ዴሞክራሲያ ጋዜጣ (PDF)፡ ያልተቋረጠ ትግል፤ ያልተቆጠበ መሥዋዕት
ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁጥር 3 መሠረትን በሕዝብ ፍቅርና በሃገር ጥቅም ላይ አድርጎ የሚታገል ድርጅት፤ ዓላማውን ከግብ ለማድረስ ያልተቆጠበ ትግልና ያልተቆጠበ መሥዋዕት ከመክፈል የተለየ ባህርይና ድርጊት አይኖረውም። ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ…“አቶ እያሱ...
View Articleአንኳን ለብርሃነ በሰላም ልደቱ አደረሰዎ
Related Posts:Hiber Radio: በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ የዓመት…Hiber Radio: ሳውዲ አረቢያ ለመኖሪያና…‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም…የጅንካ ሕዝብ በአድማ በታኝ ፖሊሶች…የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና…
View Article“ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ መመለስ አለበት” –ረ/ፕሮፌሠር መድኅኔ ታደሠ
<strong>“ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ መመለስ አለበት” “የመለስን ያህል ስልጣን የያዘ ሠው አለመኖር ብዙ ነገሮችን ሸግግርና ጥያቄ ውስጥ እንዲገቡ አድርጓቸዋል” ረ/ፕሮፌሠር መድኅኔ ታደሠ</strong> <em>ረዳት ፕሮፌሠር መድኅኔ ታደሠ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን...
View ArticleHiber Radio: ሳውዲ አረቢያ ለመኖሪያና ለስራ ፈቃድ እድሳት ተጨማሪ የሁለት ወር ጊዜ ሰጠች
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 27 ቀን 2006 ፕሮግራም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<...ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆኑ ሰማያዊ ተጋዮች ናቸው... ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት እስካሁን በተጓዙባቸው ከተሞች ሁሉ አስቸጋሪ ጥያቄ አልተጠየቁም...
View Articleዘመንን ለማሰር (በልጅግ ዓሊ)
ይህን 77 እስሩት በገመድ፣ ወደ 78 እንዳይረማመድ። ይህች አነስተኛ ስንኝ የሰማኋት እንደ ሃገራቸን አቆጣጠር በ1978 ዓ.ም ላይ ነበር። መቼም የማይረሳ የለም አሥረኛው የአብዮት በዓልም ተረሳ። ያኔ እነ “ጓድ መንግሥቱ“ ድርቁን ደብቀው አሥረኛውን የሥልጣን ዘመናቸውን ለማክበር ውስኪ በመርከብ ያስገቡበትና...
View Articleኮካኮላ የቴዲ አፍሮ ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ
በ 2014 ብራዚል ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ላይ ቴዲ አፍሮ የክብር እንግዳ እንዳይሆን አዲስ ዘመቻ በእነ ጃዋር መሃመድ መጀመሩ ተሰማ። በዓለም ዙርያ ያሉ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ለተፈናቀሉ ወገኖች እየተረባረቡ ባሉበት በዚህ ፈታኝ ወቅት፤ ጃዋር እና ሜንጫዎቹ ጸረ-ኢትዮጵያዊነት ዘመቻቸውን በስፋት ተያይዘውታል።...
View Articleፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የጌታን ልደት በማስመልከት ቃለ ምዕዳን ሰጡ
አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ዘኢትዮጵያ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን!! “ስብሃት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወ ሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ” “ክብር ለእግዚአብሔር በሰማያት፤ ሰላምም በምድር፤ ለሰውም በጎ ፈቃድ ይሁን።” (ሉቃ 2:14) Read Full Story in...
View ArticleHealth: በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?
(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ጂቲ እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ ችግር በተደጋጋሚ መከሰት ከጀመረ አንድ ዓመት ይሆነኛል፡፡ በሳምንት ቢያንስ ሶስት ቀን ይህ ችግር ይከሰትብኛል፡፡ ሁሌም...
View Articleሕዝባዊ ብሶት –የከተማ አብዮት? –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ኢህአዴግ በከተሞች ላይ የቋጠረውን ስር የሰደደ ጥላቻ ከነመግፍኤው ጨርፈን ከተመለክተን በኋላ፤ ለዛሬ፣ ታላላቅ ግድፈቶቹ ሕዝባዊ ተቃውሞ ለመቀስቀስ ሊኖራቸው የሚችለውን አስተዋፅኦና በአደባባዩ የሚነሱትን ዋና ዋና ጥያቄዎች ለመዘርዘር፤ እንዲሁም ‹‹ማኦኢዝም›› የሚበይነውን...
View Articleጃዋር መሐመድ በኮካኮላ ላይ ቦይኮት አልጠራንም አለ
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት በጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ አማካኝነት ዘ-ሐበሻን ጨምሮ በተለያዩ ድረ ገጾች በተሰራጨው “ኮካኮላ የቴዲ አፍሮ ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ” የሚለውን ዜና ተከትሎ ጃዋር መሐመድ በፌስቡክ ገጹ ባስተላለፈው መግለጫ ይህ መረጃ መሠረተ ቢስ ነው ሲል ገለጸ። በአሁኑ ወቅት ቦይኮት በደሌ በሚል ተነስተውበት...
View Articleዛሬም ኢትዮጵያውያን በጅዳ መካ በከፍተኛ ስቃይና እንግልት ላይ ናቸው (በፎቶ የተደገፈ አዲስ መረጃ ከሳዑዲ)
በጅዳ እና አካባቢው የኢትዮጵያውያን ክራሞት ነብዩ ሲራክ (ከሳዑዲ አረቢያ) ካሳለፍነው ወር ጀምሮ በመንግስት ጥሪ ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ በተደረገው ጥሪ እጃቸውን የሰጡ መኖሪያና የስራ ፈቃድ የነበራቸው ዜጎች ባቀረቡት ቅሬታ ” ወደ ሃገር እንዳንገባ ተደርገን እየተጉላላን ነው! ” ብለውኛል። በቀን በሚሰጠው ደረቅ...
View Articleበዓለም አቀፍ ደረጃ ሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሴቶች አርዓያ የሆነች ኢትዮጵያዊት ኒይሮ-ሰርጀን –ዶክተር እሙን አብዱ
ከሳዲቅ አህመድ ወጣቷ ኢትዮጵያዊት ዶክተር ድንቅ የቀዶ-ጥገና ስራዎችን እንደምታከናዉን በአሜሪካ የመገናኛ ብዙሗን ተዘግቧል። እርሷ የሙያ ግዴታዋን ትወጣ እንጂ ያደረገቻቸዉ የቀዶ ጥገናዎች አስደናቂ ናቸዉ ብላ አትገምትም፤ ግን ቤተሰቦቿ እዉነታዉን ያረጋግጣሉ። ኒይሮ-ሰርጀኗ ዶክተር እሙን አብዱ ባለፈዉ አመት መገባደጃ...
View Article(ሰበር ዜና) እነ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው
(በአንድ ወቅት በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ወጥቶ የነበረው ሌንጮን እና ፕሮፌስር ይስሃቅን በሚኒያፖሊስ በድርድር ስብሰባ በኋላ የተነሱትን ፎቶ የሚያሳይ ምስል) (ዘ-ሐበሻ) “ከእንግዲህ የቀድሞው መንገድ አይሰራም” በሚል የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን የመሰረቱት የቀድሞ የኦነግ አመራሮች እነኦቦ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ ሊገቡ መሆኑ...
View Articleየአዘጋጁ መልዕክት፡ ዘ-ሐበሻን እየተፈታተኑ ያሉ ሁኔታዎች
የተከበራችሁ የዘ-ሐበሻ ድረገጽ ጎብኚዎች! በቅድሚያ ዘ-ሐበሻን የወቅታዊ መረጃዎች መገኛ አድርጋችሁ በመምረጣችሁና ሁልጊዜም ስለምትጎበኙን ምስጋናችን የላቀ ነው። ዘ-ሐበሻ ከዕለት ወደ ዕለት ተፈላጊነቷ እየጨመረ መሄዱን በየቀኑ ከምናገኘው ትራፊክ ለመረዳት ችለናል። በዚህም ደግሞ እናንተን ዘ-ሐበሻን ታማኝ የዜና ምንጭ...
View Articleየግንቦት 7 ወቅታዊ መልዕክት፡ “ከተገኙት አስከሬኖች ግድያው የቅርብ መሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል”
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚገኘው የክብርዘበኛ ጦር ካምፕ ውስጥ ማንነታቸው ያልታወቁ የ6 ዜጎች አስከሬን ለመንገድ ሥራ በተሠማሩ ቆፋሪዎች አማካኝነት መገኘቱ የሰሞኑ አሳዛኝ ዜና ነው። አንድ አይነት ቀለም ባላቸው ብርድ ልብሶች ተጠቅልለው ከተገኙ 6 አስከሬኖች የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሰለባዎች...
View Articleአዲስ ዓመት ለጋራ ራዕይ –በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/
በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/ በፈረንጆቹ ወይም እንደ ጎርጎርያን አቆጣጠር 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭው አለም ታላላቅ አሳዛኝና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ግጥመውን አልፏል፡: አንዳንዴም ይህ ዓመት ባልነበረ የሚያስብል ነበር :: እንኳን አለፈ :: ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥ...
View Articleኬሳ ኬሳ አዱሬን ቢነሳ…(ውስጥ ውስጡን ድመትም ነብር ናት) ክፍል 1( በቶሎሳ በቀለ)
ይድረስ ታሪክ ለመታንሻፈፉ እና በብሄር ለማጋጨረት ለምትጠሩ ሁሉ አባቴ አንድ ነገር ሳይጥማቸው ሲቀር ‹‹ኪሳ ኬሳ አዱሬን ቢኒሳ..›› ይላሉ፡፡ ‹‹ውስጥ ውስጡን ድመትም ነብር ናት..›› ማለት ነው፡፡ ይህ የኦሮሞን አባባል የተጠቀምኩት የኦሮሞ ልጆች ላይ ነብር መስለው ድመት የሆኑ የተገላበጠ ገመና ያላቸው እንደ እባብ...
View Articleእስክንደር ነጋ አሸባሪ ከተባለ ጆን ኬሪና አል ባራዴየም አሸባሪዎች ናቸው ማለት ነው –ግርማ ካሳ
ግርማ ካሳ ኢቲቪ በቅርቡ አንድ በአንድ በኩል አሳዛኝ በሌላ በኩል አስቂኝ ዶኪሚንተሪ ለተመልካቾቹ አቅርቧል። በርካታ ጉዳዮች ተነስተዋል። ለዛሬ፣ የፌዴራል ከፍተኛ አቃቤ ሕግ የሆኑት፣ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝ አንጋፋዉ ጋዜጠኛ እስክንደር ነጋን በተመለለተ፣ በተናገሩት ላይ ጥቂት ሃሳቦችን ለመገልጽ እወዳለሁ። ሰዉዬ ስለ...
View Articleየደቡብ አፍሪካዊው ፓስተር ወደ ፈጣሪ መቅረብ ለሚፈልጉ ተከታዮቹ ሣር እንዲበሉ አዘዘ
በአትላንታ የሚታተመው ድንቅ መጽሔት ተርጉሞ እንዳቀረበው ዜና ድንቅ፦ ደቡብ አፍሪካዊው ሰባኪ ተከታዮቹ ሣር እንዲበሉ አዘዘ …. (ሜይ ኦንላይን ጥር 2/2006- ጃንዋሪ 10/2014) በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የሚገኘው የራቢኒ ሴንተር ሚኒስትሪ ቤተክርስቲያን ፓስተር የሆኑት ሌሴጎ ዳንኤል፣ “ወደ እግዚአብሔር...
View Article“ፓርቲ ለመምራት ብዙ የሚቀረኝ ቦታ እንዳለ ተረድቻለሁ” –አቶ ግርማ ሰይፉ
አንድነት ጠቅላላ ጉባኤውን በማድረግ እና ፓርቲውን እስከቀጣይ ጉባኤ የሚመራውን አዲስ የፓርቲ ሊቀመንበር መርጧል፡፡ ፓርቲው ለሁለት ቀናት አባላቱን በመሰብሰብ ጠቅላላ ጉባኤውን ካከናወነ በኋላ፣ ታህሳስ 20/2006 ዓ.ም ምሽት ላይ አባላቱ የሰጡትን የድምፅ ውጤት ይፋ በማድረግ አዲሱን ተመራጭ አሳውቋል፡፡ በዕለቱም ጥሪ...
View Article