Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የሰዉነት ክብደትን ለመቀነስ አረንጓዴ ሻይ የሰዉነት ክብደትን እና የተከማቸ ስብን የማስወገድ አቅም አለው። ለስኳር ህመም የስኳር መጠንን ባለበት ለመቆጣጠር ይረዳል። ለልብ ህመም ተመራማሪዎች እንደሚያስረዱት ከሆነ የደም ስር ግድግዳን እንደተፍታታ እንዲቆይ እና የተከማቸ ደም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል- (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ)

መነሻዬ የሻለቃ ዮሴፍን ትግል ይቀጥላል የሚል ርእስ የሰጠው ዘንድሮ አዲስ አበባ ላይ የታተመው መጽሐፍ ነው። ያነበብኩት ቁጭትና ንዴት እየተሰማኝ ነበር። ለዚህ ሰውነት የሚጎዳ ስሜቴ ዋናው ምክንያት የመጽሐፉ ደራሲ እንደገለጸው፥ ጀኔራል አማን አንዶም የተሻለ ለውጥ ለማምጣት ዕድሉ እጃቸው ላይ ወድቆ ሳለ፥ የተሳለ ቢላዎ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምን ታቅዶ ምን ተፈፀመ?፣ …የቀጣይ የትግል አቅጣጫ ምን ይሁን? (ኤርሚያስ ለገሰ)

( ክፍል አንድ) ምርጫ 2007 አስመልክቶ ገዥው መደብ “ምን አስቦ ምን ይፈጵማል ” የሚለውን መነጋገር ከጀመርን ግማሽ አመት አለፈው። ባለፋት ወራት በርካታ የተጠበቁም ያልተጠበቁም ድርጊቶች ተፈጵመዋል። ከእነዚህ ድርጊቶች ወሳኝ የሚባሉትን ነቅሶ በማውጣት መመልከት ያስፈልጋል። በመሆኑም ባለፋት ጊዜያቶች ይፈፀማሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የሳውዲ ጉዳይ …) ህገ ወጦችን የማጥራት ዘመቻ ከተጀመረ 50,254 ተይዘዋል –ነቢዩ ሲራክ

* የሳውዲ መንግስት ህገ ወጥ ያላቸውን የውጭ ዜጎች የማጥራቱንና የመያዙን ዘመቻ አጠናክሮ የቀጠለበት ሲሆን በእስካሁኑ አሰሳ 50,254 በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል * መረጃውን ያስተላለፉት የመዲና ፖሊስ አዛዥ ጀኔራል አብዱል ሃዲ አል ሸሃራኒ መሆናቸውን የጠቆሙት የሳውዲ ጋዜጦች ህገ ወጦች የተያዙት በዋና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከምርጫው በፊት ልናደርገው የሚገባ ሌላ ምርጫ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት በማስመልከት በተለያዩ ድረገጽ እና የዜና አውታሮች ላይ የህዝብን ንቃተ ህሊና ሊይጎለብቱ የሚችሉ የተለያዩ ዘገባዎች ይቀርባሉ። በተለይም ደግሞ ፍትህ፣ነጻነት፣እኩልነትን አስመልክቶ እንዲሁም ሊጀመር ጥቂት ጊዜያት የቀረውንና የኢትዮጵያዊያንን አዕምሮ በያዘው የሀገራችን ምርጫ ዙሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታንዛንያ ፖሊስ ሐገሬ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ገብተው ሲንቀሳቀሱ አገኘኋቸው ያላቸውን 63 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን...

ፖሊስ ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በትብብር ባደረገው ዘመቻ ስደተኞቹን ለመያዝ እንደቻለና በሂደቱም አንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሕይወቱ እንዳለፈ ተገልጿል. ስደተኞቹ ሊያዙ የበቁት የአካባቢው ማሕበረሰብ ለፖሊስ ባደረሰው ጥቆማ መሆኑም ተዘግቧል. ዘገባው አክሎም ስደተኞቹ ይጓጓዙበት የነበረው መኪና ተበላሽቶ እንደቆመ. በዚህም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ራስ ምታቱ ነበር ፣ አሁን ደግሞ ሰማያዊ ሆድ ቁርጠቱ ሆነ –ግርማ ካሳ

“የአንድነት አመራር በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከተለዬ በኃላ በተሰጠው የሰባት ቀን እጩ የማስመዝገቢያ ጊዜ ውስጥ ለተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤቶች በ80 ምርጫ ክልሎች ተደራሽ በማድረግ 230 እጩዎችን ለማስመዝገብ ችለናል፡፡” በምርጫ ቦርድ አሰራር፣ ለምርጫ የሚሰጡ የገንዘብ ድጎማዎች ፣ በኢቢሲ/ኢቲቪ የሚቀርቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኢንተርኔትና ሚድያውን አጨናንቀዋለሁ ”ጥበቡ ወርቅዬ የቀድሞ ድምፃዊ፣ የአሁኑ ዘማሪና ሰባኪ

አቤንኤዘር ጀምበሩ ጥበቡ ወርቅዬ አገልግሎት ለመታደም ወደ ቤዛ ቤተ/ክ በ06/07/07 ዓም ተገኝቼ ነበር። ምንም እንኳ ዝግጅቱ 8:00 ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ጥበቡ ቦታው የደረሰው ከዘጠኝ ሰዐት በኃላ ነበር። ጥቤ የቀድሞ አስታይለኛ አለባበሷ አና ፍሪዟ እንዳለች ነው፣ ፊቱ ላይም ላቅ ያለ የደስ ደስ ስሜት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሄር ብሄረሰብ ፖለቲካና የአድዋ ድል –ሚንጋ ነጋሽ

የካቲት 23 2007 (ማርች 2, 2015) የ119ኘዉ የአድዋ ድልና የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነዉ። አከባበሩ በሃገር ዉስጥ ቢቀዘቀዝም፤ በተዘዋዋሪዉ በአሉን የሚያከብረዉ በዉጭ ሃገር የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ ቁጥር እየጨመረ ይገኛል። በሰሜን አሜሪካ የድል በአሉ ቀን ከአፍሪካ አሜሪካዉያን ታሪክ መዘከሪያ ወር ጋር መያያዙና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረከት ስምዖን “የትግራይ ተወላጅ የሆነ መለስን የሚተካ መሪ አይፈጠርም”ካሉ በኋላ ሕወሓቶች በብስጭት “ብአዴን”የሚለውን...

“..አንተ ብኣዴን ….! …” አዲሱ ስድብ – አምዶም ገብረ ስላሴ በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥሯለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ ሰው እየተሰጠች ያለች ቃል ናት። በትግራይ የተለየ ሃሳብ ያንፀባረቀ፣ ከባድ የህዝብ ጥያቄ አንስቶ ተቀባይነት ያገኘ፣ የልማት ይሁን የመልካም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 10 ትልልቅ የፊት አስተጣጠብ ስህተቶች

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 72 ላይ ታትሞ ወጥቷል የተሳሳተ ምርት መምረጥ ፊትን መታጠብ በጣም ቀላል እና የተለመደ የዕለት ተዕለት ተግባር ይመስላል፡፡ ይሁን እንጂ ፊታችንን በምንታጠበብት ወቅት የምንጠቀማቸው አንዳንድ ምረቶች የፊት ቆዳችን ላይ የትየለሌ ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ የቆዳችግሮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የኢትዮጵያ ሉሲዎች ከካሜሮን አቻቸው ጋር ይፋለማሉ

ኢትዮ ኪክ ኦፍ እንደዘገበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ለማለፍ ከካሜሩን አቻው ጋር የሚያደርገው ጨዋታ መጋቢት 12 ከቀኑ በ10 ሰአት በአዲስ አበባ ስቴዲየም ይደረጋል። ብሔራዊ ቡድኑ ለዚህ ጨዋታው ዝግጅቱን ከሶስት ሳምንት በፊት ቁጥራቸው 40 የሚደርሱ ተጨዋቾችን ይዞ መጀመሩ ይታወሳል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደብረ ሊባኖሱ እልቂት –ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ኢያን ካምፕቤል ፋሽስት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ላይ ስለ ፈጸመቺው አሰቃቂ እልቂት የሚተርክ ‹The Massacre of Debre Libanos, Ethiopia 1937› የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመዋል፡፡ ይኼ ብዙ ጊዜ የማይነገርለት ነገር ግን እርሳቸው ‹ፋሽዝም ከፈጸማቸው ጆሮ ጭው የሚያደርጉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የማንጎ የጤና በረከቶች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ካንሰርን ይከላከላል ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ማንጎን መመገብ የአንጀት፣ የጡት፣የደም እና የፕሮስቴት ካንሰርን የመከላከል አቅም አለው። 2. የኮሌስቴሮል መጠንን ይቀንሳል የኮሌስቴሮል መጠንን መቀነስ የሚችሉ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። 3. ለቆዳ ጤንነት ማንጎን በመመገብም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፊንጫ ስኳር ቃጠሎ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ታወቀ

(ሰንደቅ ጋዜጣ) ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ መጋቢት 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ 5 ሰዓት ገደማ የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ማቀጣጠያ ክፍል በተነሳ ቃጠሎ የአንድ ሠራተኛ ሕይወት ሲያልፍ በአስራ ስድስት ሠራተኞች ላይ ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ማድረሱን የኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የሚዲያ ግንኙነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ከብጉር ነፃ የሆነ ቆዳ እንዲኖሮ መመገብ ያለቦዎት 7 ምግቦች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. በኦሜጋ ፍሬ የበለፀጉ ምግቦች ተልባ፣ አሳ፣ ዘይት የመሳሰሉት 2. በአንቲ ኦክሲደንት የተሞሉ ምግቦች ኢንጆሪ፣ ቦሎቄ፣ የመሳሰሉት 3. ሴሊኒየም የበለፀጉ ምግቦች አሳ፣ ስጋ፣ ዶሮ፣ እንቁላል፣ ወይም እንጉዳይ 4. በፋይታሚን ኢ የበለፀጉ ምግቦች አቦካዶ፣ ጎመን፣ አሳ፣ ወይራዘይት፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በመጪዎቹ ሳምንታት በቦይኮት እና ህዝባዊ እምቢተኝነት ላይ ያተኮሩ መርሃ ግብሮች ይኖሩናል”–ድምጻችን ይሰማ

(ፎቶ ፋይል) የህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እምቢተኝነት የተናጠል መስዋእትነትን የሚቀንስ አሳታፊ የትግል ስልት ነው! ረቡዕ መጋቢት 9/2007 የኢትዮጵያ ሙስሊም በእምነቱ ላይ የተቃጣውን የአስተሳሰብና የጥቃት ዘመቻ ለመመከት፣ አስተሳሰቡን በኢስላማዊ አስተሳሰብ ለማረቅ፣ በሽፋን የሚደረገውን ጥቃት በህግ እልባት ያገኝ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሀሰት አልመሰክርም በማለት አውነቱን በፍርድ ቤት የተናገረው ሙጂብ አሚኑ ለሚያዚያ 7 ተቀጠረ

ቢቢኤን መጋቢት 9/2007 በነ ኤልያስ ከድር መዝገብ በተከከሰሱ ሙስሊሞች ላይ በሀሰት እንዲመሰክር ታፍኖ ማእከላዊ የተወሰደው ሙጂብ አሚኑ በሀሰት እንዲሰክር አቅርበውት አስገራሚ ታሪክ ሰርትዋል፡፡ በወንድሞቼ ላይ በሀሰት አልመሰክርም በማለት እውነቱን በፍርድ ቤት አስረድትዋል፡፡ ለዚህ እኩይ አላማቸው ማስፈጸሚያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ የ“ዲፕሎማቶች ቁንጮ” መሳለቅያ ቅጥፈት፣ –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የወባ ትንኝ ተመራማሪ የሆነ ሰው ስለዲፕሎማሲ ጥበብ እና ሳይንስ ምንድን ሊያውቅ ይችላል? ወይም ደግሞ እውነትን በመናገር እና ውሸትን በመናገር መካከል ያለው ልዩነት ምን ያውቃል? ወይም ደግሞ የለየለት ቅጥፈትን አምኖ በመቀበል እና ቅጥፈትን  በማውገዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሜሮን ጌትነት ከዳና ድራማ ተሰናበተች

ከኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋር በውዝግብ ውስጥ ሆኖ የሰነበተው ዳና ድራማ አንዴ ሲቆም አንዴ ሲጀመር እዚህ ደርሷል:: ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ድራማውን እናንተ የማትጨርሱት ከሆነ እኔ እጨርሰዋለሁ በሚል እስከማገድም ደርሶ ነበር:: ሆኖም ግን ድራማው ከተወሰኑ ሳምንታት መቋረጥ በኋላ እንደገና የተጀመረ ሲሆን ሊጠናቀቅም ከ7...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>