በራድዮ ስርጭት ኢንጂነር የሆኑት ኢንጂነር ከበደ ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በብስራተ ወንጌል ራድዮ ጣቢያ በሬድዮ ስርጭት (ትራንስሚተር) በዋና አዘጋጅነትናና በዋና ኢንጂነርነት እንዲሁም በማስታወቂያ ሚ/ር ጡረታ እስከወጡበት ድረስ በራድዮ ስርጭት ኢንጂነርነት ያገለገሉት ከበደ ጎበና ሕይወት ታሪክ ከቤተሰቦቻቸው ለዘ-ሐበሻ ደርሷል እንደሚከተለው አስተናግደነዋል::
Click Here