ሴቶች ጥሩ ነገር አላቸው ጊዜ እሲኪሰጣቸው ድረስ ጠብቀው ይይዙት ዘንድ እለምናቸዋለሁ።
ሥርጉተ ሥላሴ 21.12.2013 በሴቶች ስሜት ውስጥ መሆንና በስሜቱ ውስጥ ሴቶችን ሆኖ ማሰብ ከባድ ነው። እኔን ተብድሬው አላውቅም። እኔንም ተውሼው አላውቅም። እኔንም ሸቅጬው አላውቅም። እኔንም መስዬው ሳልሆን ሆኘው ስለምጽፈው በስሜቴ ውስጥ ያሉ ነገሮች ሁሉ በአብዛኞቹ ሴት እህቶቼ ስሜት ውስጥ እንደሚኖር አስባለሁ።...
View Articleጥቁር ነኝ … ነገር ግን ውብ ነኝ
ሙሉጌታ አሻግሬ mulugetaashagre@yahoo.com ማህበር እየደገሰች ዘመድ የምትሰበስበዋ አክስቴ ‘አገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው’ ትላለች። ይህን አባባል ለአክስቴ መስጠቴ አይደለም ሙስና እንዳይሆንብኝ። ህዝቡ ሁሉ እንደዛ ይላል። አክስቴ ምን ታድርግ መስመርና አብዮት የተባሉ ሰው ሰራሽ ጭራቆች...
View Articleየጥራት እና ደረጃ መዳቢ ባለስልጣን መ/ቤት እና ሕ.ወ.ሓ.ት (ልዩ ትንታኔ)
ነጻነት ይበልጣል (ከጀርመን) ዛሬ ላስነብባችሁ ያሰብኩት ቀደም ሲል የጥራት እና ደረጃዎች መዳቢ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ተብሎ ይጠራ ስለነበረው አሁን ለአራት ተከፋፍሎ እንዲጠፋ ስለተደረገ ተቋም ነው፡፡ መስሪያቤቱ ምርት እና አገልግሎችን በመቆጣጠር የሸማቹን ደህንነት እና ጤንነነት ማስጠበቅ ፤ የገቢና ወጪ...
View Articleበስዊድን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ላልተወሰነ ጊዜ ተዘጋ
(ዘ-ሐበሻ) “ባለፉት ወራት በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ክርስቲያናዊ ያልሆኑ ሥነምግባራቶች በመከሰታቸውና ያለመግባባት በመፈጠሩ፤ ይህን ተከትሎ በማህበረ ምህመናኑ (አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞች፣ እህቶችና ህፃናት ላይ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ግምት ውስጥ በማስገባት ከነገ ታህሳስ 13 ቀን 2013 (December...
View Articleበኮራ የሙዚቃ አዋርድ ሃገራችንን ያስጠራችው ድምፃዊት ሚካያ በኃይሉ አረፈች
(ዘ-ሐበሻ) “ሸማመተው” በሚለው የሙዚቃ አልበሟ ባሳየችው ብቃት በተለይም በቀጣይነት በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ነብስ ሊዘሩበት ይችላሉ የሚል ግምት ከሚሰጣቸው አርቲስቶች ውስጥ ገብታ የነበረችው ድምፃዊት ሚካያ በኃይሉ በ37 ዓመቷ ከዚህ ዓለም ተለየች። የቀብር ሥነስርዓቷም ዛሬ በለብይ መካነ መቃብር መፈጸሙን...
View Articleበአረና መጠናከር የሰጉት ህወሓቶች ‘ዕርቅ’ፈፀሙ
አብረሃ ደስታ ከመቀሌ ህወሓቶች ለሁለት ተከፍሎው የደብረፅዮን (የአዲስ አበባ) ና የአባይ ወልዱ (የትግራይ) ቡድን ተሰይመው ሲነታረኩ መቆየታቸው ይታወቃል። ከወራት በፊት ጀምሮ ደግሞ ሁለቱም ቡድኖች ‘ለማስታረቅ’ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ጠቅሼ ነበር። ትንቅንቅአሁን አቶ ስብሃት ነጋ (ከቢተው በላይ ጋር በመሆን)...
View Articleኢኮኖሚያችን ሲያድግ የህዝቡ ኑሮ ለምን አሽቆለቆለ?
ላለፉት 8 እና ዘጠኝ ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሁለት አሃዝ አያደገ ነው ሲባል እንሰማለን፤ የእድገት ፍጥነቱ ላይ የሚነሱ በርካታ ጥያቄውች ቢኖሩም መንግስት የመንገድ ግንባታ ፣ የኃይል ማመንጫ ግንባታወችን እና መሰል ነገሮችን በመጥቀስ እድገት እንዳለ አስረግጦ ይከራከራል:: በሌላ በኩል የኢኮኖሚ እድገቱ...
View Articleየደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከዩኒቨርስቲ ተባረሩ
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው፦ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲና የጤና ነክ ተማሪዎች ለውዝግብ የተዳረጉት በሚሰጠው ድግሪ ሲያሜ እንደሆነ ከቦታው የደረሰን ማስረጃ ያስረዳል፡፡ ከ1ኛ እስከ 4ተኛ ዓመት ያሉ ተማሪዎች ሲመደቡ ዲግሪያቸው የጤና ሳይንስ መኮንን (Public Health Officer) እንደሚባል እንደተነገራቸው...
View Articleሰበር ዜና ከሳውዲ አረቢያ ! ሮብ ምሽት በመንፈሃ ዙሪያ መጠነ ሰፊ ጥብቅ ፍተሻ ተጀመረ !
ነቢዩ ሲራክ * በሪያድ የኢትዮጵያ ኢንባሲ የተጀመረውን ፍተሻ በማረጋገጥ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸው ዜጎች በሰላማዊ መንገድ በአስቸኳይ ለጸጥታ አስከባሪዎች እጅ በመስጠት ወደ መጠለያ በመግባት ወደ ሃገር እንዲገቡ ማምሻውን ባወጣው ማስታወቂያ አሳስቧል ። ካለፉት ሳምንታት ወዲህ በሪያድ መንፉሃ በኢንባሲውና በሃገር ሽማግሌዎች...
View Articleየለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ጉዳይ ለወያኔ እጅ መስጠት ወይም ነጻ የመዉጣት ትግል ነዉ፤ ምዕመናን በድምጽ...
ከአጥቃዉ ቦጋለ የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ጉዳይ ለወያኔ እጅ መስጠት ወይም ነጻ የመዉጣት ትግል ነዉ። ምዕመናን በድምጽ የማሸነፍ ሙሉ መብት አላቸዉ። በድምጽ ያሸነፈ ብቻ ይረከባል፦ይህ መብት የእንግሊዝ አገር ዲሞክራሲ ነዉና፤ ግን ሰዉ ያልዘራዉን ማጨድ አይችልም። የለንደን የደብረ ጽዮን ቅድስት ማሪያም...
View Articleቴዲ አፍሮ እና ጥሬ ጨዋዎች
ሁኔ አቢሲኒያዊ - ፒተርቦሮው ዩ.ኬ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በብዙዎች ሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ትልቅ ስፍራየሚሰጠው ወጣት ከያኒ ነው፤ በሙዚቃዎቹ በሚያነሳው ሀገራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ፣ታሪካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች የተነሳ የብዙዎችን ቀልብ ለመግዛት የቻለ ይመስለኛል፡፡ የእርሱን ታላቅነት መግለፅ የዚህ ጹሑፍ...
View Articleየዝነኛው አርቲስት ቴዎድሮስ ምትኩ (ቴዲ) የቀብር ሥነ-ስርዓት የፊታችን ቅዳሜ በሜሪላንድ ይፈጸማል
(ዘ-ሐበሻ) ከቀናት በፊት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዎድሮስ ምትኩ (ቴዲ) የቀብር ስነሥርዓት የፊታችን ቅዳሜ በሜሪላንድ እንደሚፈጸም ቤተስቦቹ ለዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ገለጹ። ኖቬምበር 11 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተወለደው ይኸው ታዋቂ የሳክስፎን ሙዚቃ ባለሙያ ህይወቱ ያለፈችው ባለፈው...
View Articleአንድነትና የሚሊየንም ድምጽ ለነጻነት ንቅናቄ –አማኑኤል ዘሰላም
amanuelzeselam@gmail.com ታህሳስ 15 ቀን 2006 ዓ.ም የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር፣ አቶ ይልቃል ጌትነት፣ በዉጭ አገር የሥራ ጉብኘት እያደረጉ እንደሆነ በስፋት እየተዘገበ ነዉ። ታዲያ «ስለ ሰማያዊ ብዙ እየሰማን፣ የአንድነት ፓርቲ ድምጽ ግን ምነዉ ጠፋ። የሚሊየነሞች ድምጽ ለነጻነትስ ወዴት ገባ ?»...
View Articleትንሽ ስለጃዋር መሀመድ _ ከዓለማየሁ መሀመድ
ሁለት ነገሮችን ላንሳ። 1. የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል መሬት አንቀጥቅጥ ሆኖ ለሁለት ዓመት ገደማ ዘልቋል። በዚህ ትግል ውስጥ በሀገር ቤት ከስርዓቱ ጋር አንገት ለአንገት ተናንቀው ደም ህይወታቸውን ገብረው ትግሉ በማይናወጥ ጽናት ላይ እንዲቆም ያደረጉት ብዙሃኑ ሙስሊሞች ዋጋቸው በክብር መዝገብ ላይ ምንጊዜም ወርቃማ...
View Articleሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ: ስልጠና ክፍል አምስት፥ ከ1924 – 2002 በኢትዮጵያ የተደረጉ ምርጫዎች ግምገማ –በግርማ ሞገስ
በግርማ ሞገስ ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን 2006 ዓ.ም. ግርማ ሞገስ የስልጠና ክፍል አምስት ግብ በዐፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት (1924-1967)፣ በደርግ ዘመነ መንግስት (ከ1967 – 1983)፣ (3ኛ) በህውሃት/ኢህአዴግ ዘመነ መንግስት (1983 – 2002) የተደረጉትን ምርጫዎች በአጭር በአጭሩ መጎብኘት እና...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ፡ “31.700 በላይ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ከአሰሪዎቻቸው ጠፍተዋል! “
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ፎቶ ፋይል) የማለዳ ወግ … የተረሱት ኢትዮጵያውያን የኮንትራት ሰራተኞች በጭንቁ ቀን! “31.700 በላይ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ከአሰሪዎቻቸው ጠፍተዋል! ” እለተ ሃሙስ ታህሳስ 17 2006 የወጣው አረብ ኒውስ ” Over 31,000 Ethiopian maids ran away...
View Articleበሚኒሶታ የደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምእመናን “የሕዝብ ድምጽ ይከበር”ሲሉ መግለጫ አወጡ
የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በገለልተኝነት እንዲቆይ በሕዝብ ድምጽ ብልጫ መወሰኑ ይታወሳል። ሆኖም ግን ይህን ውሳኔ የቤ/ክርስቲያኑ ካህናት ለመቀልበስ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን በመግለጽ ለሰላም እና ለአንድነት የቆሙት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ምእመናን የሚከተለውን መግለጫ አውጥተው በትነዋል።...
View Articleእኛና እነሱ/ ዝቅ እንበል/ በጌዲዮን ከኖርዎይ
እኛና እነሱ/ ዝቅ እንበል/ ጌዲዮን ከኖርዎይ በአለም ላይ ካሉ ሃገሮች ውስጥ ስልጣን የሌለበት ሃገር ቢኖር ወይም ባለስልጣኑ ህዝብ የሆነበት ሃገር ቢኖር ሳላጋንን ኖርዎይ የምትባለው ሃገር ናት ማለት እችላለሁ፥፥ በግልፅ ህዝቡ የሚፈልገውን፥ ያስተዳድረኝ እገዛለታለሁ ብሎ አምኖ ድምፁን የሚሰጥለት መሪ፥፥ መሪውም ከልቡ...
View Articleየዘፋኞቻችን ሞራልና ስብእና
ከጥበቡ ተቀኘ የሃገራችንን የሙዚቃ ስራ ድሮ በሽክላ ኋላ ላይ በካሴት አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በሲዲ ታትሞ ገበያ ላይ ሲቀርብ እንገዛና ከማዳመጥና ከማጣጣም አልፈን እንደ ቅርስ በየቤታችን የምንወዳቸውን ዘፋኞች ስራ እናስቀምጥ ነበር:: ከዚሁ ጉዳይ ጋር ተያይዞ የለመድናቸው የሙዚቃ ቤት ስሞችም ነበሩን ታንጎ ፣...
View Articleበጎንደር ዳባት ሕጻን ሰለሞን ላይ ማን የጥይት እሩምታ አወረደበት?
ከዳዊት ሰለሞን ሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ ነዋሪ የነበሩት የ55 ዓመቱ አቶ ማስረሻ ጥላሁን የተመሰከረላቸው አርሶ አደር ገበሬ በመሆናቸው የክልሉ ግብርና ጽ/ቤት ሞዴል አርሶ አደር በማለት ሸልሟቸዋል፡፡የሁለት ወንድና የአምስት ሴት ልጆች አባት የሆኑት አቶ ማስረሻ ወሰኔን ገፍተሃል የሚል ክስ ቀርቦባቸው በዳባት ፍርድ...
View Article