ሳዑዲ አረቢያ የሞት ፍርድ የሚፈጽሙ “ነብሰ ገዳዮችን”ትፈልጋለች
በአንድ ዓመት ውስጥ በ15 ሚልዮን ሙስሊሞች የምትጎበኘው ነዳጅ ላይ የተኛችው ሃገር ሳውዲ አረቢያ ከሠሞኑ የዓለማችን ትልቁን ሆቴል ልትገነባ መሆኑን ሰምተናል፡፡ መካ ከተማ ውስጥ የሚገነባውና አብራጁ ኩዳይ የሚል ስያሜ የተሰጠው ሆቴል 10 ሺህ መኝታ ክፍሎች ይኖሩታል፡፡ 70 ሬስቶራንቶች አሉት፡፡ 2.25 ቢሊዮን...
View ArticleSport: ማራዶና በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ
የ1986ቱ የዓለም ዋንጫ ኮከብ አርጀንቲናዊው ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ዮርዳኖስን በጎበኘበት ወቅት በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠምቋል፡፡ በቅርቡ የተካሄደው የፌፋ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ የሚወዳደሩትን ዮርዳኖሳዊውን ልዑል አሊ ቢን አል ሁሴን ድጋፍ ለማሰባበሰብ ወደ ዮርዳኖስ አምርቶ የነበረው...
View ArticleHealth: የአሳ የጤና በረከቶች
በፋሲካው ታደሰ አሳ በፕሮቲን ይዘቱ ወደር የማይገኝለት እንደሆነ ይነገራል። ዝቅተኛ የካሎሪ መጠን መያዙም በበርካቶች ዘንድ ተመራጭ አድርጎታል። አሳ መመገብ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ፣ ካልሲየምና ሌሎች በርካታ ሚኒራሎችን እንድናገኝ ያስችላል። ቆዳችን ለስላሳ፣ ተለጣጭና ያማረ እንዲሆንም አሳን መመገብ ይመከራል። የባህር...
View Articleበውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ያላቸው ሚና ምንድን ነው? (ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ ከያሬድ ጥበቡና...
(ዋዜማ ራድዮ) ያለፉትን አምስት ዓስርት ዓመታት በባህር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ለመሳተፍና ተፅዕኖ ለማሳረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች አድርገዋል፣ በተደራጀም ይሁን ባልተደራጀ ሁኔታ፣ከምርጫ ተሳትፎ እስከ ትጥቅ ትግል። የዲያስፖራው የፖለቲካ ተሳትፎና ትግል የጉዳዩ ባለቤቶች የተመኙትን ያህል...
View Articleኢትዮጵያውያንን የገደለው አይሲኤስን ለማውገዝ ስልፍ በመውጣቱ የታሰረው አቶ ዳዊት አስራደ ለሶስተኛ ጊዜ የዋስትና ገንዘብ...
• እስካሁን 36 ሺህ ብር ከፍሏል የቀድመው አንድነት አመራር አቶ ዳዊት አስራደ ትናንት ግንቦት 3/2007 ዓ.ም አራዳ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ በ5000 ብር ዋስ እንዲፈታ ዋስትና የተፈቀደለት ቢሆንም ገንዘቡን ካስያዘ በኋላ ዋስትናው እንደተነሳ ተነግሮት በእስር ላይ እንዲቆይ ተደርጓል፡፡ በትናንትናው...
View Articleእንሂድ ይለኛል ደግሞ!! – (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
መከራ መንገድ እንጂ፣ ስርየት መድረሻ የሌለው፤ ታሪክ ድርሳኑ ሲፈተሽ፣ ጦቢያ መንገደኛ ነው፡፡ ባዘመመ ጎጆው፣ በተውተፈተፈ ግርግዳ፤ የተንጠለጠለ ቅል የተሰቀለ አቁማዳ፤ ካለው፤ ጦቢያ መንገድ ይወዳል፣ ጦቢያ መንገድ ያመልካል፣ የተጫነ ጌኛ ነው፡፡ ህቅ.. እንቅ ቢል ከመንገድ፣ ቅሉ ጠብታ አቁማዳው ጥሪት ባይኖረው፤...
View Articleየኡዛዛ አሌይና ዘፋኞች ሔለን በርሔና ናዳ አል ቃላ –ሊያዩት የሚገባ (Video)
የኡዛዛ አሌይና ዘፋኞች ሰሞኑን ተገናኝተዋል:: ታዋቂዋ የሱዳን ድምጻዊት ናዳ አል ቃላ ከኢትዮጵያዊቷ ሄለን በርሄ ጋር በተገናኙበት ወቅት እርስ በራሳቸው ያላቸውን አድናቆትና ፍቅር የተገለለጹት በሚከተለው መልኩ ነበር:: ሁለቱም ይህን ተወዳጅ ዘፈን በአንድ ላይ ዘፍነውታል:: ይመልከቱት:: The post የኡዛዛ አሌይና...
View Articleበሚኒሶታ የተደረገው ኮንሰርት ትርፍ ባይገኝበትም አዘጋጆቹ ከኪሳቸው ያዋጡት ገንዘብ ለመ/ር ዘመድኩን በቀለ ተላከ * ወለጋ...
(ዘ-ሐበሻ) “አንድነት” በሚል በሊቢያ በአይሲኤስ የተሰውቱን ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች በገንዘብ ለማገዝ ሜይ 23 2015 የተጠራው ኮንሰርት ትርፍ ባይገኝበትም አዘጋጆቹ ከኪሳቸው አዋጥተው ገንዘቡን ለመ/ር ዘመድኩን በቀለ ላኩ:: የሟች ቤተሰቦችን በየከተማው እየዞረ ከውጭ የተላኩትን ገንዘቦች እያደረሰ የሚገኘው መ/ር...
View Articleይድረስ ስለ አንዳርጋቸው –አብዩ በለው ጌታሁን
መቅድም እነ ጀነራል ተፈራ ማሞ በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተጠርጥረው በህወሃት የማሰቃያ ጉድጓድ ከተጣሉ እነሆ የዳግሚያ ስቅለት 6ኛ አመታቸው አለፈ ፡፡ ታዲያ በዚያን ሰሞን ነበር፡- 1ኛ. ጀነራሎቹ እንዴት በህወሃት የስለላ ወጥመድ ውስጥ ሊወድቁ ቻሉ? 2ኛ. ስህተቱ በማንና ምን ላይ ተሰራ? ከመካከላቸው ለህወሃት...
View Articleየማለዳ ወግ …በብላቴናው ላይ የዘገየው ፍትህ ! (ነቢዩ ሲራክ)
* የእናት 9 ዓመት ሰሚ ያጣ ጩኸት * እናት አንጀቷን አስራ የፍትህ ያለህ ስትል ዛሬም ታነባለች * ፍትህ ዘግይቶ ጎድቷታል …አለፋ ስቅተቷ በዝቷል * ፍትህ የሚያስገኛት ፣ ግፉን የሚያስቆመው ጠፍቷልየ4 ዓመት ደልዳላ እያለ ድክ ድክ እያለ ሮጦ ለቀላል ህክምና ከጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት አፍንጫ ስር በሚገኝ አንድ...
View Articleዶ/ር ዳኛቸዉ አሰፋ በ15 ቀናት ውስጥ የዩኒቨርሲቲውን ቤት እንዲያስረክቡ ደብዳቤ ደረሳቸው
(ዘ-ሐበሻ) ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ ቆይተዋል፡፡ ምሁሩ በዋናነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ቢኾኑም በሕግ ፋክልቲ፣ በሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ፣ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር...
View Articleበጊቢ ገብርኤል አካባቢ በተነሳ ቃጠሎ ካለቅያሪ ልብስ የቀሩ 25 ሰዎች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ወረዳ ስምንት በተለምዶ ጊቢ ገብርኤል አካባቢ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በደረሰ የ እሳት አደጋ ቤታቸው የወደመባቸው ወገኖቻችን ለወገኖቻቸው የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች አካባቢውን ሄደው ከጎበኙ በኋላ እንደጠቀሱት ሰኔ 3 ቀን 5...
View ArticleHealth: 6ቱ የእርጎ የጤና በረከቶች
እርጎ አቅም በሚያጎለብት ፕሮቲንና የአጥንት ጤናን በሚጠብቅ ካልሲየም የበለጸገ ነው። እርጎ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች መካከል የተወሰኑትን እንመልከት። 1. ክብደት ለመቀነስ ያግዛል የሰውነት ክብደት ለመቀነስ እርጎ ጠቀሜታው የጎላ እንደሆነ ነው የሚነገረው። በቅርቡ በቲኔስ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ጥናት እርጎ...
View Articleየሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በጀርመን እና በአካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በጀርመን እና በአካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች The post የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በጀርመን እና በአካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleየህሊና እስረኛዋ ማኅሌት ፋንታሁን –መልካም ልደት! እንኳንም ተወለድሽ
ከዞን 9 በአለማችን ላይ እንደሰውልጅ በገዛ ፍጡሩ ላይየሚጨክን አውሬ የለም እስከዛሬ የምንሰማቸው አሰቃቂ እና አስነዋሪ በደሎች አንዱ ሰብአዊ ፍጡር በሌላው ላይ የፈፀማቸው ናቸው፡፡እንደዚህ ያሉ ክፉ ተግባራት በፍትህ ሽፋን በዚህ ጊዜ በአደባባይ ሲፈፀሙ ማየት ደግሞ እጅጉን ያማል፡፡ ዘመኑን የማይመጥነውና እና...
View Articleአልሸባብ 30 የኢትዮጵያ ወታደሮችን በደፈጣ ውግያ ገደልኩ አለ * የጦር መሳሪያም ማርኬያለሁ ብሏል
(ዘ-ሐበሻ) በአሸባሪነት የተፈረጀው የሶማሊያው አልሸባብ በሞቃዲሾ አቅራቢያ 30 የሚሆኑ ወታደሮችን መግደሉን አስታወቀ:: ዘ-ሐበሻ ከአፍሪካ ሕብረት የሰላም አስከባሪ ሃይል መረጃ መረብ ባገኘችው መረጃ መሠረት የሰላም አስከባሪው ሃይል 30 ኢትዮጵያውያን ወታደሮች መሞታቸውን ያመነ ሲሆን ጉዳዮችን እየመረመርኩ ነው...
View Article‹‹የጥላሁን ገሠሠ ሚስትነት ከሕግ የበላይ አያደርግም.. ወ/ሮ ሮማንን በሕግ እፋረዳታለሁ!›
በቅርቡ በዘከርያ መሀመድ ተጽፎ ለንባብ የበቃውን ‹ጥላሁን ገሠሠ የህይወቱ ታሪክና ሚስጥር› የሚለውን መጽሐፍ ተከትሎ የጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወ/ሮ ሮማን በዙ ‹ከመጽሐፉ መታተም ጀርባ ሌላ ታሪክ አለ› በሚል በቁምነገር መጽሔት ቅጽ 14 ቁጥር 203 አስተያየቷን ሰጥታ ነበር፡፡ በቃለምልልሱ ላይ ስማቸው ከተጠቀሱ ሰዎች...
View Article18ኛው የአውሮፓ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመጀመርያ ጊዜ በጀርመን ሃገር ፍራንክፈርት ከተማ (ማስታወቂያ)
18ኛው የአውሮፓ መንፈሳዊ ጉባኤ ለመጀመርያ ጊዜ በጀርመን ሃገር በFrankfurt am Main ከተማ ይዘጋጃል:: በዚህም ጉባኤ ላይ በአውሮፓ፤ በምሥራቅና ደቡብ አፍሪቃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ከልዩ ልዩ አብያተ ክርስቲያናት ከሚመጡ አባቶችና ሊቃውንተ ቤተ...
View Articleየማህሙድ አህመድ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ተከበረ * አላሙዲ 5 ሚሊዮን ብር ሸለሙት
(ዘ-ሐበሻ) የትዝታው ሙዚቃ ንጉሥ የሚል የክብር ስያሜን ከኢትዮጵያውያን የተጎናጸፈው ዝነኛው ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎት ዘመኑ ተከበረ:: ማምሻውን በሸራተን አዲስ በተከናወነው በዚሁ የማህሙድ አህመድ የሙዚቃ ዘመን 50ኛ ዓመት ልደት ላይ ድምፃዊውን የሚዘክሩ የተለያዩ ፕሮግራሞች...
View Articleቴድሮስ አድሐኖም በጆሐንስበርግና በፕሪቶሪያ ዙሪያ እንዳይዘዋወሩ ጥብቅ መልእክት እንደደረሳቸው ተነገረ
መርጋ ደጀኔ እንደዘገበው በደቡብ አፍሪካ የሚደረገዉን የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ለመካፈል ወደዚያዉ ያመራዉ የወያነኔ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴድሮስ አድሐኖም በጆሐንስበርግና በፕሪቶሪያ ዙሪያ እንዳይዘዋወሩ ጥብቅ መልእክት ከወያኔ መረጃ ቢሮ በፕሪቶሪያ ለሚገኘዉ የወያኔ ኢንባሲ መተላለፉን ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ::...
View Article