$ 0 0 (ዘ-ሐበሻ) በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ በአሁኑ ሰዓት እየተከበረ በሚገኘው የኢሳት 4ኛ ዓመት በዓል ላይ የተገኙት የግንቦት 7ቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ተላልፎ መሰጠት ጉዳይ ተናገሩ። ዘ-ሐበሻ ቪድዮውን ቀርጻዋለች ይመልከቱት። “አንዳርጋቸውን የምትወዱ ከሆነ አታልቅሱ፤ ለትግል ተነሱ”