Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሊቢያ በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያዉያን የፀሎትና የሻማ ማብራት ስነስርዓት ተካሄደ

በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ከተማ እና አካባቢዋ ያሉ አብያተ ክርስቲያንናት እንዲሁም የተለያዩ የሲቪል ድርጅቶች በቅርቡ በየመን፥ በሊቢያና በደቡብ አፍሪካ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ኢትዮጵያዊያንን ለመዘከር እሁድ እለት በዚህ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ የመታሰቢያ ዝግጅቶችን አካሄዱ። ነዋሪነታቸው በዋሺንግተን ዲሲ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት (አዳነ መኮነን)

ግፍና መከራው ሲፈራረቁባት እያየህ ዝም አትበል ተሎ ድረስላት እስራኤልን እንዳሰብክ ኢትዮንም አስባት። በዓለም ተበትነው ሲገቡ ከእስር ቤት አንገታቸው ሲቀላ በሌላቸው እምነት የፊጥኚም ታስረው ሲቃጠሉ በእሳት ከፎቅ ተወርውረው ሲጣሉ ከመሬት ይህነን እያየህ ምነው ጨከንክባት እስራኤልን እንዳሰብክ እሷን አስባት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሥርዓቱን ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩ 4 ወታደሮች ወደ ሱዳን ተሰደዱ

የደህሚት ድምጽ እንደዘገበው በርካታ የአማራ ክልል ተወላጅ የሆኑ ነባር የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ወታደሮች ስርዓቱን በመቃወም ወደ ሱዳን ሃገር እየሄዱ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። በምንጮቻችን መረጃ መሰረት ለረዥም አመታት በውትድርና ሲያገለግሉ ቆይተው ከሃዲው ስርዓት የተለያዩ ምክንያቶችን በመፍጠር እያባረራቸው እንደሆነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግን የማልመርጥበት 50 ምክንያቶች

ከእሙ አብረኸት 1. የካቲት 26/2004 የቀረቡትን 3 ጥያቄዎች ሳይቀበል አለባብሶ ለማለፍ መሞከሩ 2. በሚዲያዎቹ ህጋዊና ፍትሐዊ እንቅስቃሴውን ለማጠልሸት በመሞከሩ 3. ኮሚቴውን በማሰሩ 4. የመጅሊሱን ምርጫ በራሱ ቀበሌ በ‹‹ማስመረጡ›› 5. ኮሚቴዎቻችንን በማእከላዊ በቶርቸር በማሰቃየቱ 6. የሐሰት ክስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኡሳማ ቢንላደን ግድያና የኦባማ ውሸት

(በማንደፍሮ ባይለየኝ) ሴይሙር ሀርሽ በምርመራ ጋዜጠኝነት (Investigative Journalism) አንጋፋና ስመ ጥር ከሆኑ የሙያው ሰዎች አንዱ ነው፡፡ ወደዚህ ስራ እንደተሰማራ ‹‹My Lai massacre›› በሚል ርዕስ የተዋጣለት ምርመራዊ ዘገባ አቅርቦ ነበር፡፡ ይህም እ.ኤ.አ በ1968 ዓ.ም የአሜሪካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራይ ምክትል 10 አለቃ አሊ አራጌ ተገድሎ ተገኘ

በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ምድረ ፈላሲና አካባቢዋ ከሚገኙ የኢ.ህ..አ.ዴ.ግ ወታደሮች የምክትል አስር አለቃ ማእርግ ያለው ወታደር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች እንደተገደለ የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: እንደ ዘገባው ከሆነ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ላዕላይ አድያቦ ወረዳ ልዩ ስሙ ምድረ ፈላሲና አካባቢው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የሚቹ ቀጣይ ዕጣ

ባለፈው የውድድር ዘመን ሚቹ 30 ሚሊዮን ፓውንድ ተገምቶ ነበር፡፡ ነገር ግን በኦክቶበር 2013 ወዲህ ኳስ እና መረብ አላገናኘም፡፡ በአንድ ወቅት የስዋንሲ ጨራሽ አጥቂ የነበረው ስፔናዊ ራሱን በውሰት በናፖሊ የተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጦ አገኘው፡፡ በዚያም ቢሆን ንቁ ተሳትፎ እያደረገ አይደለም፡፡ የስዋንሲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ጽንስ ያለጊዜው እንዲወለድ የሚያስገድደው ደም ግፊት ለእናቶች ሞትም 14 በመቶ ድርሻ አለው ተባለ

– እርግዝናን ተከትሎ የሚከሰተው ደም ግፊት – ለኩላሊት ሥራ ማቆም፣ ለደም መርጋት፣ ለልብ፣ ለአዕምሮ ህመም፣ ለጽንስ መቀጨትና ለሞት የሚያጋልጥበት ምስጢር ምንድን ነው? የዶክተሩ ገጠመኝ 1 ቦታው በአንድ ክፍለ ሀገር ነው፡፡ አንዲት የሶስት ልጆች እናት፣ አራተኛ ልጇን አርግዛ ከገጠር ወረዳዎች እየመጣች በአንድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስሩ የዓለማችን ቆሻሻ ከተሞች

በቅርቡ ሜርሰን ሄልዝ ኤንድ ሳኒቴሽን (Mercen Health and Sanitation Index) የተባለ ተቋም 25 የአለማችንን ከተሞች ቆሻሻ ሲል ፈርጇቸዋል፡፡ ተቋሙ እንደሚለው እነዚህ ከተሞች ንጽህና የሌላቸውና አየራቸው የተበከለ እንዲሁም በውስጣቸው የሚያልፉ ወንዞች በቆሻሻ የተሞሉ ናቸው፡፡ ተቋሙ በቆሻሻነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተግባር ሳምንት –ኤርሚያስ ለገሰ

ውጤቱ የታወቀው ምርጫ ሊካሄድ የመጨረሻው ሳምንት ላይ እንገኛለን። የኢትዬጲያ ህዝብ የምርጫውን ውጤት አስቀድሞ የገመተው በመሆኑ ለሂደቱ ትኩረት ሳይሰጠው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል። በዚህ የመጨረሻ ሳምንት ላይ ተቀምጠን ሂደቱ እንዴት አለፈ ብሎ ለመመርመር ጊዜው ገና ይመስላል። ከዛ ይልቅ በምርጫው እለት ምን ሊሰራ...

View Article

ድምፅ አሰጣጣችን በምን ሰሌት ቢሆን ያዋጣል? –ዳዊት ዳባ

“የተራቡትን  መርጠን ከምንቸገር ያው የጠገበው ይሻለናል” የሚል መልክት ያላት ማዘናጊያ ሀሳብ በየፌስ ቡክ ላይ ተበትናለች። ሲጀመር በልቶ ጠገብኩ የሚሉ መቼ ነገሱብንና። በዛ ላይ ያለአባከና በሰፊው የለመደ ሆድ ለሌላ አምስት አመት ከበሉን ለመረጃ እንኳ  አጥንታችንም  አይጋኝም አትቀልዱ። የሚኖር አይመስለኝም እንጂ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ30 ዓመት የትዳር አጋሩ የተነሳ በዋሽግንተን ዲሲ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን የበቃው ኢትዮጵያዊ

ከአረአያ ተስፋማርያም “አትቀስቅሱኝ!” በምዕራብ ዲሲ አቅጣጫ ማለዳ ላይ ስናልፍ ከወደጥግ አንድ ኩርምት ብሎ የተኛ ሰው አይናችን ገባ። በ50ዎቹ አጋማሽ የሚገመት ሃባሻ ወገን ነው። አቶ አምሳሉ ይባላል። የውስጡን ጉዳት ገፅታው ያሳብቃል። ..አንድ ልጅ ካፈራችለት የ30 አመት ፍቅረኛው ወይም የትዳር አጋሩ ያላሳበው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃያአራት አመት ጊዜ ያለወጠው አዙሪት! ከአዙሪት ለመውጣት .. (ምንሊክ ሳልሳዊ)

በሕወሓት የበላይነት የሚተዳደረው የኢሕአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያአራት አመታት እጅግ ከፍተኛ ወንጀሎችን በሕዝብ ላይ በመፈጸም ንጹሃንን በማሰር ሰርቶ አገር ሊለውጥ የሚችለውን ትውልድ በማሰደድ እምቢኝ ያሉትን በመግደል…በተከታታይ እና በተደጋጋሚ በሚፈጽማቸው አሰቃቂ ግፎች ስልጣን ላይ ለመቆየት በሚያደርገው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመሬት –መስኮት፤ የሰማይም –በር ነው ተስፋ፤ –ሥርጉተ ሥላሴ

ተስፋ በሞግዚት አይገኝም ወይንም በሞግዚት አይተዳደርም የድርሻን በመወጣት – እንጂ። እኔ ተስፋ ፈላጊዋ ተስፋዬን ለማግኘት ተስፋዬን ለማስጣት ከሚተጉት ማናቸውም ጉዳዮች ጋር መፋለም ግድ ይለኛል። ከሥርጉተ ሥላሴ 17.05.2015 / ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ / „መዳህኒቴ፡ እና፡ ክብሬ፡ በእግዚአብሄር፡ ነው፤ የረድኤቴ፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዓረና መድረክ የተደናገጠው ሕወሓት በትግራይ የተቃዋሚዎችን የምርጫ ፖስተሮች መቅደድ ጀምሯል

አምዶም ገብረስላሴ ከትግራይ እንደገለጸው:- የዓረና መድረክ የእጩ ተወዳዳሪዎች ምስል የያዙ ፖስተሮች በህወሓት የወረዳ ካቢኔ ኣባላት፣ ካድሬዎች፣ ፖሊሶችና የኮብልስቶን በመስራት ላይ ያሉ ወጣቶችና በህፃናት ኣማካኝነት እየተቀደደ ነው። የምርጫ ህጉ የተወዳዳሪዎች ፖስተር መቅደድ በህግ የሚያስጠይቅና የሚያስቀጣ ቢሆንም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ መሪ በኤርትራ በነፃነት እየተንቀሳቀስን ነው አሉ * ተክሌ የሻው...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 9 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለውን ውጥረት ለማርገብና ለአገሪቱና ለሕዝቡ መፍትሄ ለመፈለግ ቢያንስ እነዚህ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች በአገርና በሕዝብ ላይ የበለጠ ጉዳት ሳያመጡ የያዙትን ይዘው… አብዮት በማንኛውም ሰዓት ይነሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አረጋሽ አዳነ –ኢንቴግሪቲ ያላት ተወዳዳሪ

– ግርማ ካሳ የሚቀጥለው ሳምንት ምርጫ ነው። ከምርጫው የሚጠበቅ ለዉጥ ባይኖርም መድረክ እና ሰማያዊ ( የአንድነት ሰዎች በብዛት በምርጫው እንቅስቃሴ ለማድረግ ስለገቡ) በጠበበው የፖለቲካ ምህዳር ዉስጥም ሆነ ሕዝቡን ለማንቀሳቀስ ጥረት እያደረጉ ነው። በተለይም መድረክ በኦሮሚያና በትግራይ ብዙ ድጋፍ እያገኝ እንደሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የርዮት አለሙ አባት –የጀግና ልጅ አባት፣ እርሳቸውም የፍትህ አርበኛ የሆኑ ተወዳዳሪ

– ግርማ ካሳ የሚቀጥለው ሳምንት ምርጫ ነው። ከምርጫው የሚጠበቅ ለዉጥ ባይኖርም መድረክ እና ሰማያዊ( የአንድነት ሰዎች በብዛት በምርጫው እንቅስቃሴ ለማድረግ ስለገቡ) በጠበበው የፖለቲካ ምህዳር ዉስጥም ሆነ ሕዝቡን ለማንቀሳቀስ ጥረት እያደረጉ ነው። በተለይም መድረክ በኦሮሚያና በትግራይ ብዙ ድጋፍ እያገኘ እንደሆነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡብ አፍሪካና የሊቢያው ጉዳይ ነግበ(እ) ኔን አሳደረ

በከበደ ኃይሌ kbdeh2013@yahoo.com መነሻ፡ ይህ ርዕሰ-ጉዳይ የሚያተኩረው በልዩ ልዩ ምክንያት ከአገራቸው ወጥተው በሳውዲ አረቢያ ገብተው እየደከሙ ይኖሩ በነበሩት ኢትዮጵያውያን ላይ የግፍ ግድያና ድብደባ ተፈጽሞባቸው የሞቱትን፤ የቆሰሉትንና የድካማቸው ዋጋ ሳይከፈላቸው ከአገሩ የተባረሩትን ወገኖች ለማስታወስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[አሳዛኝ ዜና] ዛሬም አሳዛኝ ዜና ከወደሊቢያ ተሰማ * ሁለት እናቶች ጨርቆስ አካባቢ የልጆቻቸውን የሊቢያ ሞት ተረዱ

ባለፈው ጊዜ በISIS ብዙ የጨርቆስ አካባቢ ወጣቶች መስዋዕት የሆኑ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን አካባቢው ነዋሪ ከሃዘኑ ሳያገግም ሌሎች ወጣቶቻቸውን አጥተዋል። በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ በሰጠመችው ጀልባ ላይ ከነበሩት ውስጥ ወደ ሰባት የሚሆኑ ወጣቶች የጨርቆስ ወጣቶች ሲሆኑ የሁለቱ 1/ አቤል ሽብሩ 2/ ቴድሮስ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>