‹‹ከእኛው ውጭ ማንም ሊደርስልን አይችልም!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
‹‹ከእኛው ውጭ ማንም ሊደርስልን አይችልም!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከእኛው ውጭ ማንም ሊደርስልን አይችልም!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ቁጭት፣ አንገት መድፋት፣ ሁል ጊዜ ሀዘን፣ ሁል ጊዜ ወደ ውስጥ ማልቀሳችን አልፎ፣ ወይም ደግሞ ደረቅ ታሪክ ሆኖ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የስልጣኑ ባለቤት፣ የሰው ልጅ ክብር አግኝቶ...
View Articleምርጫ ሲባል መሳይና አስመሳይ –መስፍን ወልደ ማርያም
መስፍን ወልደ ማርያም ምርጫ ሲባል የነጻነት ዓየር አለ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች አሉ፤ ምርጫ ሲባል ተፎካካሪዎች በእኩልነትና በነጻነት የቆሙበት መድረክ አለ፤ ምርጫ ሲባል የራሱን ፍላጎት በትክክል የሚያውቅና ከፍርሃት ነጻ የሆነ መራጭ አለ፤ ምርጫ ሲባል የተፎካካሪዎቹን እኩልነትና ነጻነት፣ የመራጮቹን እኩልነትና...
View Articleየሰኔ 1 ሰማዓታት ተዘከሩ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ1997 ዓም ምርጫ ተከትሎ በአጋዚ ወታደሮችና በፌደራል ፖሊስ አባላት የተገደሉ ኢትዮጵያውያን እየተዘከሩ ነው። በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው መኢአድ ለሰማአታቱ 10 ሻማዎችን በማብራት ዕለቱን አስቦ የዋለ ሲሆን፣ በእስር ላይ የሚገኙ መሪዎችና አባላቱ እንዲፈቱ ከመጠየቅ...
View Articleበዝግ ችሎት ይሁን/ አይሁን በሚል ከርክር ያስነሳው እና በሚዲያ የምስክሮች ቃል እንዳይዘብ የተከለከለው የእነሀብታሙ፣...
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ የሺዋስ አሰፋ ከተቀመጠበት አልነሳም አለ! ‹‹ምስክሬ ላይ ዛቻ እና ድብደባ ስለተፈጸመ ምስክርነቱ በዝግ ችሎት ይሁን›› አቃቤ ሕግ ‹‹በማስረጃ ባልተረጋገጠ አቤቱታ ችሎት በዝግ ሊታይ አይገባም›› የተከሳሽ ጠበቆች ‹‹ሞት የሚያስቀጣ ክስ ቀርቦብን ጉዳያችን በአደባባይ መታየት አለበት፤ እናንተ...
View Articleበአማራው ሕዝብ ላይ እምነት ያጣው ብአዴን በስጋት ምክኒያት የመንግስት ድርጅቶች በልዩ ኃይል እንዲጠበቁ ማስደረግ ጀመረ
በህዝቡ ላይ ያላቸው እምነት እያሽቆለቆለ በመመጣቱ በክልሉ ላይ የሚገኙት የመንግስት ድርጅቶች በልዩ ሃይል እንዲጠበቁ ማድረጋቸውን ተገለፀ:: የትህዴን ራድዪ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ ባሰራጨው መረጃ መሰረት ግንቦት 16/2007 ዓ/ም የተካሄደውን አስመሳይ ምርጫ የአማራ ክልል ህዝብ በተገለፀው ግዜያዊ ውጤት ባለመርካቱ...
View Articleገዳይና ሟች –አየር ኃይልና ህውሃት (ከ አዲስ)
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ቀናዒነት ስላለኝ በቅርብ እርቀት እከታተላለሁ ። ከአባላቱም ጋር በስደት የቅርብ ወዳጅነት መስርቼ ከልብ ትርታቸው ጋ የእኔን አዛምጄ ፣ በአዘኑበት አዝኜ ፣ ሲደሰቱ ተደስቼ ለማንኛውም ጥሪያቸው በግምባር ቀደምትነት ምላሽ በመስጠት በሁሉም ቦታ ታድሜ እነሆ ዘመናት ተቆጠሩ ። እማውቀው – እኔ...
View Articleቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ነው? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com (ግርማ ሰይፉ) ሰሞኑን ልብ አውልቁ በዝቶዋል፡፡ አማራጭ በሌለው ምርጫ ተብዬ ውስጥ ምን ይጠበቅ እንደነበር ግን አልገባኝም፡፡???? በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ የሚፈላሰፉ በትምህርታቸው የገፉ የሚባሉ የሀገራቸውን ፖለቲካ ቢያንስ በዚህ ዓመት ምን ምን ክንውኖች...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ – እስርና አፈና የምርጫውን ችግር ሊሸፍን አይችልም!!
ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ገዥው ፓርቲ የ2007 ዓ.ም አጠቃላይ ምርጫን የመንግስትን መዋቅርና ኃብት ያለገደብ በመጠቀም የዜጎችን በነፃነት የመምረጥ መብት በመዋቅር በማፈን አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት እጅግ በርካታ ህገ ወጥ ተግባራት ሲፈፅም ቆይቷል፡፡ በዚህ ዓይነቱ የለየለት የውንብድና ስራ ተቃውሞ...
View Articleየጋዜጠኛውና የስደት ኑሮው
ሚካኤል ዲኖ ይባላል። የአዲስ አበባ ልጅ ነው። ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ጋዜጦች እና የሬድዬ ፕሮግራሞች ፅሁፎችን በማቅረብ የጋዜጠኝነት ሙያን እንደተቀላቀለ መረጃዎች ያሳያሉ። በ2002ዓ.ም በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በምትዘጋጀው ፍትሕ ጋዜጣ ላይ በሪፓርተርነት እና በዓምደኝነት እየሰራ፣ ጋዜጣዋ የተደበቀውን...
View Articleየኤፍሬም ታምሩ አልበምና ውዝግቡ –ያልተሰሙ አንዳንድ አዳዲስ መረጃዎች
መነሻ አንድ ለማለት መዘጋጀታቸው ሲሰማ ወጣቱ ድምፃዊ ራሱን ለማጥፋት እስከመወሰንየዛሬ ሶስት ዓመት ሳሚ በየነ የተባለ ወጣት ድምፃዊ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የቅጂና የተዛማጅ መብቶች አዋጅን የዘነጋ አንድ አልበም አውጥቶ ነበር፡፡ አልበሙ መሉ ለሙሉ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩን ቀደምት ተወዳጅ ዘፈኖች መሀከል 12 ያህሉን...
View Article„ ….. / –ምንአውቅልህ?“ –ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 10.06.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ እኔስ እላለሁ —- ጥበብ የተጠጋቸው ነፍስ ትኩስ መንፈስ ይዞ ነው መድረክ ላይ መወጣት ያለበት፤ በሰተቀር – ይበርዳል። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) እም! “እንደው በማዬ ሞት ለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋ ይገባል ? ይሄ ሕዝብ እኮ...
View Articleየሽብርተኝነት ክስ በተመሠረተባቸው የፓርቲ አመራሮችና ግለሰቦች ላይ ምስክርነት መስማት ተጀመረ
–የምስክሮች ቃል እንዳይዘገብ ፍርድ ቤት ከለከለ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የቀድሞ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት)፣ የአረናና ሰማያዊ ፓርቲዎች አመራሮች ላይ፣ ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቹን ከሰኔ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ማሰማት ጀመረ፡፡ ክሱን የመሠረተው የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቹን...
View Articleምርጫም ቅርጫም መሆን ያልቻለው የ2007ዓ.ም. አምስተኛው ዙር ግርግር ትዕይንቱ!
ከአምሳሉ ገ/ኪዳንከአምሳሉ ገ/ኪዳን በአህጉራችን አፍሪካ ዲሞክራሲያዊ ፍትሐዊ ተአማኒና ነጻ ምርጫዎች እየተኪያሔዱ መንግሥታት የመቀያየሩ ሒደት ከጀመረ 20 ዓመታት አለፉ፡፡ ለዘመናዊ ሥልጣኔና ዲሞክራሲ (በይነ ሕዝብ) ባይተዋር በመሆኗ በዚህም ምክንያት ድሀ በመሆኗ “ጨለማዋ አህጉር” በመባል በምትታወቀዋ አህጉራችን ዛሬ...
View ArticleSport: ጃክ ዊልሼር ከዕድሜው በላይ በስሏል
– ግን ሲጋራ ለምን ያጨሳል? – ለልጆቹ ከፍተኛ ፍቅር አለው የትንሹ ጃክ ማርሻል ፀሐይ እየጠለቀች ነበር፡፡ በምድር ላይ የሚያሳልፈው ጥቂት ጊዜ ቀርቶታል፡፡ ሳምንታት ቢበዛ ወራት፡፡ አንድ ታዳጊ እግር ኳስ ተጫዋች ወደ ሌላኛው ዓለም ለመሄድ እየተዘጋጀ ላለው ልጅ የተወሰነ ምቾት ሰጠው፡፡ ለተጨነቁ ወላጆቹ መጠነኛ...
View Articleበሰብለ ዲትሪች (ሚሚ ሾ) የግድያ ምርመራ አንድ ሰው ታሰረ * ምርመራውን ሲያደናቅፍ ቆይቷል ተብሏል
(ዘ-ሐበሻ) በኦንላይን ላይ እንዲሁም በኢቢኤስ ቴሌቭዥን “ሚሚ ሾው” የሚል ከፍታ ወገኖቿን በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ስታገለግል የከረመችው ሰብለ ዲትሪች (ሚሚ) ለኦንታሪዮው ገልፍ ፖሊስ መጥፋቷ ሪፖርት የተደረገው ጁላይ 10 2014 ነበር:: የሰብለ መጥፋትን ሪፖርት ያገኘው ፖሊስ የጠረጠራቸውን ሁሉ ሲመረምር ቆይቷል::...
View Articleየ21 ዓመቱ የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሰማዕት ተስፎም ታረቀኝ / ተስፋ ማርያም (የISIS ሰለባ) –ከዘመድኩን በቀለ
” እርስዎ ለማንበብ ትዕግስት ቢያጡ እንኳን ሼር በማድረግ በትዕግስት ለሚያነብ ሰው ያካፍሉ ” ይህን ታሪክ በከባድ ሐዘን ውስጥ ሆኜ በእንባ ጭምር ጻፍኩላችሁ ። እነሆ በእርጋታ ያንብቡት ። የኢንቲጮው ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ሰሎሞን በሰማዕቱ ዳንኤል ሐዱሽ የነበረንን ቆይታ እንዳጠናቀቅን “ከፊታችሁ የሚጠብቃችሁ በረሃ...
View Articleአሊ አብዶ ክፉኛ የሚጠላው ‹አበበ ቀስቶ›› በኤርሚያስ ለገሰ አይን
በዳዊት ስለሞን አቶ ኤርሚያስ ለገሰ የቀድሞው የኢትዮጵያ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዩች ሚኒስትር ዴኤታ የመለስ ‹‹ትሩፋቶች››በማለት በሰየመው መጽሐፉ ዛሬ በወህኒ ቤት ስለሚገኘው የኢድአፓ አመራር ክንፈ ሚካኤል (አበበ ቀስቶ)እንዲህ ብሏል፡፡ አበበ በሽብርተኝነት ተከሶና ፍርድ ተላልፉበት በዝዋይ ወህኒ ቤት...
View Articleሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የታሪክ ምሁሩን ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል አዲስ መፅሃፍ እንዳያስመርቁ አዳራሽ መከልከሉ ታወቀ
ሰበር ዜና ቢቢኤን ሰኔ 4/2007 ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት የታሪክ ምሁሩን ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል አዲስ መፅሃፍ እንዳያስመርቁ አዳራሽ መከልከሉ ታወቀ መፅሃፉ በጃሊያ አዳራሽ ረመዳን 4 ፣ ሰኔ 14/2007 ይመረቃል:: የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባልና የታሪክ ምሁር አቶ አደም ካሚል የ27 አመታት...
View ArticleHealth: ስለ ሃሞት ጠጠር ሊያውቋቸው የሚገባቸው 4 ቁምነገሮች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የሐሞት ከረጢት የሚባለው የሰውነት ክፍል ከጉበት ሥር የሚገኝ አነስተኛ ከረጢት ሲሆን ለምግብ መፍጨት ሂደት አስፈላጊ የሆነዉ የሐሞት ፈሳሽ የሚጠራቀምበት አካል ነው፡፡ የሐሞት ፈሳሽ ጨዋማ ንጥረ ነገሮችን ያዘለ ሲሆን የምንመገበዉን ቅባት እና ቫይታሚኖች እንዲፈጩ ያግዛል፡፡ 4....
View Articleየስደቱን መከራ ወደ ምፍትሔ መፈለጊያ እድልነት መቀየር ይቻላል? የመነሻ ሀሳቦች (ፈቃደ ሸዋቀና)
ፈቃደ ሸዋቀና ማስታወሻ ፥ (የዚህን ጽሁፍ መሰረታዊ ይዘት በቅርቡ በተካሔደው ኢሳት ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ አቅርቤው ነበር። የኢትዮጵያን ሁኔታዎች አዘውትሮ እንደሚከታተል ኢትዮጵያዊ በሀገራችን የሰፈነው ዘግናኝ ድህነት የፈጠረውን አሳዛኝና አዋራጅ ስደትና ወደፊትም መፍትሔ ካልተበጀ ሊፈጥር የሚችለውን ችግር ገምቼ የባሰ...
View Article