Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢቦላ ስጋት በወር 8 ሚ. ዶላር እያጣ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ አገራት የተቀሰቀሰው የኢቦላ ቫይረስ በፈጠረው ስጋት ምክንያት የመንገደኞች ቁጥር በመቀነሱ፣ በወር ከ8 ሚ. ዶላር በላይ ገቢ እያጣ እንደሆነ ሮይተርስ ትናንት ዘገበ፡፡ የአየር መንገዱን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ኢቦላ ለአየር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ5 ወጣቶች ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው ሃና ላላንጎ ጉዳይ ቁጣ ቀስቅሷል

በአምስት ወጣቶች ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው ታዳጊ ሃና ላላንጎ ጉዳይ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀናትን ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ድርጊቱን የፈፀሙት ግለሰቦች ተይዘው የሀገሪቱ ህግ ያስቀመጠው ከፍተኛ ቅጣት በአፋጣኝ እንዲፈረድባቸው እየተጠየቀ ነው፡፡ በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፆች፤ “ፍትህ ለሃና”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ ምርጫ –ለእርግጫ። (ሥርጉተ ሥላሴ )

ከሥርጉተ ሥላሴ 21.11.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ጭል ጭል ስትል የነበረችው የብዕር ጧፍ ተከረቸመች – ለወያኔ የምርጫ እርግጫ ማጫ መመቻ በመሆን ለካቴና – ተሰጠች። ሥልጠናው እርግጫ፤ መንገዱ ውንብድና፤ መንፈሱ ፍጥጫ የወያኔ ተፈጥሮ ይሄው ነው። ሥርዓትና ወያኔ ተያይተውም አያውቁም። ይልቁንም ሥርዓተ –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …የሃና አባት አቶ ላለንጎ ሃይሶ አና እናቷ ወሮ ትርፊ ተናገሩ! ያማል ፣ ያማል ፣ ያማል …ይህም ያማል !

ነቢዩ ሲራክ እህት ሃና በሰው አራዊቶች ለአምስት ተከታታይ ቀናት ተደፍራ ወድቃ ያገኟት አባት ልጃቸው ህክምና ታገኝ ዘንድ ከሆስፒታል ሆስፒታል ስለተንከራተቱበት ፣ የህክምና እርዳታ ስለተነፈጉበት አሳዛኝ ሂደት ሀገር ቤት በሚተላለፈው ኤፍ ኤም ራዲዮ ተናግረዋል ። አባት ሲናገሩ ለሃና ህክምና ማድረግ ያልቻሉት የመንግስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ በመኪና አደጋ ሕይወታቸው ያለፈው የ61 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ አባት ፍትሃት ዛሬ እሁድ ይደረጋል

አቶ ለሙ መሹ የተባሉ የ 61 ዓመት ኢትዮጵያዊ አዛውንት በድንገተኛ የመኪና አደጋ በሚኒሶታ ሕይወታቸው ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም:: የ እኚህ ኢትዮጵያዊ አባት የፍትሃት ስነስርዓት ዛሬ እሁድ ኖቬምበር 23 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ ከቤተሰቦቻቸው አካባቢ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ ያመለክታል::...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት አሁንም ቀሪ ሒሣብ አለበት!

ከይድነቃቸው ከበደ “አያገባኽም፣ማን ደረሰብህ፣የራስህን ስራ ሥራ” እና የመሳሰሉ ምክሮች ከትችት ማምለጫ የሞኙ-አሞኝ ቀፋፊ አካሄድ ነው፡፡ሁሉ ነገር በእጄ ነው የሚለው ገዥው የወያኔ መንግሳት ከመተቸት እና ከማጋለጥ ከፍ ሲልም ከስልጣኑ ለማውረድ ሞራል አለኝ የሚል ሰው ፣ማንኛውንም ፓርቲ እና ግለሰብን ለመተቸት እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሬድዮ ስርጭት ኢንጂነሩ አረፉ

በራድዮ ስርጭት ኢንጂነር የሆኑት ኢንጂነር ከበደ ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በብስራተ ወንጌል ራድዮ ጣቢያ በሬድዮ ስርጭት (ትራንስሚተር) በዋና አዘጋጅነትናና በዋና ኢንጂነርነት እንዲሁም በማስታወቂያ ሚ/ር ጡረታ እስከወጡበት ድረስ በራድዮ ስርጭት ኢንጂነርነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መተቸት መብት ነው- ግን መረጃ እየያዝን (መልስ ለአቶ ይድነቃቸው) –ግርማ ካሳ

አቶ ይድነቃቸው የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ናቸው። አንድነት ፓርቲ ላይ ያነጣጠረ ሁለት ጽሁፎችን በቅርቡ ለቀዋል። እንደ አንድነት ደጋፊ አንድነት ላይ ትችት መቅረቡን አልቃወምም። ሆኖም ትንሽ የመረጃ ክፍተት ሳይኖርባቸው እንደማይቀር በመገመት እንደሚከተለው ምላሽ ስጥቻለሁ፡ ወንድም ይድነቃቸው፡ “እኔም ሆንክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስጋት ላይ የወደቀዉ የአፍሪቃ የኤኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር

አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የጀርመን የቅርብ አጋር የሆነችዉን አፍሪቃዊት ሃገር ደቡብ አፍሪቃን ጎብኝተዋል። በደቡብ አፍሪቃ የጀርመኑ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የኤኮኖሚ አለመመረጋትና ደካማ ጎኖች አሉት በሚል ስጋት ላይ በመዉደቁ፤ የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰሜን ጎንደር የሕወሓት አማሳኞች ሰርገው የበመግባት ወጣቱን እያጋደሉ መሆኑ ተሰማ

-ከከተማው ለስራ የሄዱ ወጣቶች ንብረታቸውን እና ገንዘባቸውን ሳይሰበስቡ አከባቢውን ለቀዋል ከሚኒልክ ሳልሳዊ በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ ለስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን መንደር እየለዩ በመቧደን በከፍተኛ ጭፍጭፍ ውስጥ እንደሚገኙ ከአከባቢው የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል:: ከሱዳን ጋር በተያያዘው እና የታች አርማጮ መሬት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታዋቂው አርቲስት ባልተጠና የፊልም ቀረጻ ሜካፕ በገባለት የዓይን ኮንታክት ሌንስ የተነሳ የዓይን ብርሃኑን ለአንድ ቀን...

ከዘላለም ገብሬ ለፊልም ስራ ወጥቶ በለበሰው ቀረጻው የኮንታክት ሌንስ ምክንያት አይኖቹ ለአንድ ቀናት ላለማየት ችሎ ነበር ። ይህም ሊሆን የቻለው የአይን ብሌኖቹ ውስጥ ተሰክተው የነበሩት ኮንታክት ሌንስ ለፊልሙ ስራ ሲባል እንዲያጠል የታዘዘ ሲሆን የአይኖቹን ብሌኖች ላይ ጫጭረውትተንደነበርረና ለረጅም ሰአታት አይኖቹ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ ለባለቤቱ አምለሰት ሙጬ የገጠመው ግጥም –እንኳን ማርያም አሜን

ከፍቅር ጸንሳ ልጅን ያህል ጸጋ ወልዳ ተኝታለች ባልተቤቴ ካልጋ ግቡና ጠይቋት አጎበር ገልጣችሁ ሁለት ሆና ሚስቴን ታገኟታላችሁ፡፡ እኔ ሳልሳዊ ነኝ የቤቱ አባወራ እጹብ እጹብ በሉ ይህን ድንቅ ስራ በእናት መሬት ላይ በአባት ገበሬ ህጻን እየዘራ ያንድ አምላክ ሚስጥሩ ሦስት ሆኖ ሲሰራ ምሉዕ ከመ አምላክ የሚካኤል ስሙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወሲብ እና ሁለንተናዊ ጤንነት

ሁላችንም ወሲብ አስደሳች እንደሆነ እናውቃለን፤ ይሁን እንጂ ለጤና ጠቃሚ ነው ወይ የሚል ጥያቄ አንስተን እናውቅ ይሆናል፡፡ መልሱ እጅግ በጣም የሚል ነው፡፡ ነዋሪነታቸውን ኒውዮርክ ከተማ ያደረጉ እና “She Comes First.” በሚል መጽሐፍቸው የሚታወቁት የወሲብና ወሲብ ነክ ጉዳዮች አማካሪ አየር ኬርነር #የወሲብ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለስብሰባ ሲቀሰቅሱ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ተጨማሪ 7 ቀናት ተቀጠረባቸው

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 7/2007 ዓ.ም ጠርቶት ለነበረው የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ አርብ ህዳር 5/2007 ዓ.ም በቅስቀሳ ላይ እንደነበሩ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ 7 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ም/ሰብሳቢና የምርጫ ጉዳይ ቋሚ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የአቶ ግርማ ሰይፉ ንግግር የአንድነት አቋም አይደለም ሲሉ አቶ በላይ ፈቃዱ ተናገሩ * ከለንደን ሶሪያ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ ህዳር 14 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... በእስር ላይ በሚገኙ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ሕዝቡ ማወቅ አለበት...በጸረ ሽብር ሕጉ የሚወነጀሉ ላይ የሚቀርበውን ክስ አንቀበለውም :: እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ የኦነግ አባላት ቦንብ አፈነዱ ተብሎ ያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃገር ማለት –በሃብታሙ አያሌው (ሊያዩት የሚገባ)

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕረዚዳንት ኦባማ የኢሚግረሽን ፖሊሲ ለውጥ

የ United States ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለፈው ሐሙስ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ የመኖርያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ተወላጆችን ህይወት ሊለውጥ የሚችል የ United States ን የኢሚግሬሽን ፖሊሲን የሚቀይር ውሳኔ እንደሚወስዱ ማስታወቃቸው ይታወሳል። አቶ ተመስገን ተካ የኢሞግረሽን ህግ ባለሙያ ያብራራስሉ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለደፈራ፤ ደፈር ብለን ስናወራ (በእውቀቱ ስዩም)

ኣስገደዶ መድፈር በእንስሳት በኣሶች እንዲሁም በነፍሳት ኣለም ውስጥም ይስተዋላል፡፡ይልቁንም ለሰው እሩብ ጉዳይ በሆኑ ዝንጀሮዎች ዘንድ የተለመደ ነው፡፡ተፈጥሮ በደፋሪነት ያጨቻቸው ባብዛኛው ወንዶችን ቢሆንም ሞገደኛ እንስቶችም ኣልጠፉም፡፡ለምሳሌ ወንዱ ንብ ከሴቷ ጋር ሲሳረር ሴቲቱ በዚያ ነገር ቆልፋ ትይዝበታለች፡፡በጦዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል በፖስታ የተላከውን የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ደብዳቤ አልቀበልም አለ

(ነገረ ኢትዮጵያ) የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል 9ኙ ፓርቲዎች ህዳር 21 ለሚያደርጉት የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ በፖስታ ቤት የተላከለትን ደብዳቤ አልቀበልም ማለቱን የስብሰባው አስተባባሪ የሆነው የመኢዴፓ ፀሀፊ አቶ ዘመኑ ሞላ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሸባሪ አለ። እሱም መንግስታችሁ ነው። (ዳዊት ዳባ)

ጦርነትትን ሰርተን ድል እናመጣለን የሚለው  ስልጣን ላይ ያላው አካል አይዶሎጂ እንደሆነ  ይታወቃል። ቦንብ አፈንድቶ ንፁሀን ዜጎችን ፈጅቶ የስልጣን እድሜን ለማራዘም በብዙ አኳያ ሲጠቀሙበት እንደነበረም የሚታዋቅ ነው። ያገራቸውን ሁኔታ በቅርበት የሚከታታለ ዜጎች መንግስት ያደርጋል ብሎ ለማመን ቢከብድም  ለመናገር...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>