“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 4 (የመጨረሻ) (ዮፍታሔ)
ለሕወኀት ቀኑ በፍጥነት እየጨለመ መሆኑ ግልጽ ቢሆንም እስካሁንም ምንም ዓይነት የማስተካከያ ርምጃም ሆነ የመለሳለስ አቋም ከማሳየት ይልቅ በተለመደው እብሪቱ የመቀጠሉ ምክንያት ሊሠራ የሚችል ዕቅድ አለኝ ብሎ ከማመን ነው። ከሰሞኑ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከየመን አግቶ እስከመውሰድ ድረስ የደፈረበት ድርጊት አገዛዙ...
View Articleየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UNO) ሁላዊ ህገ መንግሥቱ ለፎቶ እንድናዬው ወይንስ –ሚዛን?
ከሥርጉተሥላሴ 06.07.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) እንደ መግቢያ – አውሬነትና ሰብዕዊነት ሲፋጠጡ ዳኛው የዓለም አቀፉ ህገ – መንግሥታዊ ዓውጅ ነው ለገኃዱ ዓለም። ግን ይቻለዋልን አውሬን ጠርቦ ለመግራት ….. !?! ድርጅቱ የተባባሩት መንግሥታት (UNO)ፍጥረተ ነገርና ነፍሱ፣ ደሙ ሆነ ፕላዝማ (plasma)...
View Articleየጋምቤላ የቀድሞ ፕሬዚዳንት የተጠረጠሩበትን የሽብርተኝነትን ክስ ተቃወሙ
የኖርዌይ ዜግነት ያላቸው የጋምቤላ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ አኳይ ኡቻላ (ቅጽል ስም መኖሪያ ካዋናሞ)፣ ሦስት የደቡብ ሱዳን ዜጐችና አራት ኢትዮጵያውያን የተጠረጠሩበትን የሽብርተኝነት ክስ በመቃወም ለፍርድ ቤት ሰኔ 24 ቀን 2006 ዓ.ም. አቤቱታ አቀረቡ፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በተጠርጣሪዎቹ ላይ ለፌዴራል...
View Articleየእንግሊዝ መንግሥት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለኢትዮጵያ መተላለፋቸውን መስማቱን አስታወቀ
-አና ጎሜዝ ወደ እንግሊዝ መመለስ አለባቸው እያሉ ናቸው ከዱባይ ወደ አስመራ ለመሄድ የመን ሰንዓ ላይ በየመን የፀጥታ ኃይሎች ተይዘው ታስረዋል የተባሉት በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት 7 ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ለኢትዮጵያ ተላልፈው ተሰጥተዋል መባሉን እንደ ሰማ የእንግሊዝ መንግሥት አስታወቀ፡፡...
View Articleከግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ ልዩ መግለጫና ተግባሪዊ የመጀመሪያ እርከን የትግል ጥሪ
ሁላችንም አንዳርጋቸው ጽጌዎች ነን!!! ሰኔ 29 ቀን 2006 ዓም በየጊዜው እየከረረና እየመረረ የመጣው ትግላችን “ሁላችንም አንዳርጋቸው ጽጌዎች ነን” ወደ ተባለ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። ይህ ጽሁፍ የዚህን የትግል ምዕራፍ ምንነትና ይዘት በአጭሩ ያብራራል። በዚህ ጽሁፍ ላይ የሰፈሩት ዓረፍተ ነገሮች ተነበው የሚታለፉ...
View Articleአዋጅ አዋጅ !!!………..ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጆሮ ያለዉ ይስማ !! የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል
ዋጅ አዋጅ !!! ልብ ያለህ ልብ በል ጆሮ ያለህ ስማ !! የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በየመን መታገት አስመልክቶ አጭር መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል::በመግለጫችን የመን ታጋዩን ልታግት የምትችልበት የጸጉር ስንጣቂ የምታክል ምክንያት እንደሌላት ሊኖራትም እንደማይችል ስለሆነም ታጋዩ ባስቸኳይ...
View Articleየካምብሪጅ ጠበቆች ቡድን ከእንግሊዝ ውጪ ጉዳይ ባለስልጣናት ጋር ነገ በአንዳርጋቸው ዙሪያ ይሰበሰባል። እንግሊዝ ከፍተኛ...
ልዩ ዘገባ - Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አንድአርጋቸው ቴዲ አፍሮ ወይንም ብርቱካን ሚደቅሳ አይደለም !!! ወያኔዎች አንዳርጋቸውን አስረው የፖለቲክ ትርፍ የሚያገኙ መስሏቸዋል። አንዳርጋቸው ሳይታሰር ከሚፈጥረው ተጽእኖ ይልቅ ታስሮ የሚፈጥረው ተጽእኖ ቀላል አይደለም ፡ በውጪ ከሚታገለው ኤጥፍ በላይ...
View Articleሕወሓት ሪከርድ በመስበር ቄሱን በሽብር ወንጀል ከሰሰች
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው፦ ቀሲስ ብርሃነ ቆባዕ (ከእግሪሓሪባ) በሽብር ተጠርጥረው (ከነ አደይ አልጋነሽ ጋ) ዛሬ ሰኞ ሰኔ 30, 2006 ዓም በፖሊስ ታሰሩ። ቀሲስ ብርሃነ እያረሱ እያሉ ነው በአራት ፖሊሶችና ስድስት ምልሻዎች ተከበው ከእርሻ ማሳ ታስረው ፖሊስ ጣብያ የገቡ። የነ ቀሺ ብርሃነ ጉዳይ ሽብር...
View ArticleHiber Radio: አ.አ አዲስ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ አቶ አንዳርጋቸውን የአገዛዙ ሰዎች የት እንዳደረሱ ማረጋገጫ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሰኔ 29 ቀን 2006 ፕሮግራም <...በአቶ አንዳርጋቸው ከየመን ተላልፎ መሰጠት ላስቆጣው በአገር ውስጥና በውጭ ላለው ኢትዮጵያዊ ግንቦት ሰባት የትግል ጥሪ አቅርቧል ። ይህ ትግል በወያኔ ብቻ ሳይሆን በእንግሊዝና በየመን መንግስታት ላይ የሚደረገውን ተቃውሞ ይጨምራል። በአገር...
View Articleየኢትዮጵያዊያን የዓመቱ ፌስቲቫል ተጠናቀቀ -VOA Amharic
የኢትዮጵያዊያን ፌስቲቫል በሳን ሆዜ – ካሊፎርኒያ የኢትዮጵያዊያን የዓመቱ ፌስቲቫል ተጠናቀቀ የሚጫወቱ ወይም የተጫወቱ ፕሮግራሞች ዝርዝርቅዳልኝ ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በሳን ሆዜ – ካሊፎርኒያ ሲካሄድ የሰነበተው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና የባሕል ፌስቲቫል ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ተጠናቅቋል፡፡...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ወጣት አመራሮችን የማሰር ዘመቻው ቀጥሏል
አቶ ዳንኤል ሺበሺ ሰበር ዜና/ ፍኖተ ነፃነትየአንድነት ፓርቲ ም/የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ ጠዋት ሜክሲኮ አካባቢ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከተያዘ በኋላ በአሁኑ ሰዓት አየርጤና አካባቢ የሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እየተበረበረ እንደሆነ ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመልክቷል፡፡
View Articleእኔም አንዳርጋቸው ነኝ! እኔም ግንቦት ሰባት ነኝ! (በአበበ ገላው)
የአፓርታይድ ስርአት መገለጫዎች አድልኦ፣ የዘር መከፋፈል፣ ጭቆና፣ ምዝበራ፣ ዝርፊያ፣ የመሬት ንጥቂያ፣ ግድያ፣ እስራት፣ ግርፊያ፣ ሰቆቃ፣…ዋነኞቹ ናቸው። እነዚህም የአፓርታይድ ስርአት መገለጫዎች ከደርግ የከፋው የህወሃቶች ስርወ መንግስት ዋነኛ ባህሪያት መሆናቸው አለም ያወቀው ጸሃይ የሞቀው እውነታ ነው። ባለፉት ጥቂት...
View Articleእኔ የማይገባኝ እንዴት 23 አመት ሙሉ ዜጎችን እያሰሩ ይቀጥላሉ ?
ግርማ ካሳ ሃብታሙ አያሌው ፣ ዳንኤል ሺበሺ እና የሺዋስ ከበደ ወደ ማእከላዊ መዉረዳቸዉን የሚገለጽ ዜና ተመለከትኩ። በጣም አዝኛለሁ። ሃብታሙ አያሌው ሃብታሙ አያሌው በአንድነት ፓርቲ ዉስጥ ትልቅ ሥራ እየሰራ ያለ፣ በቅርቡ ወዳጅ አባቷን ያጣችው እህታችን ባለቤት እና የአንዲት ቆንጅዬ ልጅ አባት ነው።የአንድነት ፓርቲ...
View Articleታዋቂው የአረና አመራር አብርሃ ደስታ በወያኔ ታጣቂዎች እየተደበደበ ወዳልታወቀ እስር ቤት መወሰዱ ተሰማ
ታዋቂው የአረና አመራር አብርሃ ደስታ በወያኔ ታጣቂዎች እየተደበደበ ወዳልታወቀ እስር ቤት መወሰዱ ተሰማ የአረና ፓርቲ ከፍተኛ አባል አብረሃ ደስታ ዛሬ ከሰሃት በዋላ ከሚኖርበት መቀሌ ከተማ በፌደራል ፖሊሶች ወዳልታወቀ ቦት መወሰዱን ምንጮች ጠቆሙ:: አንግዲ ዛሬ በቻ ወደ አራት የተቃዋሚ ኣመራሮች በወንበዴ መንግስት...
View Articleየአቶ አንዳርጋቸውን መሰጠት የሚቃወሙ ሰልፎች ተደረጉ
የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሰንዐ – የመን ላይ ተይዘው ለኢትዮጵያ ተላልፈው መሰጣታቸውን በመቃወም ዋሺንግተን ዲሲ እና በአባባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን የመን ሪፐብሊክ ኤምባሲ ደጃፍ ላይ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ የመን ኤምባሲ ደጃፍ ላይ የተገኙት ኢትዮጵያዊያን...
View Articleየኢቲቪ የዛሬው የአቶ አንዳርጋቸውን ንግግር ያሳየበት ፊልም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁለት መልዕክት አስተላልፏል
የኢቲቪ የዛሬው የአቶ አንዳርጋቸውን ንግግር ያሳየበት ፊልም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁለት መልዕክት አስተላልፏል ዶ/ር ብርሃኑ ቀደም ብለው ስለ አቶ አንዳርጋቸው የተናገሩትን አቶ አንዳርጋቸው ሲያረጋግጡ እና ስለኢትዮጵያ ሕዝብ መብት እና ነፃነት በረሃ የወረዱ የሕዝብ ልጆች መኖራቸውን ዛሬ ሐምሌ 1/2006 ዓም ኢቲቪ አቶ...
View Articleኢህአዴግ በምርጫ ዋዜማ የጀመረው እስር የ2007ን ምርጫ ጠቅልሎ ለመውሰድ ያደረገው መጀመሪያው ርምጃ ነው!!! (አንድነት...
የፓርቲያችን ከፍተኛ አመራሮች አቶ ሀብታሙ አያሌው እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ እናሳስባለን!!! ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በቅርቡ ለህዝቡና ጋዜጠኞች ይፋ እንዳደረግነው ሕወሓት/ኢህአዴግ ለአለፉት 23 ዓመታትወደርየሌለውየዴሞክራሲያዊ መብት ገፈፋና...
View Articleየአንዳርጋቸውን የአርበኝነት መንፈስ በታጠቁ ቁርጠኞች ዬዓለሙ ዐጤ (UNO) መዲና ጄኔባ ቀውጤ ሁኖ ዋለ።
ሥርጉተ ሥላሴ 08.07.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ምዕራፍ አንድ – የሲዊዝ ትንታግ የኢትዮጵያዊነት አርበኞች ዛሬ እለተ ማክሰኞ በ08.07.2014 በዓለሙ ንጉሥ የተባበሩት መንግሥታ ፊት ለፊት እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው የታላቁን የነጻነት አርበኛ የአቶ አንዳርገቻውን ጽጌ ቅዱስ መንፈስ ታጠቀው ጄኔባን በቁጣ...
View Articleደሚት በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን አስመርቆ ለትግል ማዘጋጀቱን አስታወቀ (ቪዲዮ ይዘናል)
የትግራይ ሕዝብ ንቅናቄ (ደሚት) በፖለቲካዊና በወታደራዊ ጉዳይ ያሰለጠናቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ማስመረቁን አስታወቀ። ለበርካታ ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ብዛት ያላቸው ረመፅ በሚል ስያሜ የሚታወቁ የትህዴን ሰልጣኞች የድርጅቱ ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶምና ሌሎችም የሰራዊት አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ...
View Article