ቡዳ ምንድነው? በቡዳ የሚበሉት እነማን ናቸው? * ‹‹ተበላች አትበሉኝ ያንክተኝ ዓለሜ፤ ቢጥመው ይሆናል ያበሻነት ደሜ››
ቅንብር በኢሳያስ ከበደ ‹‹ቡዳ›› በባህልና እምነት ውስጥ ለረዥም ዘመን ማህበራዊ አስተሳሰብና እምነት ይዞ የዘለቀ ትርጓሜ አለው፡፡ በአውሮፓና ኤዥያ ሀገራትም የዚህ የቡዳ አስተሳሰብን በሰፊው የሚያራምዱት የማህበረሰብ ክፍሎች አሉ፡፡ በሀገራችን በአውሮፓውያን ዘንድ ያለውን ይሄን አመለካከት የተሰሩ ጥናቶችን ዋቢ...
View Articleልማት ያለ ነፃነትና ፍትሕ ፋይዳ የለውም – (የኔ ትዝብት ከኢትዮጵያ ቆይታዬ መልስ)
ሙሱና! አፈና እና አድልዎ ከማንም ግዜ በላይ በሰፈነበት ሀገር ዘላቂ ፍትሕ! ዴሞክራሲ! ዕድገትና የህግ የበላይነት ይመጣል ብሎ ማሰብ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ ነው:: ዛሬ በኢትዮያ ሙሱና እና ዓይን ያወጣ ያገር ሀብት ዘረፋ የስርዓቱን ሁለንትናዊ መገለጫ ባህሪይ ከመሆኑም በላይ የህዝባችንን...
View Articleየአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ “በሸኸዲ ከተማ በፈጸምኩት ጥቃት ፖሊስ አዛዥ እና ወንጀል መከላከል ሃላፊውን ገደልኩ”አለ
(ፎቶ ከፋይል – የአማራ ዲሞክራቲክ ኃይል ጦር ኃይሎች መካከል የተወሰኑት) (ዘ-ሐበሻ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ በገንዳ ውሃ /ሸኸዲ/ ከተማ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ድል መጎናጸፉን ለዘ-ሐበሻ በላከው ዜና አስታወቀ። እንደ ንቅናቄው ጋዜጣዊ መግለጫ ከሆነ ዛሬ መስከረም 22 /2007 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ...
View Articleየኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ቢሮ ታሸገ
ፍኖተ ነፃነት ጋ የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2007 ዓ.ም ለምሳ ከቢሮ እንደወጡ መታሸጉን ዋና አዘጋጁ አቶ ጌታቸው ወርቁ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ገለጹ፡፡ እንደ አቶ ጌታቸው ገለፃ ህትመት ካቋረጥንበት ነሐሴ 14 ቀን ጀምሮ ወደ ተለያዩ ማተሚያ ቤቶች ሄደን ለማተም ጥረት ብናደርግም...
View Articleዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት እንዴት? (ሥርጉተ ሥላሴ )
ከሥርጉተ ሥላሴ 03.10.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ዛሬ የተመለደውን የዘበኝነት ተግባሬን ልከውን – እነሆ መጣሁኝ። ከሥርጉተ ሥላሴ 02.023.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) እንዲህ ሆነ „በሳምንቱ እንግዳ“ የኢሳት ዝግጅት ክፍል ሁለት ላይ … አቶ ኤርምያስ ለገሰ „ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት“ በሚመለከት...
View Articleየእርቅና የመግባባት ሂደት መመዘኛዎች (ዶ/ር ዘለዓለም እሸቴ ይመር)
በኢትዮጵያ ፖለቲካ አዲስ ምእራፍ እንዲኖር መፍትኤው ምንድነው? ያልተሞከረው ብቸኛ መፍትኤ እርቅና መግባባት ነው። ለመሆኑ እርቅና መግባባትን እምቢ ባዩ ማን ይሆን? መንግስት ወይስ ተቃዋሚ? ወይስ ዝምተኛው አብዛኛው ሕዝብ? ወይስ ሁላችንም? ሁሉም ክሱን ትቶ ራሱን ይመርምር። ራሳችንን እንድንመረምርበት የሚከተለውን ባለ...
View Articleየደርግና የወያኔ የውይይት ክበብ –ከአንተነህ መርዕድ (ጋዜጠኛ)
ጥቅምት 2014 እ ኤ አ ላለፉት አርባ አመታት በአምባገነኖች መዳፍና በካድሬዎች ቁጥጥር ስር ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘላቂ ነፃነት እስካላገኘ ድረስ የስርዓት መቀየር ብቻ ለነፃነቱ ዋስትና አልሆነውም፤ አይሆነውምም። አምባገነኖች ጉልበቱን ከመበዝበዝ፣ ከማሰርና ከመግደል አልፎ ስብዕናውን በመግፈፍ የጎደፈ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች 28 ቀን ተቀጠረባቸው • በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የተያዙ ሌሎች 10 ያህል ዜጎችም ቀርበዋል
(ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ተከሰው ማዕከላዊ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን አመራሮች ዛሬ መስከረም 23/2007 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 አራዳ ችሎት ቀርበው 28 ቀን ተቀጠረባቸው፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን ምክትል ሊቀመንበር አቶ ፍቃዱ አበበ እንዲሁም የዞኑ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ኢንጅነር...
View Articleየኢድ አል አድሀ አረፋ በዓልን በማስመልከት ከድምፃችን ይሰማ የተላለፉ 4 ነጥቦች
ዒዳችንን ‹‹የአንድነት ዒድ›› ስንል ሰይመነዋል! አርብ መስከረም 23/2007 ዒዳችንን ‹‹የአንድነት ዒድ›› ስንል ሰይመነዋል! ላለፉት ሶስት ዓመታት አላህን በብቸኝነት በማምለክ ገመድ ተሳስረን፣ ከመቼውም ጊዜ በተለየ ሁኔታ ለአንድነታችን ትኩረት ሰጥተን የተቃጣብንን ሃይማኖታዊ የመብት ጥሰት በመቃወም ቆይተናል፡፡...
View Articleየስኳር ህመም እንዳለብዎ በቅርቡ ተነግሮዎታል? እርስዎ እና ሌሎችም ሊከተሏቸው የሚገቡ 6 ወሳኝ እርምጃዎች
የስኳር ህመም ከበድ ብለው ከሚታዩ ህመሞች አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህመሙ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም በከፍተኛ ሁኔታ ከመስፋፋቱ አንጻር የተለያዩ ባለሞያዎች በየጊዜው የመከላከያና ቁጥጥር ስልቶችን በተለያዩ አጋጣሚዎችና ብዙኃን መገናኛዎች እየገለጡ ይገኛሉ፡፡ መከላከሉ እና ማራቁ ሳይሆን ቀርቶ...
View Articleየፖለቲካ አመራሮቹ ችሎት ያለ ተከላካይ ጠበቃ ሲታይ፤ቀጣይ ቀጠሯቸው ግልፅ አይደለም
ዛሬ መስከረም 22 ቀን 2007 ዓ.ም. ፒያሳ አራዳ በሚገኘው የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጉዳይ በዝግ ችከሎት ያለ ተከላካይ ጠበቃ ቀጠሮ መስጠቱ ተጠቆመ፡፡ የፖለቲካ አመራሮቹ አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺ...
View Articleየኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር በመተማ ገንዳ ውሃ ከተማ አንድ ባለስልጣን ገደልኩ አለ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ በወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት ላይ የሚወሰደው እርምጃ አሁንም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው አለ። ድርጅቱ በላከው መግለጫ መሠረት በመተማ ወረዳ ገንዳ ውሃ ከተማ አንድ የአገዛዙ ባለሥልጣን የተገደለ ሲሆን አንዱ ደግሞ ክፉኛ ቆስሏል ብሏል። (የአርበኞች...
View Articleአርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ፡ ”የምቆጭበት ነገር የለም”
ከአሸናፊ ደምሴ በ63 ዓመት እድሜው ላይ ይገኛል። ከ44 ዓመታት በላይ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ አገልግሏል። በርካታ ሙዚቃዊ ቴአትሮችን ሰርቷል። ከሚታወስባቸው ሥራዎቹ መካከል “የት ሄደሽ ነበር?”፣ “እሁድ የቁብ ጠላ” እና በቅርቡ “ትዝታ” የተሰኘው ሙዚቃዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው። ይህ አርቲስት “ስነ-ስቅለት፣ እሳት ሲነድ፣...
View Articleከሰው አንጀት “የተከረረ” ክራር
መዝገቡ ሊበን (ሚነሶታ) segel143@gmail.com ተረቱ ድሮ ድሮ “ከጅብ ቆዳ የተሰራ ክራር ሲመቱት እንብላው እንብላው ይላል” ነበር። ለተረት ካልሆነ በቀር የጅብ ቆዳ የምር ለክራር ተሰርቶ የሚያውቅ አይመስለኝም። የክራር ክር የተከረረው ከፍየል ቆዳ እና አንጀት ሲሆን አግባብ ነው፣ የሚያወጣውም ድምጽ ድንቅ...
View Articleበአፋር ክልል የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊሶች ከሶማሌው ዒሳ ጎሳ ጋር ተዋግተው 3 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ
አኩ ኢብን አፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በኡንዳ ፎኦ ከተማ የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊሶች ከሶማሌው ዒሳ ጎሳ ጋር የተዋጉ ሲሆን በግጭቱም 3 ሰዎች ሲሞቱ ከ20 በላይ መቁሰላቸው ታውቋል። ከሁለት ቀናት በፊት በደቡብ አፋር ኡንዳ ፎኦ ከተማ የሚኖሩ የሶማሌ ተወላጅ የኢሳ ጎሳዎች በመጀመሪያ...
View Articleጥቂት ነጥቦች ስለ ግዴታ ስልጠናዎች
በታደሰ ብሩ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከዩኒቨርስቲ ሥራዬ በሚተርፉኝ ሰዓቶች እዚሁ ከተማ – ለንደን – ይገኝ በነበረ Boston College in London በሚባል አስገራሚ የመንደር ኮሌጅ ውስጥ ማስተማር ጀምሬ ነበር። ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል ሁኔታ የኮሌጁ ተማሪዎች ከበርማ (የአሳን ሱቺ አገር) የመጡ ናቸው።...
View Articleሚ/ር ሽፈራው በመሥሪያ ቤቶች እና በትምህርት ቤት አካባቢ ክርስቲያኖች ክር እና መስቀል ከማሰር እንደሚከለከሉ አስታወቁ
የሐራ ተዋሕዶ ትንታኔ ሚኒስትር ሺፈራው: በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ከማሰር እንደምንከለከል አስታወቁ፤ ማዕተባችንን እናጥብቅ! ከሥልጠናው ተሳታፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጥሟቸዋል፤ ከሥራ ባልደረቦቻቸውም ጠንካራ ጥያቄ ቀርቦባቸዋል፡፡ ‹‹በሴኩላሪዝም ሰበብ ማዕተብኽን በጥስ ማለት...
View Article8 ጊዜ የተቀያየሩትን የኢትዮጵያ ባንዲራ ዓይነቶች ያውቋቸዋል? (ካላወቁ ይመልከቷቸው)
በተለያዩ ጊዜያት በሃገራችን የነበሩ የሰንደቅ አላማዎች እንደሚከተለው እንመልከት ኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ የሰንደቅ አላማ ታሪክ ካላቸው ሃገራት መካከል አንዷ ናት ፤ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እስከ 1890ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ ድረስ በቀለማትም አንድ ወጥ አልነበረም ፤ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሉት ሰንደቅ አላማ...
View Articleከጋምቤላ ክልል ሜጢ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ወደ አዲስ አበባ ከመጡት ውስጥ ስምንቱ ታስረዋል
- መኢአድ በመጪው ሰኞ አለም አቀፍ ጋዜጣዊ መግለጫ እሰጣለሁ አለ። – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተፈናቃዮችን እየተመላለሱ በሰብአዊነት በመርዳት እና በማጽናናት ላይ ናቸው። – የአዲስ አበባ ሆስፒታሎች ተጎጂዎችን ለማጉላላት ያደረጉት ሙከራ በመኢአድ አባላት ጥረት ክሽፏል። – የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና አባላት...
View Articleጫልቱን የገደላት ወያኔ ኢህአዴግ ሆኖ ተገኘ
ገለታው ዘለቀ የስደተኛው ማስታወሻ ከተሰኘው መጽሃፍ ውስጥ ኣንዲት ምእራፍ መዝዤ በዛ ላይ የሰላ ግምገማ ለማድረግ ነው የዛሬው ኣነሳሴ ። መጽሃፉን የጻፈው ተስፋየ ገብረኣብ ሲሆን በዚህ መጽሃፍ ውስጥ የተለያየ ጭብጥ ያላቸውን ጉዳዮች በየምእራፉ ያነሳ ሲሆን “ጫልቱ እንደ ሄለን” የሚለው የብዙዎችን ትኩረት እንደሳበ...
View Article