የአዲስ አበባ ነዋሪ ዜግነቱን እንዲያገኝ መፍትሄው “የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል”ብሎ 10ኛ ክልል መጨመር –ያሬድ ጥበቡ...
ምን ይሻላል? የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በብዙ ጉዳዮች የሚለያዩ ቢሆንም፣ ፊንፊኔ መናገሻችን ናት በሚለው ጉዳይ ግን ይስማማሉ ። ለዚህም ይመስ ላል በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ፣ ኦሮሞ ፈርስትና ኦፒዲኦ እጅና ጓንት ሆነው ሃገሩን ያተራመሱት ። ለመሆኑ ፊንፊኔ የኦሮሞ መናገሻ ነበረች? ኦሮሞዎች ከየት መጡ?...
View ArticleHealth: የአስም ሕመም ቀስቃሽ 7 ሁኔታዎች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የአስም ሕምተኛ ከሆኑ ስለአስም ሕመም ቀስቃሽ ስለሆኑ ሁኔታዎች በሚገባ ሊያውቁት ይገባዎታል፡፡ የአስም ሕመምዎን የሚቀስቅሱ ሁኔታዎችን ማስወገድ ሕመሙ እንዳይነሳብን ይረዳል፡፡ 1) ሲጋራ ማጤስ ሲጋራ ማጤስ ጉዳትን የሚያስከትል እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን ለአስም ሕመምተኞች ደግሞ...
View Articleጄኔራል ፃድቃንና ጤዛዋ ማሌሊት …በ40ኛው –ከአረጋዊ በርሀ
ባለፉት ሳምንታት ህወሓት የተመሰረተበት 40ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የህወሓት መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የኢህኣዴግ ባጠቃላይ መጀመርያ በመቀሌ ቀጥሎ በኣዲስ ኣበባ ተሰባስበው ለኣንድ ወር ሙሉ የሃገሪቱን ሃብት ሲያባክኑና ሲዝናኑበት እንደከረሙ ተገንዝበናል። መቸም የኣምባገነኖች ጭንቀት ማስተንፈሻ ነው መሰለኝ፣ ህዝብ...
View ArticleHealth: መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመካከል ወይም ለመቀነስ 5 ቀላል ዘዴዎች
መጥፎ የአፍጠረንን ለመከላከል ወይንም ለመቀነስ ማድረግ ያለብዎትን ያውቃሉ? (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) የአፍዎን ንጽህና በሚገባ ይጠብቁ፡- ጥርስዎን ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ማጽዳት እንዳለብዎ ይወቁ ከተቻለ ከምሳ በኋላም ለማጽዳት የጥርስ ብሩሽና የጥርስ ሳሙና በቦርሳዎ በመያዝ ጥርስዎን ያፅዱ፡፡ እንዲሁም...
View Articleአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትትህ የድጋፍ ማህበር በስዊድን ባለው መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወስኖል
ማርች 7ቀን 20015 በተደረገው ስብሰባ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትትህ የድጋፍ ማህበር በስዊድን ባለው መልኩ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ወስኖል እኛ በሰዊድን የምንገኝ የአንድነት የድጋፍ ማህበር የአንድነት ፓርቲ አመራር መመሪያ እሰከሚሰጥበት ድረስ አሁን በያዝነው መስመር እንድንቀጥል የታሰሩትንም የአንድነት ፓርቲ አባላት...
View Articleየምርጫ አስፈፃሚው የደኢህዴን አባል መሆናቸው ተረጋገጠ
ነገረ ኢትዮጵያ • ነዋሪዎች ከሁለት በላይ የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ እየተደረገ ነው በደቡብ ክልል በምርጫ አስፈፃሚነት የተመደቡ ግለሰቦች የዴኢህዴን አባላት እንደሆኑ ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ በላኳቸው ሰነዶች አረጋገጡ፡፡ ለአብነት ያህልም አረካ ከተማ የምርጫ ክልል በአስፈጻሚነት እየሰሩ ከሚገኙትን አቶ ግዛው ቴማ...
View Articleእኔ „እኔን“ ከጠረጠረ –በእኔ ውስጥ „እኔ“ የለም ማለት ነው –ከሥርጉተ ሥላሴ
የጹሑፉ ውበት ጠሩኑ ምቹ፣ መካርነቱ ደግሞ ዬዬኔታ ማዕረግን የሰጠሁትን የጸሐፊ አቶ ይሄይስ አእምሮ ጹሑፍ በጣም የወደድኩት መሆኑና ምስጋናውን ዘለግ አድርጌ አክዬ ወደ እኔው አብረን እላለሁ „ሥነ ጹሑፍ ከማህበረሰቡ ጓሮ ይታፈሳል“ የሥነ ጹሑፍ መምህሬ አቶ አበበ ኬሪ። ዛሬ ከህይወቴ ተነስቼ ሃቅን በሃቅ እንዝርት ፈትዬ...
View Articleየዛሬ የኢሳትን የመጀመሪያ ዜና ሳይ በትዝታ ወደ ኋላ ነጐድኩ፣ ( ቪሽየስ ሰርክል) –ከኤርሚያስ ለገሰ
” ሀሎ አቶ ሽመልስ ከማል?” ” አዎ! ማን ልበል?” ” ጤና ይስጥልኝ ፣ የብሉንበርግ ጋዜጠኛ ሚስተር እከሌ ነኝ።” ” እሺ ሚስተር እከሌ! ምን ልርዳህ?” ” የእንግሊዝ መንግሥት በጋዜጠኞችና ተቃዋሚዎች ላይ መንግሥትዎ ጫና ያደርሳል በማለት ልትሰጥ የነበረውን ወደ አንድ ቢሊዬን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ አግዳለች የሚል...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ቅስቀሳ እንዳያደርግ እንቅፋት እየተፈጠረበት ነው
• የሶዶ ፖሊስ 8 የሰማያዊ ዕጩዎችን በማሰር ቅስቀሳውን አስተጓጉሏል • የጅማ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተዘርፏል • ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ወደ ህዝብ እንዳይደርስ ሆን ተብሎ የተቀየሰ ስልት ነው›› አቶ ስለሽ ፈይሳ ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ቅስቀሳ እንዳያደርግ በፖሊሶች ክልከላና ወከባ እየደረሰበት...
View Articleአንድ ሚሊዮን የቴሌቪዥን ባለንብረቶች በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የባለቤትነት ክፍያ መፈጸም ሊጀምሩ ነው
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ኤጀንሲ ከዚህ ቀደም ሲሰበስብ የነበረውን የቴሌቪዥን ባለቤትነት ምዘገባና ፈቃድ ክፍያዎችን እንዲሰብስብ፣ ከክፍያ ለሁሉ ኩባንያ ጋር ስምምነት አደረገ፡፡ በዚህ ዓመት ብቻ ከአንድ ሚሊዮን ባለንብረቶች 60 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ እንደሚሰበስብ ይጠበቃል፡፡ መጋቢት 2...
View Articleየዲያቆን ዳንኤል ስሜታዊ ትንተናና መሬት ላይ ያለው እዉነታ ! ክፍል 2 –ከአብዱላህ
ዲያቆን ዳንኤል ዲያቆን ዳንኤል በዚህ በታሪክ ላይ ባተኮረው ንግግራቸው ያስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያዊያን ሙስልሞችን የእስልምና ሃይማኖትን የተቀበሉ አገር በቀል ህዝቦች ሳይሆኑ ከውጭ በመምጣት ቀደም ሲል ኢትዮጵያ ተብላ ትጠራ የነበረችን ሃገር ድንበር ደፍረው እንደ ሰፈሩ የባእድ ህዝቦች አድርገው ነው ። በመሆኑም...
View ArticleHealth: የጀርባ ሕመም ለምን ይከሰታል?
የጀርባ ሕመም (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የጀርባ ሕመም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኅብረተሰባችን ክፍል እያጠቃ የሚገኝ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ በአብዛኛው ይህ ሕመም በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ የተለመደ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ግን በወጣትነት የዕድሜ ክልል ባሉ ሰዎች ላይም እየተበራከተ ይገኛል፡፡ ►...
View Article‹‹ተወይኖብኛል›› … “በዶ/ር አድማሱ ጸጋዬ ተልእኮ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተባርሬአለኹ”–ዶ.ር ዳኛቸው አሰፋ/
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ ቆይተዋል፡፡ ምሁሩ በዋናነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ቢኾኑም በሕግ ፋክልቲ፣ በሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ፣ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም፣...
View Articleመረብህን ጥለህ አዞ አወጣህ – (ለአቤቱ ኤርሚያስ ለገሰ) –ከመኳንንት ታዬ (ጸሃፊ)
ሰሞኑን ድህረ ገፅ አንዲት ቁመት የሌላት ግን ሆዷ ሰፋ ያለ የምትመስል አብዛኛውን የሆዷን ክፍል ከፊል ገለባ ከፊል ፍሬ የሞላባት እንደው ክንብል ክንብል ስትል እንደ ዘበት ተመለከትኳትና ፡አዬ ጉድ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል” ምነው ኤርሚዬ ስል እንደው እንደዘበት ቆየሁ።አፍታም አልከረመ ከወደ ዳንኤል...
View Articleከዲሲ ግብረሃይል የተሰጠ መግለጫ: የነጻነት ትግሉን በየፈርጁ
የኢትዮጵያ የአንድነትና የዲሞክራሲ ሃይሎች በጠላት ጥቃት ደርሶባቸው ተጎድተው ተሸማቀው አንገታቸውን እንዲቀብሩ ሲገደዱ አድርባይ ሃይሎች በመድረኩ መቧረቃቸው የሚጠበቅ ነው፤ይህንን ጊዜያዊ ክስተት እንደ ዘላለማዊ ሃቅ የሚወስዱ ካሉ እጣ ክፍላቸው ተስፋ መቁረጥና ጨለምተኝነት ይሆናል። ከጨለማው ባሻገር የኮከቢቱን ብርሃን...
View Articleየምርጫ ክርክር አንድ፡ መድበለ ፓርቲ ሰርዓት እና ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብት- በእኔ ዕይታ
ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com; www.girmaseifu.blogspot.com ተከራካሪ “ፓርቲዎች” ኢህአዴግ፤ አቶ አሰመላሽ ገ/ስላሴ እና አቶ ሬድዋን ሁሴን (ዋና ተከራካሪ ማን እንደሆነ ባይነገርም ይታወቃል) አትፓ፤ አቶ አሰፋው ጌታቸው መድረክ፤ ዶር መረራ ጉዲና ሰማያዊ፤ አቶ ይልቃል ጌትነት...
View Articleየህብር ሬዲዮ መጋቢት 6 ቀን 2007 ፕሮግራም –የኢህአዴግ የደህንነት ሹም ደገሃቡር ውስጥ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች...
<…የኢትዮጵያ ሕዝብ የአገዛዙን ዘረኛ ቅስቀሳ ቦታ መስጠት የለበትም እውነተኛ የሀይማኖት መሪዎችም በሀይማኖት ስም ስርዓቱ አንዱን ከሌላው የሚያደርገውን ማጋጨት ሊያወግዙ ይገባል ።ይህን ስል ግን በሀይማኖት ስም የተሸሸጉ የአገዛዙ ካድሬዎች…> ጋዜጠኛና አክቲቪሰት አበበ ገላው የኢትዮጵያው አገዛዝ በይስሙላው...
View Articleየምርጫ ክርክር አንድ፡ መድበለ ፓርቲ ሰርዓት እና ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብት- በእኔ ዕይታ (ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ግርማ ሠይፉ ማሩ / girmaseifu32@yahoo.com; ተከራካሪ “ፓርቲዎች” ኢህአዴግ፤ አቶ አሰመላሽ ገ/ስላሴ እና አቶ ሬድዋን ሁሴን (ዋና ተከራካሪ ማን እንደሆነ ባይነገርም ይታወቃል) አትፓ፤ አቶ አሰፋው ጌታቸው መድረክ፤ ዶር መረራ ጉዲና ሰማያዊ፤ አቶ ይልቃል ጌትነት እና አቶ ዮናታን...
View Articleተደናቁሮ ለማደናቆር የመረጠ ሰርአት ማነው? – ሊቁ እጅጉ
በ 21ኛ ክፍለ ዘመንሰ ድንቁርና የተፈረደባት አገር ማነች ? (ሎሚ-ተራ ተራ) በ እርግጠኝነት በቅርቡ በዚህ በአሜሪካን አገር ተወዳጀ በሆነው ጀፐርዲ (Jeopardy!, ) ተብሎ በሚታወቀው እርሦም ይሞክሩት የጥያቄና መልሰ ውድድር በጥያቄነት መቀረቡ አይቀሬ ነው ተብሎ የሚገመተውን የጥያቄ አርእሰት ነው ይዤላችሁ...
View Articleየሕዝበ ሙስሊሙ ትግል ወደ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ማደጉን ድምጻችን ይሰማ አስታወቀ
ለ 3 አመታት በተለያዩ የሰላማዊ ትግል ዘዴዎች መብቴን አክብሩ ሲል የቆየው ህዝበ ሙስሊም የህዝብን ድምፅ ለመስማት ፈቃደኛ ያልሆነው የሃገራችን መንግስት በቀጣይ የህዝብን ድምፅ ይሰማ ዘንድ ወደሚያስገድዱ ህዝባዊ እንቢተኝነት ትግሉ መሸጋገሩን ድምፃችን ይሰማ አስታውቋል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው...
View Article