Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ይታደሏል እንጅ….!” –አሰፋ ጫቦ

አቶ አሰፋ ጫቦ አሰፋ ጫቦ Dallas Texas USA ታየች በዛብህና ሻምበል ሐብተ ገብርኤል ጫቦ የጋብቻቸውን ኢዮበልዩ በአል አርባ ምንጭ መድኃኔነ ዓለም ቤተክርስቲይን ሚያዚያ 27,2007 የዳግመ ትንሳዔ ዕለት አከበሩ።ግርማ ሐብተ ገብርኤል በስልክ ነገረኝ። “ታዩንና ሐብቴን እንኳን ለዚህ በቃችህ ብለህ ሳምልኝ!”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም አይመረንም

ይገረም አለሙ ( ግንቦት 2005) ምርጫ 2007 ከተጠናቀቀ በኋላ የተለያዩ ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ምርጫ ማለት በእለቱ ጠዋት 12 ሰአት ተጀምሮ ምሽት 12 ሰአት የሚጠናቀቀው ሂደት አይደለም በሚል በተለያዩ ምሁራን የተሰጠው አስተያየት እውነትም ትክክልም ነው፡፡ ከወያኔ በስተቀር የሌሎቹን ተወዳዳሪዎች ዝግጅትና ሂደት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሙስሊሙን ህብረተሰብ መናቅ ከባድ ዋጋን ያስከፍላል!”–ድምጻችን ይሰማ!

የተፈረደው እኛው ላይ ነው! ሙስሊሙን ህብረተሰብ መናቅ ከባድ ዋጋን ያስከፍላል! አርብ ግንቦት 28/2007 ሶስት መሰረታዊ የመብት ጥያቄዎችን አንስተን ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› ማለት ከጀመርን 175 ሳምንታት አለፉ። እነዚህ ጥያቄዎች እንኳንስ ግድያ፣ እስራት፣ ማሰቃየት፣ ማንገላታት፣ ስደት፣ ሃብት ዘረፋ፣ ወሲባዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው 32ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል ዋና ዋና ዝግጅቶች ይፋ ሆኑ

ከፊታችን ጁን 28 እስከ ጁላይ 4 ድረስ በዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው 32ኛው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ዝግጅት ላይ ከሚቀርቡ ዋና ዋና ዝግጅቶች መካከል የተወሰኑትን ፌደሬሽኑ ለዘ-ሐበሻ ልኳል:: ወደዚያው ጉዞ ለሚያደርጉ ወገኖች ይጠቅማልና በራሪ ወረቀቶቹን ተመልከቱ:: The post በዋሽንግተን ዲሲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋት ይገባል – (ሔኖክ የሺጥላ)

እማዬ ለዚህ ሕዝብ መሰ-ዋት አይገባውም ትለኝ ነበር ! ( ያቺ የኔ እማዬ ካረፈች ቆየች ፣ ቀብሯ ደብረ ሊባኖስ ገዳም እንደነበር ዜና ዕረፍቷን ሲያረዱኝ ነግረውኛል ፣ አዎ ያቺ እማዬ ፣ በአይበሉባዋ ቂጣ ጠፍጥፋ ፣ በቅቤ እና በበርበሬ ቀብታ ትመግበኝ የነበረችው እማዬ ፣ ያቺ በፋሲካ እኩለ ሌሊት ፌጦ በእንጀራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደራሸ ወረዳ 15 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ (ዝርዝራቸውን ይዘናል)

(ነገረ ኢትዮጵያ) በደቡብ ክልል ደራሸ ወረዳ አርጎባጠና ቀበሌ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ የሆኑት አቶ ከተማ ካሳን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች መታሰራቸውን የወረዳው አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን እያደነ እያሰረ መሆኑን የገለጹት አስተባባሪዎቹ ከ27 በላይ ወጣቶች የደረሱበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባቱን እንደናፈቀ ሳያገኘው ያለፈው ሰማዕት (ዳንኤል ሐዱሽ) “በዐይኔ አይቼ በጆሮዬም ሰምቼ ከሥፍራው በመገኘት ጻፍኩላችሁ”

ዘመድኩን በቀለ ቅድስቲቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ከተማ ፣ ጥንታዊቷ የታላቋ ሐገር ኢትዮጵያችን የቀድሞ ዘመን ዋና መናገሻ ከተማ ፣ የታቦተ ጽዮን የዘለዓለም ማረፊያ ፣ የስልጣኔአችን ምንጭ ፣ የሥነ ዜማ ፣ የሥነ ፊደል ፣ የሥነ ጥበብ ፣ የሥነ ሕንፃ መገኛ ፣ የሊቃውንተ ቤተክርስቲያን መፍለቂያ ዋነኛዋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትናንቱ የመርካቶ ቃጠሎ 7 ሰዎች ተጎድተዋል ተባለ

በአዲስ አበባ መርካቶ ወረዳ 8 ሸራ ተራ ተብሎ በሚታወቀው ቦታ ላይ ትናንት የደረሰው የእሳት ቃጠሎ ግምቱ ያልታወቀ ንብረት ያወደመ ሲሆን 7 ሰዎች በጭስ የመታፈን አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡ የፕላስቲክ ጫማ ማምረቻ ጨምሮ ወደ 50 የሚጠጉ የብርድልብስና የተለያዩ የላስቲክ ውጤቶች፣ የንግድ መደብሮችና መጋዘኖች መቃጠላቸውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ማር እና ሎሚን ቀላቅሎ መጠቀም ለጤና፣ ለቆዳ ውበት እና ለጸጉር ያለው ጠቀሜታ

ማር በጣፋጭነቱ እና ባለው በርካታ የጤና ጠቀሜታ በብዙዎቻቸን ዘንድ ይዘወተራል። ሎሚም በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉት በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ይመከራሉ። ማር እና ሎሚ በውስጣቸው አንቲኦክሲዳንት እና አንቲባክቴሪያ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን በመያዛቸው የሰው ልጅን በሽታ የመከላከል አቅም በመጨመር ረገድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ የተለያየው ማናጀሩ የፌስቡክና የዩቲዩብ አካውንቱን ፓስወርድ እንዲመልስ ጠየቀ

(ዘ-ሐበሻ) ዝነኛው አርቲስት ቴዲ አፍሮ ከማናጀሩ ከዘካሪያስ ጌታቸው የመለያየታቸው ዜና ከተሰማ በኋላ በየሥፍራው የተለያዩ መረጃዎች እይወጡ ይገኛሉ:: የቴዲ አፍሮ እና የማናጀሩ የመለያየት ምክንያት ራድዮ ፋና የገለጸው አይደለም እየተባለ ባለበት በዚህ ወቅት የዘ-ሐበሻ የቅርብ ምንጮች እንዳረጋገጡት ቴዲ አፍሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት መንግስት ስርዓቱን የከዱትን 9 የጦር መኮንኖች እያደነ ነው * መኮንኖቹ ኦነግን ተቀላቅለዋል እየተባለ ነው

(ምንሊክ ሳልሳዊ) ከደቡብ ምስራቅ እዝ የከዱ ዘጠኝ የባሌ ክፍለሃገር ተወላጅ የሆኑ የሰራዊቱ መኮንኖችን ለመያዝ ማደኑን አንደቀጠለ አና አስካሁን ከኦነግ ኣማጽያን ጋር ተቀላቅለዋል ከሚባል ውጪ ያሉበት ቦታ ምንም ፍንጭ እንደሌለ ለጦር ሃይሎች መምሪያ የደህንነት ክፍል የመጣ መረጃ መጠቆሙን የመከላከያ ምንጮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ዋሊያዎቹ በዛምቢያ‬ ተሸነፉ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዛምቢያ አቻቸው ጋር ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ 1-0 ተሸነፈ። ዛምቢያ በአላን ሙኩካ አማካኝነት 45 ኛው ደቂቃ ጎል ማስቆጠር ችለዋል። 75ኛው ደቂቃ ኢትዮጵያ የፍፁም ቅጣት ምት ብታገኝም ቢንያም አሰፋ ሳይጠቀምበት ቀርቶ ጨዋታው በዛምቢያ 1- 0 አሸናፊነትም ተጠናቋል::...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኖርዌይና የኢትዮጵያውያን ስደተኞቻችን ፍልሚያ –በአበራ ለማ

Photo File የዛሬ አራት ዓመት በኖርዌይ ተቀስቅሶ የነበረው የ500 ጥገኝነት ጠያቂ ኢትዮጵያውያን ስደተኖች ጉዳይ በኦስሎ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት 127ኛ ችሎት በቅርቡ ሲታይ ሰንብቷል፡፡ ይህ ቀደም ሲል በዶ/ር ግሩም ዘለቀ የግል ተነሳሽነት በኖርዌይ ጠበቆች አማካኝነት በየደረጃው ላሉ የኖርዌይ ፍርድ ቤቶችና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተመስገን ደሳለኝ –ለጥላቻ እና ጠልፎመጣል ፖለቲካ አራማጆች አዲስ መንገድ ያሳየ ጀግና ጋዜጠኛ

ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋዜጠኛ ኤድመን ተስፋዬ (በኢትዮ – መኅዳር ጋዜጣ ላይ ከፃፈው) ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋለት ! በመንቃት ላይ ባሉ፣ ፍጡራን መሀከል- ህይወት የምንለው፣ እንደ ጥሬ እህል፣ በኑሮ ምጣድ ላይ፣ ቢቆላ ቢማሰል -የበሰለው ያራል ፣ ጥሬው እስኪበስል፡፡ (ኃይሉ ገ /ዩሐንስ)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታዋቂው የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋች ኢትዮጵያ ውስጥ ንጹህ ውሃና መጸዳጃ ፕሮጀክት ላይ ለመስራት ኢትዮጵያ ይገኛል

ኢትዮ-ኪክ እንደዘገበው የጀርመኑ ቦርሲያ ዶቱመንድ ክለብ የመሀል ተከላካይ ተጨዋቾ ኢትዮጵያ ይገኛል። 27 አመቱ Neven Subotic ኢትዮጵያ የመጣበት ዋነኛው ምክንያት በንፁ ውሃ አቅርቦት እና በመፀዳጃ ቤት ችግር የሚሰቃዪ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የሚገኙ ወገኖቻችን በተለይም ህፃናትን ከዚህ ችግር እንዲላቀቁ ለመርዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሚት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን መታመሱ ቀጥሏል * የሰንበት ት/ቤት አባላት እስር ወደ ምእመናን ተሸጋገረ

‹‹ጉዳዩን በፌስቡክ እያጋጋላችኹ ነው›› የተባሉ 16 የሰንበት ት/ቤት አባላትና ምእመናን ከቅጽረ ቤተ ክርስቲያን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወስደዋል በሀ/ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መመሪያ፣ ያለው ፈርሶ በአዲስ ምዝገባ በሚቋቋመው ሰንበት ት/ቤት ዕድሜአቸው ከ30 በላይ የኾኑ ይባረራሉ ‹‹አዲስ ሰንበት ት/ቤት እንዲቋቋም ያዘዝኹት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርመን ቤተ ክርስቲያን ተምሳሌታዊ የፍትሕ ትግልና የኢትዮጵያ ጉዳይ –ኪዳኔ ዓለማየሁ

የአርመን ቤተ ክርስቲያን ሕጋዊ እርምጃ፤ በኒው ዮርክ ታይምስ (New York Times) እ.አ.አ. ግንቦት 19 ቀን 2015 በተዘገበው ዜና ቱርኮች ከ100 ዓመታት በፊት ስለ ዘረፉባት ንብረት የአርመን ቤተ ክርስቲያን በቱርክ መንግሥት ላይ በሐገሩ ውስጥ ክስ አቅርባለች። የቤተ ክርስቲያኗ መሪ፤ ቀዳማዊ አቡነ አረም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7ን ጨምሮ በኤርትራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ታጋዮች –ሊያዩት የሚገባ ቭዲዮ

በኢትዮጵያ ጫና ላይ ቁጭ ብሎ ሕዝቡን በማተራመስ በመግዛት ላይ ያለውን የሕወሓት መንግስት ለመጣል ብረት አንስተው ትግል ላይ ያሉት ኢትዮጵያውያን ታጋዮች በኤርትራ በልምምድ ላይ ያሉበትን ፎቶዎች ቴዎድሮስ መይሳው በቭዲዮ በሙዚቃ አቀናብሮ ለቆታል:: የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮችን ጨምሮ ሌሎች በአስመራ የሚገኙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ምርጫ 97ን ተከትሎ ሰኔ አንድ በአጋዚ ጥይት የተገደሉ ሰማዕታት ሊታሰቡ መሆኑ፣ የሰማዕታቱ ቤተሰቦች...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 30 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በምርጫ 97 ሰኔ ቀን 1 እኔ የተገደሉ ሰዎችን ሬሳ ሳነሳ ነበር። ወንድሜ መገደሉን አላወቅኩም። ሰዎች እንዳልደነግጥ እጁን ተመቷል ነው ያሉኝ ከእናቴ ጋር ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሄጄ ሳውቅ በደርግ ቀይ ሽብር በተገደለ ወንድማችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣብራሃ ደስታ –ከቅሊንጦ…!

ህወሓት ከኒኩለር በላይ የሚያስፈራት ብእርን እንደ ጉድ የሚያናግራት ጀግናው ኣብራሃ ደስታ በህወሓት ከታሰረ ወራቶች ኣለፉ። በ”ሽብር” ክስ ተከሶ ቅሊንጦ ወህኒ ቤት የሚገኘው የዘመናችን ጀግና ኣብራሃ ደስታ እስር ቤት ሁኖም ህወሓቶችን እያስጨነቃቸው ይገኛል። ምክንያቱም እነሱ እንዳሰቡት የኢትዮዽያ ህዝብ “ኣብራሃ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>