Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

የሰኔ 1 ሰማዓታት ተዘከሩ

$
0
0

ethiopia-massacre4ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ1997 ዓም ምርጫ ተከትሎ በአጋዚ ወታደሮችና በፌደራል ፖሊስ አባላት የተገደሉ ኢትዮጵያውያን እየተዘከሩ ነው። በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው መኢአድ ለሰማአታቱ 10 ሻማዎችን
በማብራት ዕለቱን አስቦ የዋለ ሲሆን፣ በእስር ላይ የሚገኙ መሪዎችና አባላቱ እንዲፈቱ ከመጠየቅ በተጨማሪ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ኢትዮጵያውያን የሰማዓታቱን ፎቶ ግራፎች በፌስቡክና በማህበራዊ ድረገጾች በመለጠፍ እየዘከሩዋቸው ነው።
በ1997 ተካሂዶ በነበረው ምርጫ የመጀመሪያው የህዝብ ተቃውሞ በተነሳበት ሰኔ 1 በሟቹ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ትእዛዝ ከ40 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።

Source:: Ethsat

The post የሰኔ 1 ሰማዓታት ተዘከሩ appeared first on Zehabesha Amharic.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>