የአንዳርጋቸው ጉዳይ በውጭ ሚዲያዎች ለምን ሳይዘገብ ቀረ? – (በመታሰራቸው ዙሪያ የኔ 3 ጥያቄዎች)
ስታየሁ ከዋሽንግተን ዲሲ በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ላይ ትናንት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መንግስት ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ታሰሩ የሚል ዜና ካነበብኩ በኋላ የተለያዩ ጥያቄዎች በጭንቅላቴ ላይ ተመላለሱ። የመን በመንግስት አሰራር ደረጃ ከአፍሪካ ሃገራት የማትሻልና በሙስና የተጨማለቀ አሰራር ስላላት አቶ አንዳርጋቸው እንዴት...
View Articleየግንቦት ሰባት የአመራር አባል የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደህንነት ሽንጎን ያሳሰበዋል
ሰኔ 24፣ 2006 (ጁላይ 1፣ 2014) የግንቦት ሰባት ያመራር አባል የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን በኩል ወደሌላ ሀገር ጉዞ በሚያደርጉበት ወቅት በሀገሪቱ ባለስልጣናት ከሰኔ 16 ጀምሮ መታሰራቸውን እና እስካሁንም ለማሰፈታት የተደረገው ሙከራ ሁሉ እንዳልተሳካ ግንቦት ሰባት ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም ካወጣው...
View ArticleHealth: 10 አስደንጋጭ የህክምና ስህተቶች
የህክምና ስህተቶች በየጊዜው ይከሰታሉ፡፡ እንደውም በአገረ አሜሪካ በየዓመቱ 200 ሺህ ሰዎች ይሞታሉ፡፡ አንዳንዶች በአጋጣሚ የአካል ጉዳት ያገኛቸዋል፤ ወይም ደግሞ ህይወታቸው ሊያልፍ ይችላል፡፡ በእርግጥ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት እንደማይጠፋ ሁሉ ሐኪሞችና ነርሶችም ሰዎች ናቸውና ሊሳሳቱ ይችላሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜ...
View Articleአቶ አንዳርጋቸው በየመን መንግስት ከታገቱ በሁዋላ የኢትዮጵያ ትምባሆ ድርጅት ለየመን ኩባንያ ተሰጠ
የግንቦት 7 አመራር አባል በየመን መንግስት ታግተው ከተያዙ ከአንድ ሳምንት ወዲህ የፕራይቬታይዜይሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ውሳኔ መስጠት በተቸገረበት የብሔራዊ ትምባሆ ድርጅት ሽያጭ ጉዳይ ላይ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውሳኔ በመስጠት ለየመን ኩባንያዎች ከፍተኛ የአክሲዮን ድርሻ...
View Articleበረመዳን ጾም ወቅት በስፋት የሚበላው ቴምር ለጤና ያለው 10 በረከቶች
በዚህ የረመዳን ወር፣ ቴምር ይታወሳል። እስቲ ቴምር የሚከተሉት ጥቅሞች አሉትና ተገባበዙ። እኛም ምክሩን ጋበዝናችሁ። ቴምር በቫይታሚን፣ ማዕድናትና በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡ 1) ስብና ኮልስትሮል፦ ከየትኛውም የኮልስትሮል ዓይነቶች የጸዳና በጣም አነስተኛ...
View Articleበኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር የነዋሪዎች ግጭት መፈጠሩን ዘገባዎች አመለከቱ
በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር አካባቢ በተፈጠረ ግጭት በአካባቢው ውጥረት መፈጠሩንና በግጭቱም አሥር ያህል የሱዳን ወታደሮች መገደላቸውን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡ ጉዳዩን በተመለከተ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት መረጃውን እያጣራ መሆኑን ገልጿል፡፡ አፍሪካ ፕሬስ ኤጀንሲ የተባለ ድረ ገጽ...
View Articleየጋዜጠኞችና ጦማሪያን ጊዜ ቀጠሮ በመደበኛ ችሎት እንዲታይ ታዘዘ
-ጉዳዩ በግልጽ ችሎት እየታየ ነው ቢባልም ታዳሚዎች ግን መግባት አልቻሉም በተጠረጠሩበት የሽብርተኝነት ወንጀል በቁጥጥር ሥር ውለው ከታሠሩ ሁለት ወራት የሆናቸው የጋዜጠኞችና ጦማሪያን ጊዜ ቀጠሮ ቅዳሜና እሑድ መታየቱ ቀርቶ፣ በመደበኛ የችሎት ጊዜ እንዲታይ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ የተጠርጣሪዎቹ የጊዜ ቀጠሮ በመደበኛ ችሎት...
View Articleበልደታ ለአንድ ንግድ ቤት በካሬ ሜትር 71,770 ብር የመጫረቻ ዋጋ ቀረበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ 489 የንግድ ቤቶችን ለመሸጥ አውጥቶት በነበረውና ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን 2006 ዓ.ም. በይፋ በተከፈተው ጨረታ፣ በልደታ መልሶ ማልማት ለአንድ ንግድ ቤት 71,770 ብር በካሬ ሜትር ቀረበ፡፡ የንግድ ቤቱ በብሎክ 44 የሚገኝ ሲሆን፣ 44.51 ካሬ...
View Articleበእነ አቶ መላኩ ፈንታ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ሆነ
የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ፡፡ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር በሚገኙት በእነ አቶ መላኩ ላይ የኮሚሽኑ ዓቃቤ ሕግ ካቀረባቸው ሦስት የክስ መዝገቦች መካከል በመዝገብ ቁጥር 141356 ላይ ከቀረቡ 28 ክሶች መካከል 23 ክሶችን አሻሽሎ...
View Articleየአማራ ጉዳይ፤ አለ? ወይስ የለም?
መስፍን ወልደ ማርያም ግንቦት 2006 ተናግሬ ነበር ማለት ዋጋ የሌለው የወሬ ማጌጫ ነው፤ እስቲ ፍቀዱልኝና ልጠቀምበት፤ ከወያኔ ዋና ምሁር፣ ከመለስ ጋር ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ ፊት-ለፊት በቴሌቪዥን በተገኛኘን ጊዜ ‹‹አማራ የሚባል ጎሣ የለም፡›› በማለቴ መለስ ዜናዊና ጭፍሮቹ ብቻ ሳይሆኑ ‹‹አማራ-ነን ባዮች››...
View Article‘ክርስትና የዋህንን በአድርባይነት መርዝ እየወጉ እና እየተሽሞነሞኑ የሚኖሩበት ሕይወት አይደለም” በክርስትና ስም...
ዛሬ (ስሙን አልጠቅሰውም) ማንነቱን የማላውቀው ግን ፋይሉ አናት ላይ ነጠላ ለብሶ የተነሳ ፎቶ በትልቁ የለጠፈ የፌስ ቡክ ገፄ አባል እንዲህ የሚል መልዕክት በውስጥ መስመር ላይ ለጠፈለኝ። ” አይ ክርስትና—–ቤተክርስቲያንን ማገልገል አይሻልህም? ” ወዘተ የሚሉ ቃላት ይዟል።ግለሰቡን ከእዚህ በፊት ስለማላውቀው ፋይሉን...
View Articleዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለአንዳርጋቸው ጽጌ በየመን መታሰር ዙሪያ ተናገሩ
አቶ አንዳርጋቸውን ለማስለቀቅ ባለፈው ሣምንት ውስጥ የእንግሊዝን ኤምባሲ ጨምሮ በርካታ ጥረቶች ቢደረጉም የየመን መንግሥት ግን ለመልቀቅ ፍቃደኛ ሳይሆን መቅረቱንና ድርጅቱ የመሪውን ጉዳይ ወደ ሕዝብ መውሰድ አስፈላጊ ሆኖ ያገኘው መሆኑን የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ለቪኦኤ ገለጹ። ያዳምጡት፦
View Articleየመኢአድ/አንድነት የውህደት አመቻች ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ
የኢትዮጵያን ህዝብ የለውጥ ፍላጎት እውን ለማድረግ የመኢአድ እና የአንድነት መዋሀድ ወሳኝ የፖለቲካ ምዕራፍ ነው!!! የኢትዮጵያን ህዝብ የለውጥ ፋላጎት ዕውን ለማድረግ የተቃዋሚው ጎራ በመሰባሰብ አንድ ግዙፍ አማራጭ ኃይል ወደ መገንባት ሊሸጋገር እንደሚገባ መላው የአገራችን ህዝብ ለረጅም ግዜ ሲያሳስብ መቆየቱ የሚታወቅ...
View Articleሰላማዊ ታጋይዋ አንቀላፉ *
ፍኖተ ነፃነት ወ/ሮ ስንቅነሽ ገብረየስ አንድዬ ልጃቸውን የ1997 ምርጫን ተከትሎ በታጣቂዎች በተተኮሰበት ጥይት በግፍ ተነጥቀዋል፡፡ልጃቸውን አፈር ካለበሱ በኋላ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲን በመቀላቀል ልጃቸውን በግፍ የነጠቃቸውን ስርዓት ሲታገሉ ህይወታቸው እስካለፈበት ቅጽበት ድረስ ቆይተዋል፡፡‹‹በዚህች...
View Article“በእኔ ስም አይሆነም!”“NON IN MIO NOME”–ሕዝብን የጨፈጨፈ ገዳይ ጀግና አይደለም!
በልጅግ ዓሊ ክፍል አንድ ሕዝብን የጨፈጨፈ ገዳይ ጀግና አይደለም! ልቤ ተሸበረ ከሩቅ ስትጣሪ ሰማሁሽ ሃገሬ፣ ስንቱን ብሶት ላውራሽ እናቴ ዘርዝሬ፣ . . . . ሀገሬ ድምጽሽን ቀርቤ እንዳልሰማ ፤ አላጥፍ አልጠቀልል መሬት አይደለም ሻማ ክል እያለ መጥቶ የዝማሬሽ ቃና ያማልለኝ ገባ ያዘናጋኝ ገባ ከሩቄ ሆነና። ከሩቅ...
View Articleአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በተመለከተ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በስዊዘርላንድ (ፍላየር)
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በተመለከተ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በስዊዘርላንድ፦
View Articleኢትዮጵያዊነትን ከቴዲ አፍሮ ጋር በኒውዮርክ እናክብር – መግቢያ ነፃ (ከዲሲ አውቶቡስ ተዘጋጅቷል)
ቴዲ አፍሮ በአሜሪካ የነፃነት በዓል ላይ ከሚዘፍኑ አፍሪካውያን ድምጻዊያን መካከል አንዱ መሆኑ ይታወሳል። ይህ ለሃገራችን ትልቅ ክብር ሲሆን ኮንሰርቱ ቅዳሜ ከሁለት ሰዓት ጀምሮ ይደረጋል። መግቢያው በነፃ ሲሆን ከዲሲ አውቶቡስ ይዘው መሄድ ለሚፈልጉ ተዘጋጅቷል። በበርካታ ሕዝብ ጥያቄ መሠረት ሙሉ መረጃው ይኸው፡-...
View Article“አንዳርጋቸው የማይጨበጥ ጽኑ መንፈስ እንጂ አንድ ግለሰብ አይደለም!!!”–ግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል
አንዳርጋቸው የማይጨበጥ ጽኑ መንፈስ እንጂ አንድ ግለሰብ አይደለም!!! ግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል July 3, 2014 በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ከታዩ አርቆ አሳቢ፣ አስተዋይና ብልህ ፖለቲከኞች አንዱ የሆነው ታላቁ የነፃነት ታጋይ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለሥራ ጉዳይ ሲንቀሳቀስ የመንን እንደመሸጋገሪያ...
View Article(ሰበር ዜና) የየመን መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን አሳልፎ ሰጠ
( ዘ-ሐበሻ) የደረሰን ዜና እንደሚያመለክተው፣ የግንቦት ሰባቱ ዋና ጸሃፊና የድርጅቱ ሞተር የሚባሉት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፈው ተሰጥተዋል። አቶ አንዳርጋቸው ለትራንዚት ሰንዓ የመን በቆዩበት ጊዜ በየመን ደህንነት ሃላፊዎች ከአሥር ቀናት በፊት የታገቱ ሲሆን፣ ድርጅታቸው ግንቦት ሰባት...
View Article“ትግሉ የተጀመረው አሁን ነው”–ሻምበል በላይነህ (ከአቶ አንዳርጋቸው ለኢትዮጵያ መሰጠት በኋላ)
የኢሳት 4ኛ ዓመት በሳንሆዜ በአሁኑ ወቅት እየተከበረ ይገኛል። የአቶ አንዳርጋቸውን ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፎ መሰጠት ተከትሎ በአዳራሹ ያለው ሕዝብ እንዳዘነ ይነበባል። ሁሉም ተቆጥቷል። አርቲስት ሻምበል በላይነህ ለታዳሚው አንድ ሽለላ ያቀረበ ሲሆን ትግሉ የተጀመረው አሁን ነው ብሏል። ሽለላውን እና ቪድዮውን...
View Article