንደ ሺህ –የፅኑዎች ትግል

ከድምጻችን ይሰማ የተላለፈ ወቅታዊ ጽሁፍ ቅዳሜ ሰኔ 28/2006 የኢህአዴግ መንግስት በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ የከፈተው ሁለንተናዊ ጥቃት እና ጭቆና በብዙ ሚሊዮናት ዜጎች ላይ የተከፈተ ጥቃት ቢሆንም እኛ … ብዙ ሚሊዮናት… ዜጎች ግን ብዝሃነታችን፣ የቋንቋችን መለያየት እና የብሔራችን አንድ አለመሆን እክል ሳይፈጥርብን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ወጣቶች ንቅናቄ “የአቶ አንዳርጋቸው መስዕዋትነት ለትግላችን መፋፋም ወሳኝ ምዕራፍ ነው”አለ

የአቶ አንዳርጋቸው መስዕዋትነት ለትግላችን መፋፋም፣ ለትብብራችን ተግባራዊነትና፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት እውን መሆን ወሳኝ ምዕራፍ ነው! ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ንቅናቄ በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ላይ በተፈጠረው ልብ የሚሰብር ክስተት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ፤ ይህ ፋሽስት የወያኔ/ኢህአዴግ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ኃይል የተላለፈ አዋጅ

አዋጅ አዋጅ !!! ቀን 28/10/2006 ልብ ያለው ልብ በል፤ ጆሮ ያለው ይስማ የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በየመን መታገት አስመልክቶ አጭር መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል። በመግለጫችን የመን ታግዩን ልታግት የምትችልነት የጸጉር ስንጣቂ የምታክል ምክንያት እንደሌላት ሊኖራትም እንደማይችል ስለሆነም...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>