Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ ቀንድ ነጻነት፥ ሰብአዊ መብትና፥ ዲሞክራሲ ወሳኝ ግብዓቶች ናቸዉ።

ግንቦት 10 ፤ 2007 የኢትዮጵያ ሳተላይትና ሬዲዮ ድርጅት (ኢሳት) ከምሁራንና ከሌሎች ወሳኝ አካላት ጋር በመተባበር ከግንቦት 1-2 2007 ዓ.ም. ኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ: ለዲሞክራሲ ለሰላምና ለብልጽግና የወደፊት አቅጣጫ” በሚል ርዕስ ያዘጋጀዉን የሁለት ቀን ሲምፖዝየም እጅግ በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። ስብሰባዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊት ራሔል ዮሐንስ

አንጋፋዋ ድምፃዊ ራሔል ዮሐንስን በሃበሻ ልብስ ደምቃና አምራ ነበር ያገኘኋት- ባለፈው ረቡዕ ምሽት፡፡ በተንጣለለው ግቢዋ ጋራዥ ቤት ውስጥ ሽንጣም ኒሳን መኪናዋ ቆሟል:: ግራውንድ ፕላስ ዋን መኖርያ ቤቷ በአካባቢው ካሉ መኖሪያቤቶች እጅግ ማራኪና ትኩረት የሚስብ ነው፡፡ ሳሎን ቤት ስገባ ትልቅ ድግስ የተዘጋጀ ይመስል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ በ20ዎቹ የእድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በዝዋይ እስር ቤት ውስጥ ተገደለ

ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚኖረው የ25 ዓመቱ ሲሳይ ተሾመ በቅጽል ስሙ ገብሬ ያለፉትን 8 ዓመታት በቃሊቲና በዝዋይ እስር ቤቶች እየተመላለሰ አሳልፏል። በተለይ ወደ ዝዋይ እስር ቤት ከተላለፈ በሁዋላ ፣ ሃጎስ የተባለው የእስር ቤቱ ሃላፊ ” አንተ የነፍጠኛ ልጅ እንበቀለሃለን፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ግራ የተጋባ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነኝ፤ እንደምታፈቅረኝ እንዴት እርግጠኛ መሆን እንደምችል ጠቁሙኝና ልወስን!

አንድ ለ3 ዓመት አብራኝ ለዘለቀች ፍቅረኛ አለችኝ፡፡ ይህቺ ልጅ አፈር ስላት ውሃ ውሃ ስላት ደግሞ አፈር እየሆነች መከራዬን አበላችኝ፡፡ እወድሃለሁ ትላለች፣ ከጥቂት ቀናት በኋላ ደግሞ በስልኬ እንዳትደውል ትላለች፡፡ እሺ ብዬ ዝም ስል ቤቴ ድረስ መጥታ ‹‹አንተ ጨካኝ በእኔ አስችሎህ እኔኮ ያላንተ አይሆንልኝም››...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ከማንቸስተር ሲቲ ማን ለቅቆ ማን ይቀጥላል?

በቀጣዩ የውድድር ዘመን ከኤቲሃድ የሚለቅቁት እና ወደ ክለቡ የሚገቡት እነማን ይሆኑ? ዊሎ ካባሌሮ (ግብ ጠባቂ) ዕድሜ፡- 33 ፈረመ፡- 2014 (6 ሜ.ፓ) ተሰልፎ ተጫወተ፡- 2 ከባሌሮን ያስፈረሙት ፔሌግሪኒ ናቸው፡፡ በማላጋ አብሯቸው የሰራው ግብ ጠባቂ የጆ ሃርት ተጠባባቂ እንዲሆን ቡድኑን የተቀላቀለው በቺሊያዊው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ካድሬዎች የምርጫ ካርድ ላይ ንብን እየለጠፉ ለመራጩ እያደሉ ነው

በጋሞጎፋ ዞን ቁጫና ቦርዳ ወረዳዎች የደኢህዴን/ኢህአዴግ ካድሬዎች የህዝቡን ካርድ እየተቀበሉ የምርጫ ካርዱ ላይ የንብን ምልክት በስቴፕለር በማያያዝ ኢህአዴግን እንዲመርጡ እያስገደዱ እንደሚገኙ በጋጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ ወንድሙ መኩሪያ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ካድሬዎቹ ህዝቡን 1ለ5 በማደራጀት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጆሲ ኢንዘሓውስ ሾው ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማስጠንቀቂያ ጻፈ “ከግንቦት 30 ጀምሮ በእናንተ አስገዳጅነት ፕሮግራማችንን...

ጆሲ እንዘሓውስ ሾው ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን በላከው ግልጽ ደብዳቤ በቴሌቪዥን ጣቢያው አስገዳጅነት ፕሮግራሙን ከግንቦት 30 ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ:: ሙሉ ደብዳቤውን ያንብቡት:: ጉዳዩ፡ፕሮግራም ስለማቋረጥ ድርጅታችን ከጣቢያችሁ የአንድ ሰዓት የስርጭት ጊዜ በመውሰድ በ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላለፉት ሁለት ዓመታት “ጆሲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህወሓት አየር ኃይል ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ

ምኒልክ ሳልሳዊ ዘንደዘገበው የህወሓት አየር ኃይል ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚያደርገው ጉዞ መሰረዙ ተሰማ፡፡በበረራ፣ ጥገና፣ ድጋፍ ሰጪ፣ ዘመቻና አስተዳደር ከ200 በላይ አባላቱን በከፍተኛ ወጪ ለ6 ወራት ሲያሰለጥን የባጀው አየር ኃይል የሰላም ማስከበሩ ተልዕኮ ወደሚከናወንበት ደቡብ ሱዳን ሊጓዙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊ የቀብር ሥነሥርዓት ሊፈጸም ነው

አብዩ ተከሥተብርሃን ይባላል:: ኤፕሪል 16 (ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም) ከሥራ ውሎ ከተመለሰ በኋላ ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ስለቀረ ምን እንደደረሰበት ሳይታወቅ ሲፈለግ ሰንብቶ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ እንደተገኘ ቤተሰቦቹ ለቀብር ካዘጋጁት በራሪ ወረቀት ያገኘነው መረጃ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃቱ በተደራጀ መንገድ መቀጠሉ ተሰማ

በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈጸመ የነበረው ጥቃት ጋብ ብሎ የነበረው ቢሆንም፣ በተደራጀ መንገድ እንደገና መጀመሩን በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ለበርካታ አፍሪካውያን ሕይወት መጥፋትና ንብረት መውደም ምክንያት የሆነውን ‘ዜኖፎብያ’ (የዘረኝነት ጥቃት) የደቡብ አፍሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዝነኛው አርቲስት ሠይፈ አረአያ አረፈ

(ዘ-ሐበሻ) የቢትዮጵያ ትያትር እና ፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቁን ድርሻ ያበረከተው አንጋፋው አርቲስት ሠይፈ አረአያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዘጋቢዎች እንዳሉት ዝነኛው አርቲስት ለረጅም ጊዜ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በመጨረሻም ይህችን ምድር ተሰናብቷታል:: ብራቸውም ነገ በጉርድ ሾላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የተመሰረተው ክስ ተሰማ * ‘ኤርትራን ተሻግራችሁ ግንቦት 7ን ልትቀላቀሉ ነበር’ተብለው ተከሰዋል

•‹‹በይልቃል ጌትነት እና በዮናታን ተስፋዬ ላይ መስክር እያሉ ያሰቃዩኛል›› ብርሃኑ ተ/ያሬድ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የፌደራል አቃቤ ህግ በቀን ሚያዝያ 22/2007 ዓ.ም በእነ ብርሃኑ ተክለያሬድ ላይ የመሰረተው ክስ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ዛሬ ግንቦት 12/2007 ዓ.ም በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአ/አበባ ሰንበት ት/ቤቶች ለቅ/ሲኖዶሱ ባቀረቧቸው ጥያቄዎች እንቅስቃሴያቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

ሐራ ዘተዋሕዶ የሰንበት ት/ቤቶቹን አንድነት ለማገድ እና አመራሩን ለመበተን መታቀዱን ተቃውመዋል በአጥቢያዎች የተቀናጀ ፀረ ሙስና እና ፀረ ኑፋቄ እንቅስቃሴ እንደሚካሔድ ተጠቁሟል ‹‹የቤተ ክርስቲያን ተረካቢ እንጂ የበዓላት ማድመቂያ ብቻ ቄጤማ አይደለንም››/ወጣቶቹ/ (ሰንደቅ፤ ፲ኛ ዓመት ቁጥር ፭፻፮፤ ግንቦት ፲፪...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት አስተዳደር በጦር መኮንኖች ላይ ከግንቦት 7 ጋር ልባችሁ ኮብልሏል በሚል ክስ መሠረተ

ከግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር ግንኙነት ፈጥረዋል፤ አባላትን መልምለዋል፤ ለቡድኑ መረጃ አቀብለዋል፤ እንዲሁም ወደኤርትራ በመኮብለል የድርጅቱን ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ለመውሰድ ተሰናድተው ሲንቀሳቀሱ ደርሼባቸዋለሁ በሚል የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተባቸው ሰባት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ትናንት ግንቦት 11...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልጽ ደብዳቤ ለፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከየሸዋስ አሰፋ ቅሊንጦ

ክቡር ፕሬዘዳንት ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቪዥን ያየሁዎትበፕሬዘዳንትነት ለመመረጥ በተወዳደሩባቸው ጊዜያት ሲሆን በወቅቱ ከእርስዎ ምርጫ ጋር በተገናኘ ድምጽ መስጠት ባልችልም ምርጫውንለመከታተል ብዙ ጊዜዬን እነዳሳለፍኩ አስታውሳለሁ፡፡ በወቅቱ ይህንንያደረኩት የተመረጡት ለአሜሪካን መሆኑን አጥቼው ሳይሆን የታላቅዋ አገር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መጀገን –በምርጫ ቀን

(ሀብታሙ ስዩም እንደ ጻፈው) ከወረቀቱ አናት ላይ እንዲህ ተጽፏል፡፡‹‹ለመምረጥ በሚፈልጉት ፓርቲ ምልክት ፊት ለፊት የ ‹ኤክስ› ምልክት ያድርጉ፡፡››በወረቀቱላይ የተደረደሩ ፓርቲዎችን ስምና ምልክታቸውን በቀስታ ቃኘ፡፡በመጀመሪያው ረድፍ አመልካች ጣት፣ሁለት ጣት ፣አምስት ጣት ….በሌላኛውረድፍ ፈረስ፣ንብ፣አበባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙስሊሙ እና ምርጫ

ረቡእ ግንቦት 12/2007 ድምጻችን ይሰማ! አላሁ አክበር! ምርጫ የአንድ አገር ህልውና በህዝብ ውሳኔ እልባት የሚያገኝበት ሂደት ነው፡፡ በዚህም ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ የውጭ ግንኙነት ወዘተ አማራጮች ለህዝብ ቀርበው ሁሉም እንደየፍላጎቱ ድምፁን በመስጠትም ይሁን ድምፁን በመንፈግ ይሁንታውን ገልፆ የፈለገውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአሜሪካ እርዳታ አምባገነኖችን ማጠናከሩ ይቁም –ግልፅ ደብዳቤ ለአሜሪካ መንግሥት ሃላፊዎችና ለአሜሪካ ሕዝብ

  ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር የኢትዮጵያና የአሜሪካ ግንኙነት ከመቶ ዓመታት በላይ ነው። ይኼ ግንኙነት በሁለቱ ሃገሮች መካከል ሊኖር የሚገባውን የእኩልነትና የጋራ ጥቅም መሰረት ያደረገ እንደ ነበረ ታሪክ ያስታውሳል። መንግሥታት ቢለዋወጡም በሁለቱ ሃገሮች መካከል የተመሰረተው የቆየ ግንኙነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢዴፓ በዕጩዎቹ ላይ እንግልት እየደረሰባቸው ቢሆንም በምርጫው እንደሚገፋ አስታወቀ

የፊታችን እሑድ በሚደረገው ጠቅላላ ምርጫ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በዘንድሮ የምርጫ ተሳትፎው ላይ በርካታ ችግሮች እየገጠሙት ቢሆንም፣ በምርጫው እስከ መጨረሻው ድረስ ተሳትፎው እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ‹‹ለመርሆዋችን ተገዥ በመሆን የምርጫ ተሳትፎአችን እስከ መጨረሻው ይቀጥላል፤››...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቆይታ ከዲያቆኑ ሰማዕት ቤተሰቦች ጋር ※ (አዲስ ዜና ነው! በጥሞና ያንብቡት) –ዘመድኩን በቀለ

ከሰሜን ተራሮች በራስ ደጀን ተራራ ላይ የሚገኘውን የቅዱስ ያሬድን ገዳም ለእኔና ለበረሃው ጓዴ አብርሃም ዳልሽሃ ደርሶ መልስ 17 ሰዓት ያህል የወሰደብንን የእግር ጉዞ ካደረግን በኋላ ጎንደር በሰላም መግባታችንን ነግሬያችሁ ነበር ። ጎንደር መዋል ማደሬም ካልቀረ ደግም ለምን ትክልድንጋይ ሄጄ ምንም ቢደክመኝ ለምን...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>