የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት ድጋፍ ለማሰባሰብ ወደ ሰሜን አሜሪካ ያቀናሉ
የአንድነት ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበርና የሰማያዊ ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ማህበር የተሰጠ የጋራ መግለጫ በሰሜን አሜሪካ የሰማያዊ እና የአንድነት ፓርቲዎች ድጋፍ አሰባሳቢ ድርጅቶች በትብብር ለመስራት መስማማታቸው ይታወሳል። በስምምነቱ መሰረት የመጀመሪያው የጋራ ስራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን የሰሜን አሜሪካ የስራ...
View Articleሸዋ ረገድ ገድሌ –ዳንኤል ክብረት
የምታስፎክር ሰንጋ ገለሌ በጦር መካከል ሳይሆኑ አያሌ በጥይት ገዳይ ነጭ ብርገድሌ የሴት ወንድ ናት ሸዋረገድ ገድሌ ተብሎ የተገጠመላቸውን፣ በአምስት ዓመቱ የጠላት ወረራ ጊዜም አኩሪ ጀብዱ የፈጸሙትን የአርበኛዋን የሸዋረገድ ገድሌን ታሪክ የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ቀርቧል፡፡ ‹ሸዋ ረገድ ገድሌ፣ የአኩሪ ገድላት ባለቤት›...
View Articleበመጪዎቹ ሳምንታት በቦይኮት እና ህዝባዊ እምቢተኝነት ላይ ያተኮሩ መርሃ ግብሮች ይኖሩናል!
የህዝብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እምቢተኝነት የተናጠል መስዋእትነትን የሚቀንስ አሳታፊ የትግል ስልት ነው! ረቡዕ መጋቢት 9/2007 Photo File የኢትዮጵያ ሙስሊም በእምነቱ ላይ የተቃጣውን የአስተሳሰብና የጥቃት ዘመቻ ለመመከት፣ አስተሳሰቡን በኢስላማዊ አስተሳሰብ ለማረቅ፣ በሽፋን የሚደረገውን ጥቃት በህግ እልባት...
View Article136 መምህራን የሥራ ማቆም አድማ መቱ • ‹‹ከአሁን በኋላ ለመምህራን ማህበርና ለአልማ አንከፍልም!››
(ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን የደብረወርቅ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 136 መምህራን ዛሬ መጋቢት 10/2007 ዓ.ም የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ መምህራን ላይ እየተፈፀመ ያለውን የአስተዳደር በደል ተከትሎ 92 መምህራን ‹‹እኛ በደል እየደረሰብን ቢሆን መምህራን...
View Articleየነአብርሃ ደስታ, ሃብታሙ አያሌውና ሌሎችም የፍርድ ቤት ውሎ:- ‹‹እኔ አሸባሪ አይደለሁም፡፡ ኢህአዴግ አሸባሪ ነው፡፡...
ኤልያስ ገብሩ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው:-:- ዛሬ መጋቢት 10 ቀን 2007 ዓ.ም፣ በከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት እና በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ ያሉ 10 ሰዎች ቀርበው ነበር፡፡ መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረው የእምነት ክህደት ቃላቸውን...
View Articleየዞን 9 ጦማሪያኑ እና ጋዜጠኞቹ በድጋሚ ተቀጠሩ
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በፌስቡክ ገጹ እንደዘገበው በእነ ሶሊያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት የዞን 9 ጦማሪያና ጋዜጠኞች በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ቀርበው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጣቸው፡፡ አቃቤ ሕግ በተከሻሾች ላይ ያቀረበው የኦዲዮ ሲዲ...
View Article(የሳዑዲ ጉዳይ)…ለሃጅ ጸሎት መጥቶ ሳውዲ የቀረው ገበሬ እንግልት … (ነብዩ ሲራክ)
(ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ) የማለዳ ወግ ወንድም ራያ ጀማ የ5 ወንድ እና የ3 ሴት ልጆች ጎልማሳ አባት ነው። ወደ ሳውዲ የመጣው ድህነት ፣ የኑሮ ውድነት ፣ የፖለቲካው ሙቀት አለያም የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ገፍቶት አይደለም ። ሳውዲ የመጣው ፣ በእስልምና እምነቱ በሚያዘው መሰረት በህይወት ዘመኑ የሚጠበቅበትን ለማድረግ...
View Article(ዜና ፎቶ) 3 ቃጠሎ ሲደርስ ሹፌር የለም ተብላ ቁጭ ያለችው የእሳት አደጋ መኪና ዛሬ ከቆመ መኪና ጋር ተላተመች
ይህ “እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ” ያሉ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች በፎቶ ግራፍ አስደግፈው የላኩት መረጃ ነው:: በቅርቡ ዘ-ሐበሻ ላይ በሆሳዕና ከተማ በተከታታይ ሶስት የ እሳት አደጋዎች መድረሳቸውን መዘገቧ ይታወሳል:: በጎፈር ሜዳ; በአራዳ እና በሆሳዕና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የደረሱት አደጋዎችን ዘ-ሐበሻ...
View Articleኢሕአዴግ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱን ለምን ይፈራዋል?
ከአንደኛው የዓለም ጦርነት መባቻ ጀምሮ ዓለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት የማቋቋም ጥረት አንዳንዴ ተፋፍሞ ሲግም በሌላ ጊዜ ደግሞ ሲሟሽሽ ቆይቶ ከሰባ ዓመት ያልተቋረጠ ጥረት በኋላ እ.አ.አ በ1998 ዓ.ም ጀሮም ስምምነት በፈረሙ አራት ሀገራት እ.አ.አ በ2ዐዐዐ ዓ.ም በሄግ ከተማ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍ/ቤት...
View Articleየወያኔ በሬ ላም ወለደ። ከ-ከተማ ዋቅጅራ
በተለያዩ ጽሑፎቼ ለመዳሰስ በተወሰኑ ነጥቦች ሲሆኑ የማብራራት እና ሃሳብን በማሳደግ ዙሪያ እንዲሁም አስተያየትን በመስጠቱ ጉዳይ እንዲሁም የምታውቁትን የማሳወቁ ጉዳይ የአንባቢያን ይሆናል። አፈ ዲሞክራሲ አፍነህ ግዛሲ የሆነው በኢሕአዲግ ስም የሚንቀሳቀሰው TPLF አውራ አውራ የሚባሉትን የኦሮሞ ህዝብን የሚወክሉ...
View Articleለብአዴን አባላት ……ከሰማችሁ …….ከሞግዚት አስተዳደር ተፋቱ! –አንበርብር ከአማራ ሳይንት
አፄ ዮሃንስ ንጉስ ተከለ ጊዮርጊስን ድል ነስተዉ ጎጃም ሲገቡ ራስ አዳል አልተደሰቱባቸዉም ነበርና ራስ አዳል ሸሽተዉ በርሃ ገቡ፡፡ አፄዉ ለራስ ደስታ ተድላ ዘመዳቸዉን ድረዉ በጎጃም ላይ ይሾሟቸዋል፡፡ ሆኖም ግን አፄ ዮሃንስ በራስ ደስታ ተድላ ላይ ሙሉ እምነት አልነበራቸዉምና በስራቸዉ ሐጎስ የሚባል አስተዳዳሪ...
View Articleበመስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ህወሃት የዘረጋውን የጥላቻና የበቀል ዘመቻ ለመከላከል የወጣ የአቋም መግለጫ
ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የተጣሰውን ህገመንግስታዊ መብት በህግ ለማስከበር የጀመሩት ሰላማዊ ትግል ድፍን ሶስት ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ ትግል በመላው አለም ሰላማዊ ትግልን መታገል ለሚሹ አርአያ ከመሆኑም ባሻገር በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት እውቅናን ያገኘም ነው፡፡ በነዚህ መራራ ሶስት የትግል አመታት ህዝቡ...
View Articleማርች 8’ትን ስናስታውስ –በላይ ገሠሠ
በሕብረተሰባዊ የዕድገት ታሪክ ውስጥ ሴቶች ለነፃነት፣ እኩልነት፣ ለሰብኣዊ መብትና ፍትሕ መረጋገጥ የከፈሉትን መስዋእትነት ትልቅ ስፍራ ይዞ ይገኛል:: ይህ በመሆኑም ዘንድሮም እንደ ተለመደው በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በሀገራችን መከበሩ የሚያሳየን የማርች 8 በዓል ታላቅነት ነው:: በሀገራችን የትግል ታሪክም በተመሳሳይ...
View Articleየሃገሪቱን ሃብት የወያኔ ባለስልጣናት ከጉምሩክ መጋዘኖች ሲዘርፉ አደሩ
በሃገሪቱ አንጡረ ሃብት ላይ ከፍተኛ ዘረፋ እና በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጭቆና በማድረግ ላይ የሚገኙት የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣናት በጄኔራሎች እና በደህንነት ባለስልጣናት እየተመሩ ለሊቱት ከጉምሩክ መጋዘኖች በውርስ የገቡ እቃዎችን ሲጭኑ ያደሩ መሆኑን ምንጮች ከአዲስ አበባ ገልጸዋል:: ለሊቱን በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ...
View Articleኦቦ ሌንጮና ያልተወራረደው ሂሳብ
By Dawit Solomon የኦነግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት ሌንጮ ለታ የስደት ህይወታቸውን ቋጭተው አገር ቤት ስለመግባታቸው እያደመጥን ነው፡፡በዚህ መቼም ደስ የማይሰኝ የአገሬ ልጅ ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ደስታውን ሙሉ የማያደርገው በፖለቲካ አመለካከታቸው የተነሳ ብዙዎች አሁንም ከቀያቸው ተፈናቅለው፣አልያም ለእስር...
View Articleቋሚ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን መመሪያ ተፈጻሚነት አግዷል * ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ፓትርያርኩን አሳሰቡ
Source: ሐራ ዘተዋሕዶ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ: ፓትርያርኩ ለቤተ ክርስቲያን ሰላም ሲሉ መዋቅራዊ አሠራርን በእጅጉ የሚፃረረውን አካሔዳቸውን እንዲያጤኑ አሳሰቧቸው፤ ቋሚ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን መመሪያ ተፈጻሚነት አግዷል:: •የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ፣...
View Articleበጎንደር ከተማ አንድ የሚሊሺያ አዛዥ ተገደለ በርካታ ሰዎችም ታሰሩ
ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የጎንደር ከተማ የሚሊያሻዎች ሃላፊ ኮማንደር መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓም ቀበሌ 15 ወይም ፋሲለደስ ትምህርት ቤት አካባቢ ከምሽቱ 2 ሰአት አካባቢ ላይ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገድሏል። ገዳዮቹም መሳሪያውን ማርከው ከእነ ትጥቃቸው ወደ አርማጭሆ ጫካ መግባታቸው...
View Articleኢትዮጵያውያኑ በጄኔቫ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
የጀርመን ድምጽ ራድዮ ዘገባ:- በተለያዩ ሃገራት በስደት የተበተኑ ኢትዮጵያዉያን ስለሚገጥማቸዉ ችግር ለተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንደሚያሳዉቁ የገለፁት የሰልፉ አስተባባሪዎች፤ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ፖለቲካ እና የሰብዓዊ መብቶች ይዞታ ለዓለም ዓቀፍ ተቋማት ለማሳወቅ መሰብሰባቸዉንም አመልክተዋል። ከሰልፉ...
View Article(ሰበር ዘገባ) የአፍሪካ ሰብአዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን በሕዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ ለተፈጸሙት ኢሰብአዊ የመብት...
ሰበር ዜና BBN ሁሉም መስማት ያለበት ሰበር ዘገባ የአፍሪካ ሰብአዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን የህዝበ ሙስሊሙን ኮሚቴዎች በማስመልከት ለኢትዪጲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለተፈጸሙት ኢሰብአዊ የመብት ጥሰቶች ምላሽ እንዲሰጡ ማሳሰቢያ ደብዳቤ ላከ:: ኮሚሽኑ የጻፈውን ደብዳቤ አስመልክቶ ዶክተር አባድር...
View Articleትርትር …. –ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 21.03.2015 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ እኔ እላላሁ እንዲህ —- ዓለም „ሰው“ ለሚለው ቃል የሚመጥን፣ አቅም ያለው ድርጊትም ትርጉምም የላትም። ፍቅር ግን አለው። ጠፋብኝ – መንደሩ የብትንድር – ግብሩ፤ ንክንኩ – ዛለእግሩ ንክንፋስ – ምግባሩ ትርትር ሆነ – በትሩ። ከሥርጉተ ሥላሴ...
View Article