Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሃት አይኑን በጨው አጥቦ፣ ራሱ መራጭ፣ ራሱ ተመራጭ፣ ራሱ ታዛቢ፣ ራሱ ምርጫ ቦርድ (ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ...

አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማህበር ANDENET NORTH AMERICA ASSOCIATION OF SUPPORT ORGANIZATION      8121 Georgia Avenue, Silver Spring, MD 20910 ste 10, Tell: (301) 585-7700 ሰኔ ፲, 2007 ዓ/ም (June 12, 2015)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቦሌ ቡልቡላ መድኃኔዓለም ምእመናን እና የሰንበት ት/ቤት አባላት በዋና ሥራ አስኪያጅ የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ጥያቄ...

  በጥያቄአቸው፣ በአስተዳደር ይኹን በልማት ሥራ ምንም ችግር የለም ብለዋል፤ በሌለ ልማት! ምእመናኑንም ‹‹ምንም ዓይነት ድርሻ የሌላቸውና ማንነታቸው የማይታወቅ›› ሲሉ ገልጸዋቸዋል የታሰሩት ምእመናን በፖሊስ ጣቢያ ‹‹ማዕተባችኹን በጥሱ መስቀላችኹን አውልቁ›› ተብለዋል የቀድሞው የደብሩ አለቃ ዘካርያስ ሓዲስና ኃይሌ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአላሙዲና የአርቲስት ማህደር አሰፋ ግንኙነት አደባባይ መታየት ጀምሯል (ፎቶ ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) ሼህ መሃመድ አላሙዲ ከአርቲስት ማህደር አሰፋ ጋር ግንኙነት ጀምረዋል የሚለው ወሬ ሲወራ ከቆየ ሰንበትበት ብሏል:: በተለይም ማህደር ለትዳር ከምታስበው ጓደኛዋ ጋር ከተለያየች በኋላ ብዙ ጊዜ ከሼኩ ጋር ታይታለች:: በትናንትናው ዕለት ደግሞ ይህን የሁለቱ ግንኙነት በአደባባይ ታይቷል:: የአርቲስት ማህሙድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት –“ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል”

የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት በሰላማዊ ትግል ውስጥ ሁለት አብይት የትግል ስልቶች አሉ፡፡ አንደኛው ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማትና ህግጋት ባሉበት ነባራዊ ሁኔታ የሚደረግ ህዝብን ያሳተፈ ምርጫ ነው፡፡ ምርጫ ሲባል ዝም ተብሎ ለማስመሰልና የአምባገነኖችን የስልጣን እድሜ ለማራዘሚያነት የሚደረገውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መሪ ያጣ ሕዝብ ምን ያድርግ  – ይገረም አለሙ

በዘሀበሻ ገጽ ላይ የተነበበ አንድ ጽሁፍ ለወያኔ አገዛዝ መራዘም የሕዝብ ድክመት እንደሆነ በመግለጽ ተራበ ተጠማ ተጨቆነ ወዘተ ተብሎ ሊጮኸለት እንደማይገባ ገልጾ ለሕዝብ ሲሉ መስዋዕትነት የከፈሉም ሆነ እየከፈሉ ያሉ ለማን ብለው ነው በማለት ይጠይቅና መስዋዕት ሊሆኑለት የማይገባ ሕዝብ ነው ወደሚል ድምዳሜ ያመራል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እሷ ያየችው ሰሙን እኔ የነገርኳት ወርቁን –ከተማ ዋቅጅራ

  ሰም የሚገኘው ከማር ነው። ወርቅ የሚገኘው ከመሬት ነው። ማሩን ማር እንዲሆን ያደረገችው ከአበባ እና ከውሃ ቀምማ ንብ ናት። ወርቁን ወርቅ ያሰኘው ከአፈር ለይቶ  በእሳት አቅልጦ ሰው ነው። ታዲያ ሰምና ወርቅን ምን አገናኛቸው ቢሉ ፊደል። በምን ቢሉ በሰሌዳ። አንዷ ወዳጄ በተደጋጋሚ ያየችውን ነገርና የገጠማትን ሁሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት መንግስት ወታደሮች ጭልጋ ላይ ገበያ ውስጥ በከፈቱት ተኩስ 3 ሰዎችን ገደሉ * በርካቶች ቆስለዋል

ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ ዛሬ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ 3 ሰዎች መገደላቸው ታወቀ። ከስፍራው የሚወጡት ዜናዎች እንደሚያረጋግጡት በአይከል ከተማ መሀል ገበያ ህዝብ ላይ ተኩስ የከፈቱት የህወሀት ወታደሮች በርካታ ሰዎችንም ማቁሰላቸው ተገልጿል። ከሶስቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን ባሰብኳት ግዜ አለቀስኩኝ!!!

ከ-ሳሙኤል አሊ (ኖርዌይ) ፍቅር እንደ ሻማ የተላበሰች አገር፤ ጀግነትን እንደ ባህል የያዘች አገር፤ ጥበብን ለልጆቿ ስታስተምር የኖረች አገር፤ ፍልስፍናን ለአለም ስትገልጽ የቆየች አገር ፤ በሁሉ ቀዳሚ የሆነች አገር መሆናን በአፍ ሳይሆን በተግባር ገልፃ ያሳየች እንደሆነች እናውቃለን። ፍደልን ቀርፃ ዘመንን ቀምራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደቡብ አፍሪካ አልበሽርን ለICC አሳልፋ ትሰጥ ይሆን? –የአለምነህ ዋሴ ትንታኔ (ያድምጡ)

ደቡብ አፍሪካ አልበሽርን ለICC አሳልፋ ትሰጥ ይሆን? – የአለምነህ ዋሴ ትንታኔ (ያድምጡ) The post ደቡብ አፍሪካ አልበሽርን ለICC አሳልፋ ትሰጥ ይሆን? – የአለምነህ ዋሴ ትንታኔ (ያድምጡ) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነቱ አብርሃም ልጃለም በረሃ ወርዶ የብረት ትግሉን ተቀላቅሏል

የሰላም በሮች ሲዘጉ የአመጽ በሮች ይከፈታሉ ከዳዊት ሰለሞን የቀድሞው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከዓመት በፊት ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ሲያከናውን ከየክልሉ የመጡ ተሳታፊዎችን የማግኘትና በክለላቸው ስለሚያደርጓቸው እንቅስቃሰዎች፣ስለሚደርስባቸው እስራት፣ወከባ፣ድብደባና ስለሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፍቅር ትርያንግል አዙሪት(Lovers Triangle) (በሥዩም ወርቅነህ)

ሼህ መሐመድ አላሙዲ-ከመንግስት ባለስልጣናት-ከልማታዊ አርቲስቶቻችን   ቱጃሩ ‘ሼክ’ መሐመድ አል አሙዲን፤ጋጠወጦቹ የወያኔ መንግስት ሹማምንቶች፦ የሃገሪቱ ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ፣ የፌደረሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ በረከት ስምዖን፣ እንዲሁም ታላላቅ ‘የተከበሩ’ እንግዶችና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት መንግስት የግንቦት 20ን በዓል በ20 ሰው በድብቅ በሚኒሶታ አከበረ

(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት መንግስት የሚኒሶታን ሕዝብ እንደ ጦር ነው የሚፈራው – ለዛም ነው ሕዝባዊ ስብሰባና በዓል ሲያደርግ በድብቅ የሚያደርገው:: ከዚህ ቀደም በአደባባይ ፖስተር ለጥፎ ስብሰባ ሲጠራ ሕዝቡ ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት በማወኩ ስብሰባው ሳይካሄድ ቀርቷል:: ትናንት June 13 በሚኒሶታ የሕወሓት መንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያን ባሰብኳት ግዜ አለቀስኩኝ!!! –ከ-ሳሙኤል አሊ

ከ-ሳሙኤል አሊ (ኖርዌይ) ሳሙኤል አሊ ፍቅር እንደ ሻማ የተላበሰች አገር፤ ጀግነትን እንደ ባህል የያዘች አገር፤ ጥበብን ለልጆቿ ስታስተምር የኖረች አገር፤ ፍልስፍናን ለአለም ስትገልጽ  የቆየች አገር ፤ በሁሉ ቀዳሚ የሆነች አገር መሆናን በአፍ  ሳይሆን በተግባር ገልፃ ያሳየች እንደሆነች እናውቃለን። ፍደልን ቀርፃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በሰሜን ጎንደር በታጣቂዎች በተወሰደው እርምጃ አምስት ንጹሃን ሲገደሉ ስድስት መቁሰላቸው ተነገረ፣...

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 7 ቀን 2007 ፕሮግራም አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ሀላፊ በድህረ ምርጫ የተቃዋሚዎች ዝምታን አስመልክቶ ጠይቀናቸው ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ  (ሙሉውን ያዳምጡ) <…በቀጥታ አይከል ከተማ ከላይ አርማጭሆ የመጡ ሶስት ወጣቶች ሻይ ቤት ተቀምጠው እያለ ታጣቂዎቹና ፖሊሶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራው ኤሊትና የኤርትራ ጉዳይ –ኃይለገብርኤል አያሌው

የአማራው ኤሊትና የኤርትራ ጉዳይ ኃይለገብርኤል አያሌው የቀድሞው የመዐህድ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የሕብረት ም/ሊቅመንበርና የሞረሽ መስራች አባል ከፋሽስት ወረራ በሃላ በሃገራችን በፖለቲካ አጀንዳነት ያቆጠቆጠው የብሄረትኝነት እንቅስቃሴ በተለይ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል የነበረው የኤርትራ ክፍለሃገር ከረጅም ዘመን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና –አልበሽር “ተለቀው”ወደ ሱዳን በረሩ

በደቡብ አፍሪካዋ ፕሪቶሪያ ግዛት ውስጥ በቁም እስር ላይ የነበሩት የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተላልፈው ሳይሰጡ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ሱዳን መብረራቸውን የተለያዩ የዜና ምንጮች ዘግበዋል:: በቅርብ ሰዓት ውስጥ ካርቱም ይደርሳሉ የተባሉት እኚሁ ፕሬዚዳንት እዚያም እንደገቡ ለጋዜጠኞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደ/ብሥራት ቅ/ገብርኤል: ሰበካ ጉባኤውን በማዳከም በካህናት እና ምእመናን ላይ ግፍ የፈጸሙት አለቃ ከሓላፊነታቸው...

የደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን: በልማት ስም ከጥቅመኛ ግለሰቦች ጋር በመመሳጠር የቤተ ክርስቲያንን ሀብት እና ንብረት ለግሉ በማካበት በሚታወቀው የቀድሞው አለቃ ኃይሌ ኣብርሃ፥ በግንባታ እንዲኹም የባለቤትነት እና የተጠቃሚነት መብቱን አሳልፈው በሚሰጡ የኪራይ ውሎች ከመመዝበሩም በላይየሚልዮኖች የባንክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አላሙዲንን እንደ በጎ አድራጊ፣ ቸር እና ደግ ሰው የምትቆጥሩ ሰዎች በጣም አስቂኝ ናችሁ

ዓበጋዝ ዤዓንግት አላሙዲ ሞራል እና ስነምግባር የጎደለው ሰው ነው፣ አላሙዲ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ትዳር አፍርሷል፣ አላሙዲ ወርቅን ያክል የኢትዮጵያ ሀብት በብቸኝነት ያለ ማንም ከልካይ እየዘረፈ ያለ ሰው ነው። ብዙዎች አላሙዲ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚያንቀሳቅሰው ንግድ ትርፍ እንደሌለው እና ይልቁንም በተለያየ ጊዜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስር አለቃ ጫላ ጋዲሳ ራሱን አጠፋ

ትህዴን ባሰራጨው ዘገባ ለሃምሌ ወር 2007 ዓ/ም የቆይታ ጊዜአቸውን ጨርሰው በሚገኙ የሰራዊት አባላት ላይ እየተካሄደ ባለው የከፋ የዘረኝነት ምልመላ ምክንያት አንድ የኦሮሞ ተወላጅ የሆነ የአስር አለቃ ማዓረግ አይገባህም በመባሉ የተነስ እራሱን እንዳጠፋ ተገለፀ። ለትህዴን በደረሰው መረጃ መሰረት- የ23ኛ ክፍለ ጦር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማዕት መንግሥቱ ጋሼ – ከወለጋ እስከ ሊቢያ

አይ እናት እስቲ ተመልከቷት ። እናት ምንጊዜም እናት ናት ። ፍቅሯ እስከመቃብር የሚዘልቀውን የእናት ብቻነው ። ※ በእኔ በኩል በሊቢያ ሰማዕታት ጉዳይ ላይ የምጽፈው ማስታወሻዬ ላይ ሌላ ሰማዕት እስካልተገኘ ድረስ ይህ ታሪክ የመጨረሻዬ ነው ብዬ አስባለሁ ※ ” ዘ ሐበሻ እና ድሬ ትዩብ የተባሉ ድረገጾችን ሳላመሰግን...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>