Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: “ባለቤቴ እንደምትወደኝ አውቃለሁ፤ የወሲብ ፍላጎት ግን የላትም፤ በዚህ የተነሳ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው”

በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 ላይ ታትሞ የወጣ ባለትዳር ነኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ትዳር የመሰረትነው ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀን ስራ እንደጀመርን ነበር፡፡ ባለቤቴ እጅግ ሲበዛ ዝምተኛ፤ እና አይን አፋር ነች፡፡ በታማኝት እና በፍቅር በቆየንባቸው ዓመታት ‹‹ከጋብቻ በፊት ወሲብ መፈፀም የለብንም›› የሚል አቋም ስለነበራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልጓሙን የበጠሰው የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የስድብ ፈረስ ዳኛቸው ቢያድግልኝ

በ ዳኛቸው ቢያድግልኝ ፕሮፌሰሩ በጽሁፎቻቸው እንዲህ ብለውናል “…በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው……” http://www.goolgule.com/abesha-and-begging-1/ “…አዳም አበሻ ሳይሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ጃዋርን ብሆን ኖሮ ከዓለማየሁ መሀመድ(2)

ከዓለማየሁ መሀመድ(2) በትላንቱ ጽሁፌ ጃዋርና ህወሀት የፈጸሙትን ለጊዜው መረጃው ብቻ ስላለኝ ያጋብቻ ጉዳይ አንስቼ በቀጠሮ ነበር የተለያየነው። ማስረጃው በቅርቡ እጄ እንደገባ ሰማንያ ተፈራርመው የሰሞኑን የፌስቡክ ግርግር እንዴት እንደገቡ ይፋ አደርጋለሁ። እስከዚያው ታገሰኙ። ለአሁን ጃዋርን ብሆን አማረኝ አዎ!...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ተከፈተ::

ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ‹‹የአባይ ግድብ በየትኛውም መመዘኛ የአንድ ግለሰብና ፓርቲ ራዕይ መሆን አይችልም፡፡ኢህአዴግ ራሱን የግድቡ ባለቤት በማድረግ ተቃዋሚዎችን በተለይም አንድነትን የግብጽ መንግስት ተላላኪ አድርጎ መሳሉ ነውረኝነት ነው፡፡አንድነት አሁንም ኢትዮጵያ አባይን የመጠቀም ህጋዊና ታሪካዊ መብት ያላት መሆኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ኣላውቅም ፈራሁ ጁሃር (ሄኖክ የሺጥላ)

የበደሌ ቢራ ፋብሪካ ከአዲስ አበባ 483 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ኢሉ-ኣባ-ቦራ ( Eloo The father of Holstein Friesian) ኢልባቡር ከተማ በሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ስኩውር ሜትር ይዞታ ላይ ስራውን እንደ ኣውሮጳውያን ኣቆጣጠር በ 1993 ማከናወን የጀመረ ትልቅ የቢራ ማምረቻ ድርጅት...

View Article


ፍትህ የተጠማች ነብስ (Video)

ከዳዊት ሰለሞን Related Posts:በጎንደር ዳባት ሕጻን ሰለሞን ላይ…የኢሕአዴግ መንግስት በጄኔቭ…የኢሳት ገቢ ማሰባሰብና ብዙዎችን…በጀርመን የሚገኙ የፖለቲካና የሲቪክቀነኒሳ በቀለ ያሸነፈበት ቪድዮ –…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሆቴል ውስጥ የተደባደቡት የብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች ሲሳይ ባንጫንና አበባው ቡታቆ ተቀጡ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ጥፋት ፈፅመዋል ባላቸው ተጫዋቾች ሲሳይ ባንጫ እና አበባው ቡታቆ ላይ የገንዘብ ቅጣት መንግስታዊው ሚዲያ ራድዮ ፋና ዘገበ። ሲሳይ ባንጫ የአስር ሺህ አበባው ቡታቆ ደግሞ የአምስት ሺህ ብር ቅጣት ነው በፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተወሰነባቸው። እንደ ፋና ዘገባ ተጫዋቾቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ አበባ በቤት ኪራይ ንረት እየተናጠች ነው

ዜና ትንታኔ ከብርሃኑ ፈቃደ (ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደጻፈው) የመኪና ራዲያተር ጥገና ባለሙያ ነው፡፡ በኪራይ ምክንያት በሚሠራበት ሰባተኛ አካባቢ የተደረገበት ጭማሪ አስደንጋጭ ሆኖበት ሲበሳጭ ከርሟል፡፡ አንድ ሺሕ ብር ይከፍልበት የነበረው ቤት፣ ‹‹ብዙ ግብር መጥቶብኛል፤ ስለዚህ ሁለት ሺሕ ብር ተጨማሪ ክፍያ መደረጉንና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: “ኢትዮጵያን አሸንፈን ለዓለም ዋንጫ በማለፋችን የቼልሲ ተጨዋቾች ደስታቸውን ገልፀውልኛል›› –ኬኔት ኦሜሮ...

ናይጄሪያ የዓለም ዋንጫ ህልሟን እውን ለማድረግ ኢትዮጵያን ማሸነፍ ነበረባት፡፡ አዲስ አበባ ላይ 2-1 ድል ካደረገች በኋላ በካላባር ከተማም በሌላ ድል ቲኬቷን ቆረጠች፡፡ ኬኔት ኦሜሮ ከፈንጠዚያው በኋላ ወደ ቼልሲ ሲመለስ ዴቪድ ሉዊዝ ጨብጦት ‹‹ወደ ብራዚል እንኳን ደህና መጣችሁ›› ብሎታል፡፡ ሉዊስ በሀገሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 9ኙ ቦርጭን ማጥፊያ የምግብ ዓይነቶች

(ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የታተመ ነው።) ሆድ አካባቢ የሚገኝን የስብ መጠን(ቦርጭን) ለመቀነስ ሙከራ ሲያደርጉ የፕሮቲን ይዘታቸው ከፍ ያለ፣ ሰውነት ውስጥ ተቋጥሮ የሚገኝን አላስፈላጊ ውሃ ማስወገድ የሚችሉ እና የምግብ መፈጨት ሂደትን የሚያቀላጥፉ ምግቦችን መርጦ አዘውትሮ መመገብ ይመከራል፡፡ እነዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ የብሄራዊ እርቅ ኮሚሽን ማቋቋም የሚያስፈልጋት ጊዜ ላይ ናት (ገለታው ዘለቀ)

   ገለታው ዘለቀ   ባለፉት ጥቂት ተከታታይ ጽሁፎች ላይ እንደተወያየነው በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ ውህደት ውስጥ መግባት ኢትዮጵያን እንደገና ለማነጽ ኣማራጭ መፍትሄ ይሆናል። ታዲያ በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ ውህደት ላሉብን ውስብስብ ሁለንተናዊ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል ማለት ሳይሆን ቅድሚያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደ ሃገር ለመሄድ እጃቸውን የሰጡ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ ዛሬም የብሶት ድምጻቸውን ያሰማሉ (የድምጽ ዘገባ)

(ፎቶ ፋይል) ነቢዩ ሲራክ ሁለተኛ ወር የያዘውን የሪያድ መንፉሃን ሁከት የኢትዮጵያውያንን መሞትና መቁሰል ብሎም መፈናቀል ተከትሎ የሳውዲ ሪያድ የኢንባሲና የጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት በባህር በሃጅና ኦምራ የመጡትን ጨምሮ ከአሰሪዎቻቸው ጋር የማይሰሩ ዜጎች በሳውዲ ህግ መሰረት ህገ ወጥ ናቸውና ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቀለ ወጣቶች ከህወሓት መሪዎች ጋር ተጋጩ

የመቀሌ ከተማ (ፎቶ ፋይል) አብርሃ ደስታ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው፦ ዛሬ ሐሙስ ታህሳስ 24, 2006 ዓም በኮብልስቶን ስራ የተሰማሩ (ና ለመሰማራት በማህበራት የተደራጁ) የመቀለ ወጣቶች በመቀለ ከተማ ማዘጋጃቤት አዳራሽ ተሰብስበው ነበር። የተሰበሰቡበት ምክንያት በጨረታ የተወዳደሩበት የኮብልስቶን ግንባታ መሰረዙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያለፉት ስህተቶች ትምህርት እንጂ ማነቆ አይሁኑ –ግርማ ካሳ

ግርማ ካሳ   እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር፣  ኖቬምበር 17 ቀን 1996 ነበር። በሰርቢያ (የቀድሞ ዩጎስላቪያ) ፣  የክልል ምርጫ ይደረጋል።  በቩክ ድራስኮቪች የሚመራዉ SPO ፣ በቬስና ፔሲች የሚመራዉ GSS እና ሌሎች ድርጅቶች በአንድ ላይ ሆነው አብላጫ ድምጽ ያገኛሉ። ነገር ግን  በወቅቱ የነበሩ አምባገነን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልዩ ጉባኤው የአቋም መግለጫ

ዛሬ በደረስንበት 21ኛው ክፍለዘመን በአለማችን የሚገኘው ሕዝብ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶቹ በተከበሩበት ሁኔታ መመራት ይሻል፡፡ በዚህ ዘመን አምባገነን መሪዎችና መንግስታት በየትኛውም መስፈርት ስልጣን ላይ የመቆየት እድል የላቸውም፡፡ በዚህ ረገድ በቅርብ አመታት ውስጥ የማይደፈሩና እንደ ፈርኦን ይመለኩ የነበሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የለንደን ማርያም ቤ/ክ ጉዳይ፡ የሃሰተ መአትን በመርጨት እርስ በእርስ ለማጋጨት የሚጥሩ ካህናትን አሁንም ማርያም...

ቀን፡ 03/01/2014 በክህነት ካባ ተሸፍኖ እግዚአብሔን ሳይፈሩና ሰውን ሳያፍሩ የሃሰተ መአትን በሕዝበ ክርስቲያን ውስጥ በመርጨት እርስ በእርስ ለማጋጨት የሚጥሩ ካህናትን አሁንም ማርያም እያጋለጠቻቸው ትገኛለች። አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሞያሌ ከተማ የኦነግ ታጣቂዎች የፈጸሙትን ጥቃት ተከትሎ ከተማዋ በመከላከያ ሰራዊት ስትታመስ ዋለች

ኢሳት ቲቪ በዛሬ ስርጭቱ እንደዘገበው በሞያሌ ከተማ የኦነግ ታጣቂዎች የፈጸሙትን ጥቃት ተከትሎ ከተማዋ በመከላከያ ሰራዊት ስትታመስ ዋለች። ባለፈው ረቡእ ታጣቂዎቹ ከቀኑ 10 ሰአት ገደማ ወደ ከተማዋ በመግባት 3 ጠባቂዎችን በመግደልና አንደኛውን ታጣቂ መሳሪያውን በመቀማትና ልብሱን በማስወለቅ ” ሂድና ለአለቆችህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አያሌው ጎበዜ ከአማራ ክልል ፕሬዝዳንትነታቸው ለምን ተነሱ?

ከአቡዛብር ተገኝ ፋክት መፅሄት (በታህሳስ 2006፣ ቁጥር 26 እትሙ) የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ በምን ምክንያት ከስልጣን እንደ ተነሱ ያሰፈራቸውን መላምቶች አንብቤያለሁ፡፡ ብዙዎቹ በግምትና በይሆናል ላይ የተመሰረቱ ከመሆናቸውም በላይ ለግለሰቡ ከፕሬዝዳንትነት መነሳት በዋና ምክንያትነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላማዊ ትግል እድገታችን –ግርማ ሞገስ

(ግርማ ሞገስ) የዚህ ጽሑፍ ግብ የሰላማዊ ትግል እድገት ከኢትዮጵያ ውጭ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጋቸውን እድገቶች ታሪክ ማጥናት ነው። (ሀ) ከኢትዮጵያ ውጭ፥ (1) ከክርስቶስ መወለድ ቀደም ብሎ ጥንታዊ ሮማውያን ከክርስቶስ ልደት 509 አመቶች ግድም ቀደም ብሎ የነበረውን ፍጹም አምባገነናዊ የዙፋን አገዛዝ አፍርሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስር ላይ የሚገኘው አንዷለም አራጌ አዲሱን የአንድነት አመራር “ሕዝቡን ለመብቱ እንዲታገል አንቁት”አላቸው

(ዘ-ሐበሻ) በዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ዘንድ የ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው ሽልማትን ያገኘውና በ እድሜ ልክ እስራት በገዢው መንግስት ተበይኖበት ቃሊቲ የሚገኘው አንዷለም አራጌ ዛሬ ጠዋት ሊጠይቁት የሄዱትን አዳዲሶቹን የአንድነት ፓርቲ አመራሮች “ሕዝቡን ለመብቱ እንዲታገል አንቁት፤ ሕዝቡ መብቱን አውቆ ለመብቱ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live