(ዋዜማ ራድዮ) ያለፉትን አምስት ዓስርት ዓመታት በባህር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ለመሳተፍና ተፅዕኖ ለማሳረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች አድርገዋል፣ በተደራጀም ይሁን ባልተደራጀ ሁኔታ፣ከምርጫ ተሳትፎ እስከ ትጥቅ ትግል። የዲያስፖራው የፖለቲካ ተሳትፎና ትግል የጉዳዩ ባለቤቶች የተመኙትን ያህል የሰመረ አልሆነም። መልስ የሚያስፈልጋቸው ጥያቄዎችም ብዙ ናቸው። በዚህ የመጀመሪያ ክፍል መሰናዶ ለመንደርደሪያ የሚሆኑ ሀሳቦችን አንስቶ ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ አቶ ያሬድ ጥበቡን እና ጋዜጠኛ ቻላቸው ታደሰን አወያይቶ የመጀመሪያ ክፍሉን አቅርቧል:: ያድምጡት::
The post በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ያላቸው ሚና ምንድን ነው? (ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ ከያሬድ ጥበቡና ቻላቸው ታደሰ ጋር) – [የሚደመጥ] appeared first on Zehabesha Amharic.