በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ሴቶች የታሰሩት ኮሚቴዎች ነጻ መሆናቸውን መሰከሩ “ሙስሊሙን ጨካኝ ለማስመሰል...
በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሴት ሙስሊሞች ባደረጉት ኮንፈረንስ የታሰሩት የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ነፃ መሆናቸውን መሰከሩ:: ሙስሊሞችን ጨካኝ ለማስመስል የሚደረገው ሴራም በቅዱስ ቁርአን የማይፈቅደውና የማይገባ ነው ብለዋል:: ሙሉ ቭዲዮውን ይመልከቱ:: ይህን ታላቅ የሴቶች ኮንፈረንስ ያዘጋጀው ሪሳላ...
View Articleሳሞራ የኑስ በዋሽንግተን ዲሲ እጅግ ተዋረዱ * ተቃውሞው ቀጥሏል
በዋሽንግተን ዲሲ ማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ድንገት የተገኙት የወያኔው መንግስት መከላከያ ሚኒስተር ጄነራል ሳሞራ የኑስ በኢትዮጵያዊያኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶባቸው ውርደትን መከናነባቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በአንድ ለሊት አዳር 12 ሺህ 700 ብር በሚከፈልበት በማንደሪን ኦሪየንታል ሆቴል ያረፉት...
View Articleትናኤል ያለምዘውድ ለብይን ተቀጠረ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መስቀል አደባባይ ህዝቡን ከጠራው ሰልፍ ጋር በተያያዘ በትናንትናው ዕለት ለእስር የተዳረገው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ናትናኤል ያለምዘውድ ዛሬ ግንቦት 5/2007 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀርቦ ክስ የተሰማበት ሲሆን ለግንቦት 11/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥሯል፡፡...
View Articleየሀገር ሀብት ዘረፋ፤ስደት፤እሥራትና ግድያው እንዲቆም ህወሃትን ከሥልጣኑ አውርደን መጣል ግዴታችን ነው።
ገብርየ በለው። ካልገደሉ አያቆሙንም ነው ያለው ሐብታሙ አያሌው?( ወጣቱ የፖለቲካ መሪ)ሟች ማን ገዳይ ማን?ታጋይ ይሞታል እንጅ ትግል አይሞትም። ፋሽስቱና አረመኔው የህወሃት ቡድን ፀረ-ሕዝብነቱን ፀረ-ኢትዮጵያዊነቱን አጠናክሮ ለ24 ዓመታት ያህል ሲዘልቅ ከባድና ከፍተኛ የሆኑ ጠባሳ የታሪክ አሸራዎችን...
View Articleኢትዮጵያ፡ የምንወድሽ ሀገራችን ደግመሽ አልቅሽ!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኢትዮጵያውያን/ት ህይወት ያሳስበናል! እ.ኤ.አ በ2005 ልክ የዛሬ 10 ዓመት በያዝነው ወር ገደማ አሁን በህይወት የሌለው እና እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ አድራጊ ፈጣሪ አምባገነን...
View Articleፕሮፍ. መስፍን ወልደማርያም፡- አማራ የሌለው የት ሄዶ ነው?
ከመለክ ሐራ እኔ ልናገረዎ የማይገባ ብላቴና ነኝ፡፡ በብዙ ነገር አድናቂዎ እና ብዙዎችን ጽሁፎችዎን ያነበብኩ ነኝ፡፡ አሁን ለያዝኩት ማንነትም የእርስዎ አስተዋጽኦ አለበት፡፡ ይሁንና በአማራ ጉዳይ ላይ ባለዎት አቋም ላይ ከረር ያለ ልዩነት አለኝ፡፡ ሰው መሆን አቅቶኝ እና የጎሰኝነት ስሜት አጥቅቶኝ ሳይሆን ይህ የለም...
View Articleችግሩን ሁሉ በአቶ ኃይለማርያም ላይ በማሳበብ በስልጣን መዝለቅ አይቻልም; የኢትዮጵያ የችግሮቿ ምንጭ እራሱ ኢህአዴግ/ወያኔ ነው
(ጉዳያችን) አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርቲያቸው ሰዎች አንድ ቀን በፈጀ ግምገማ ክፉኛ መነቀፋቸውን እና እንባ እየተናነቃቸው ምላሽ መስጠታቸው እንዲሁም አቦይ ስብሃትን በተለይ ”ይጮሃል እንደ አሞራ ይዞረኛል” እስከማለት መድረሳቸውን ኢሳት ራድዮ እና ቴሌቭዥን ግንቦት 5/2007 ዓም ባሰራጨው ዘገባ ገልጧል። ጎሳን...
View Article“አይሲስን ስንቃወም ህወሓትን አለመርሳት”–አርበኞች ግንቦት 7
በአይሲስ በግፍ በታረዱብን ወገኖቻችን የተሰማን ሀዘንና ቁጭት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳን ከአዕምሮዓችን መውጣት የሌለበት ሀቅ አለ። ይህ ሀቅ “ያስጠቃን፣ ያሳረደን ወያኔ ነው” ከሚለውም ያለፈ ነው። መረሳት የሌለበት ሀቅ፣ ከአይሲስ የከፋ ጨካኝ በአገራችን የመንግሥት ሥልጣን የተቆጣጠረ መሆኑ ነው። የህወሓት ፋሽስት ጦር...
View Articleየዓረና_መድረክ የቅስቀሳ በራሪ ወረቀቶች በውቅሮ ተዘረፈ
አምዶም ገብረሥላሴ እንደዘገበው የዓረና_መድረክ ኣማራጭ ፖሊሲዎች የታተመበት የውቅሮ ክልተ ኣውላዕሎ, ኣፅቢ ወንበርታ, ሓወዜን, ሳዕሲዕ ፃዕዳ እምባ ምርጫ ክልሎች ለህዝብ የሚታደል ከ12 ሺ በራሪ ወረቀቶች ባልታወቁ ሰዎች የኣቶ ቴድሮስ ሞገስ የኪራይ ቤት ቁልፍ በመስበር በጠራራ ፀሃይ ሊዘርፉት ችለዋል:: ዘረፋው...
View ArticleSport: ለብሄራዊ ቡድናችን የቀድሞዎቹ የጊዮርጊስ ተጫዋች ፋሲል ተካልኝ ም/ል አሰልጣኝ; የቡናው አሊ ረዲ የበረኞች...
የብሔራዊ ቡድኑ አዲሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በረዳት አሰልጣኝነት የቅ.ጊዮርጊሱን እና የቀድሞ የብሔራዊ ቡድን ምክትል ፋሲል ተካልኝ እና ለግብ ጠባቂዎች የቀድሞ የኢትዮ ቡናውን አሊ ረዲ መርጠዋል ሲል ኢትዮ ኪክ ዘግበ:: ኢትዮ ኪክ ፌዴሬሽኑን ጠቅሶ እንደዘገበው የተመረጡት ረዳት አሰልጣኞች አስተዳደራዊ ጉዳዮችን...
View Articleመድረክ በጃንሜዳ የፊታችን ግንቦት 8 ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ (የፈቃዱን ወረቀት ይዘናል)
ከመድረክ የተላለፈ ጥሪ:- መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ ለግንቦት 8 ህጋዊ እውቅና ያገኘ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ፡፡ የውይይቱ ዓላማ የ2007 ምርጫ አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ህዝብ ጋር ለመወያየት ነው፡፡ ህዝባዊ ውይይቲ ከጥዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ ከቀኑ 8፡00 ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም መልእክቱ ለመላው ህብረተሰብ እንዲዳረስ...
View Articleምርጫ ለይስሙላ –አክሎግ ቢራራ (ዶር)
አክሎግ ቢራራ (ዶር) በቅርቡ ኢትዮጵያዊያንን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ሕዝብ በሚዘገንን ሁኔታ የቀሰቀሰው፤ ያስለቀሰውና ያስቆጣው የኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች በሊቢያ በሚገኙ የአይሲስ ሽብርተኞች መታረድና በጥይት መርገፍ፤ ወደ አውሮፓ ሲጓዙ በጀልባ መሞት፤ በደቡብ አፍሪካ በሰላም ሲኖሩ በቤንዚን ተቃጥለው መሞት፤ በየመን...
View Articleየሁለት አመት አስተማሪ ደሞዝ ለአንድ ቀን ፌሽታ በዲሲ (የሳሞራ የኑስ የሆቴል ወጪ በአንድ ቀን)
ከግርማ ካሳ ጀነራል ሳሞራ የኑስ፣ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ኤታ ማጆር ሹም ናቸው። አንዳንዶች እንደዉም አገሪቷን የሚመሩት አቶ ኃይለማሪያም ሳይሆኑ እኝሁ ጀነራል ናቸው የሚሉም አሉ። ጀነራሉ በዋሽንግተን ዲሲ Mandarine Oriental Hotel እንዳረፉ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። ጀነራሉ ለምን ወደ አሜሪካ እንደመጡ...
View Articleበፍርሃት ውስጥ ያለው የኢሕአዴግ ሥርዓት የማዕከላዊ ዕዝ ወታደሮች ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ጥብቅ መመሪያ አወረደ
የኢህአዴግ ስርአት የማእከላዊ እዝ ወታደሮች ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ጥብቅ መምሪያ እንዳወረዱላቸው ምንጮቻችን ገለፁ ሲል የደህሚት ድምጽ ዘገበ:: በአዲ-ኮኮብ የሰፈሩት የማእከላዊ እዝ የበታች አመራር ወታደሮችና ተራ ወታደሮች ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር እንዳይገናኙና ወደ አዲ-ዳዕሮና ሸራሮ እንዳይንቀሳቀሱ...
View ArticleSport: ሰውየው!! –የጆዜ ሞውሪንሆ ልዩ ገፅታ
‹‹አንድ ችግር አለብኝ›› ይላሉ ጆዜ ሞውሪንሆ፡፡ ‹‹እሱም በሥራዬ ሁሉ መሻሻሌን መቀጠሌ ነው፡፡ በሁሉም ነገሬ ለውጥ አለኝ፡፡ ጨዋታን የማነብበት መንገድ፣ ለጨዋታ የምዘጋጅበት ሁኔታ እንዲሁም ቡድኔን የማዘጋጅበት ዘዴ ሁሉ በብዙ ተሻሽያለሁ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመልካም ሁኔታ ላይ እገኛለሁ፡፡ ያልተለወጥኩበት አንድ...
View Articleአነጋጋሪው የጥላሁን ገሰሰ መጽሐፍና የባለቤቱ ሮማን በዙ ምላሽ
በጋዜጠኛ ዘከርያ መሀመድ የተጻፈውና ‹‹ጥላሁን ገሠሠ የሕይወት ታሪክና ምስጢር›› በሚል ርዕስ ለንባብ የበቃውን መጽሐፍ አስመልክቶ የተለያዩ ሀሳቦች እየተነሱ ነው፡፡ ዘከርያ በቁም ነገር መጽሔት 202ኛ እትም ላይ በሰጠው ቃለምልልስ መጽሐፉን ለማዘጋጀት ዋና ምክንያት የሆነው በጥላሁን ገሠሠ ዙሪያ የሚነሱ የተዛቡ...
View Articleኢትዮጵያዊ ማንነታችን የሚፈተንበት ቁጥር ፫ –የሰማዕቱ ኢያሱ ባለቤት ሮዛ ገ/ፃዲቅ
ከዘመድኩን በቀለ ” እህት ያላችሁ ፣ ሴት ልጅም የወለዳችሁ ፣ እናታችሁን የምትወዱ ሚስታችሁን የምታፈቅሩ በአግባቡ ከልብ ሆናችሁ በደንብ አንብቡት ። ” [ይህን ጽሑፍ አንብቦ የማይጨረስ አይጀመረው] ሰሞኑን አዋሬና ገርጂ ድረስ በመሄድ የ ” ሰማዕት ብርሃኑን ” የሚያሳዝኑ ልጆችና ገርጂ ጊዮርጊስ ባጃጅ ማዞሪያ ድረስ...
View Articleጀርመን አሻፍንቡርግ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሰላማዊ ፡ ሰልፍ ፡ ጥሪና ፡ የሀዘን ፡ ጉዞ
ሁላችሁም ፡ እንደምታውቁት ፡ ሚያዝያ ፡ 20 ቀን ፡ 2015 ዓ.ም ፡ 28 ኢትዮጵያውያን ፡ ወንድሞቻችን ፡ በእስልምና ፡ ስም ፡ በሚነግደው ፡ ኣሽባሪ ቡድን ፡ ISIS (የእስልምና ፡ መንግስት ፡ በኢራቅና ፡ ሲሪያ) በኣሰቃቂና ፡ በዘግናኝ ፡ ሁኔታ ፡ መሰዋታቸውን ፤ በደቡብ ፡ ኣፍሪካ ፡ በሕይወታቸው ፡...
View Articleበስቶክሆልም በሊቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን በደመቀ ሁኔታ ታስበው ዋሉ
ዳንኤል ሐረር ለዘ-ሐበሻ ከስዊድን እንደዘገበው:- ትላንት ሐሙስ ግንቦት 6/2007 በምስራቅ አፍሪካ እና አውሮፓ አህጉረ ስብከት የመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ እስቶኮልም ሆተርየት ባዘጋጀው የ21ኛው ክፍለ ዘመን ድንቅ የእግዚአብሔር ምስክሮች ለሆኑት 30 (ሰላሳ ) የኦርቶዶክስ ልጆች መታሰቢያ ፕሮግራም...
View Article5 በሃይል አማራጭ የሚያምኑ ድርጅቶች በጋራ ለመታገል ውይይት ጀመሩ
በስልጣን ላይ ያለውን አገዛዝ በማንኛውም አማራጭ ለማስወገድ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ሃይሎች በጋራ ለመታገል የሚያስችላቸውን ውይይት መጀመራቸውን ለኢሳት በላኩት መግለጫ አስታውቀዋል። ውይይቱን የጀመሩት የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ትህዴን)፣ የጋምቤላ ህዝብ ነጻነት ንቅናቄ፣ የቤንሻንጉል ህዝብ...
View Article