14ቱ የሰማያዊ አመራሮችና አባላት ለጥቅምት 3 ቀጠሮ ተሰጠባቸው
ሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ባደረገበት ወቅት ሰላማዊ ሰልፉን በተመለከተ በራሪ ወረቀት ሲበትኑ በቁጥጥር ስር ውለው በየካ ፖሊስ ጣቢያ በነበሩበት ወቅት ጣቢያ ውስጥ ደንብ ተላልፋችኋል በሚል በቀበና ፍርድ ቤት ክስ የተመሰረተባቸው 14 የፓርቲው አመራሮችና አባላት ለጥቅምት...
View Articleዲሲ በሚገኘው የህወሓት ኤምባሲ ደህንነት ነው የሚባለው ተቀጣሪ የተኮሰው ጥይት የአንዲት ግለሰብ መኪናን መቱ ኤምባሲው...
ዲሲ በሚገኘው የህወሓት ኤምባሲ ደህንነት ነው የሚባለው ተቀጣሪ የተኮሰው ጥይት የአንዲት ግለሰብ መኪናን መቱ ኤምባሲው ግልጋሎት እየሰጠ አይደልም::
View Articleኢሕአዴግ የሰሞኑ የመምህራን ስልጠና እንዳይሳካ እንቅፋት ሆነዋል ያላቸውን 12 ወጣት መምህራን አባረረ (ዝርዝራቸውን ይዘናል)
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ድምጽ ይሰማ ለዘ-ሐበሻ በላከው ዜና መምህራንን ከስራ ቦታችው ማፍናቀል ተጀምሯል አለ። እንደ መምህራኑ ድምጽ ዘገባ 12 ወጣት መምህራን ከሥራቸው ተፈናቅለዋል። (ፎቶ ፋይል) ከሰሞኑ በተካሄደው ስልጠና እና ተያያዥ ጉዳዮች ከመምህራን ጋር መስማማት ያልቻልው ገዢው ፓርቲ በአዲስ...
View ArticleHealth: ከዓመት በኋላ የበፊት ፍቅረኛዬን ማሰብ ጀምሬያለሁ፤ ጭንቅላቴ ማረፍ አልቻለምና ድረሱልኝ (የተለያያችሁ ጓደኞች...
ሕሊናዬን እያስጨነቀኝ ያለ አንድ ሀሳብ አለ እንደሚከተለው ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ጓደኛነት ስመሰርት በአይን ለረጅም ጊዜ ከወደድኩዋት ልጅ ጋር በአጋጣሚ ተዋውቀን፤ ከዚያም ተነጋግረን በጓደኝነት 1 ዓመት ያህል ከዘለቅን በኋላ አንድ ስሜቴን የሚጎዳ ነገር ገጠመኝ፡፡ ፀጉሬን እየተስተካከልኩ ሳለ የማላውቃቸው ሰዎች...
View ArticleSport: የቶሬስ መጨረሻ!!
በ2011 ኤፕሪል መጨረሻ በስታምፎርድ ብሪጅ የስታዲየሙ ድባብ ቀዝቅዞ ነበር፡፡ የተጨዋቾቹ እንቅስቃሴም ፍጥነት ይጎድለዋል፡፡ ድንገት ኒኮላ አኔልካ ድንቅ ኳስ ለፈርናንዶ ቶሬስ አሾለከለት፡፡ በመላው ዓለም ጨዋታውን ለመከታተል ላይ የነበሩ የቼልሲ ደጋፊዎች ትንፋሻቸውን ውጠው ዝም አሉ፡፡ በእርግጥ በቂ ምክንያት...
View Articleኢትዮጵያ የ2017ቱን የአፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት አቅሙ የለኝም በሚል ከውድድሩ ራሷን አገለለች
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ሊቢያን በመተካት በ2017 እ.ኤ.አ ላይ 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ እንደሚፈልግ 3 ሳምንታት በፊት ሲሆን በኦፊሴላዊ ደረጃ ለካፍ ማመልከቻ ሳያስገባ ቆይቷል። ዛሬ ከፌዴሬሽኑ አካባቢ ያሉ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳረጋገጡት የ2017ን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ፍላጎት...
View Articleዲቪ 2016 ከመስከረም 21 (ኦክቶበር 1) ቀን ጀምሮ መሞላት ይጀምራል
(ዘ-ሐበሻ) የአሜሪካ መንግስት የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ወደ ሃገሩ ገብተው እንዲኖሩና እንዲሰሩ የሚፈቅድበት የዲቪ ሎተሪ ከመስከረም 21 ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2007 ዓ፣ም መሞላት እንደሚጀምር ዘ-ሐበሻ ከስቴት ዲፓርትመንት ያገኘችው መረጃ አመለከተ። ምናልባት የኢንተርኔት መስመር መጨናነቅ ስለሚኖር...
View Articleበማዕከላዊ የሚታፈኑት ዜጎች ቁጥር እየተበራከተ ነው
ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እየታፈኑ ወደ ማዕከላዊ የሚመጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር እያሸቀበ እንደሚገኝ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ዘገቡ፡፡ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ታፍነው ወደ ማዕከላዊ የሚመጡት ዜጎች ስለ አሉበት ሁኔታ ቤተሰብ እንዳያውቅ እንደሚደረግም ምንጩቹ ጠቅሰዋል፡፡ አብዛኛዎቹ ታፋኞች ከኦሮሚያ ክልል የመጡ...
View Articleየወግዲ ወረዳ መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ታወቀ
በደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ የመሰናዶ እና የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ መመህራን የስራ ማቆም አድማውን ያደረጉት መንግስት ቃል በገባው መሰረት የሃምሌ እና ነሃሴ ወር ደሞዝ ጭማሪ አልከፈለንም በሚል አድማ ማድረጋቸውን ኢሳት የተሰኘው ሬድዮ ጣቢያ ዘግቧል። እንደ ኢሳት ዘገባ ከሆነ መምህራኑ የደሞዝ ጭማሪው ከተገለጸበት ጊዜ...
View Articleልማት ያለ ነፃነትና ፍትሕ ፋይዳ የለውም
ከይኩኖ መስፍን (ቦስቶን ሰሜን አሜሪካ ) ሙሱና! አፈና እና አድልዎ ከማንም ግዜ በላይ በሰፈነበት ሀገር ዘላቂ ፍትሕ! ዴሞክራሲ! ዕድገትና የህግ የበላይነት ይመጣል ብሎ ማሰብ ከእባብ እንቁላል እርግብ ይወለዳል ብሎ መጠበቅ ነው:: ዛሬ በኢትዮያ ሙሱና እና ዓይን ያወጣ ያገር ሀብት ዘረፋ የስርዓቱን ሁለንትናዊ...
View Articleባህል ሲባል ፣ የሚከነክኑኝ ነገሮች –በእውቀቱ ሥዩም (ቅጽ አንድ)
ባህል ‹‹ነፍስን ማልማት›› ማለት ነው ብሏል ሮማዊ ሊቅ፣ ሲሰሮ፡፡ባህል ፣ማደግን፣ላቅ ማለትን መራቀቅን የሚያሳይ ነገር ነው፡፡ የኢትዮጵያን ባህል ያሳያሉ ተብለው ባገር ቤትና በውጭ አገር በሚገኙ ያበሻ ምግቤት ግድግዳዎች ላይ የሚሰቀሉ ሥእሎችና ምስሎችን ላንዳፍታ አስቧቸው፡፡ ግብዳ እንሥራ የተሸከመች ሴት፣ሞፈር...
View Articleየዋሽግተኑ ጉዳይ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንፃር ሲታይ
ከጌታቸው በቀለ ”ዓለም አቀፍ ሕግ፣ዓለም አቀፍ ሕግ” የምትል ቃል በእየቦታው ትሰማ ጀመር።እሰይ! እንዴት ደስ ይላል።ይህንን ሰሞኑን በማኅበራዊ ድረ-ገፅ ላይ የሚጠቅሱት ደግሞ የስርዓቱ አድናቂዎች ናቸው።ጉዳዩን የሚያነሱትደግሞ በዋሽግተን ኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተደረገው ተቃውሞ ሳብያ ነው።እስኪ ለህሊናችን መጀመርያ...
View Articleአማራው የራሱ ሚዲያ ኖሮት ቃል በቃል ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ፥ ምላሽ ለጀዋር መሃመድ የቃለ ምልልስ ቅጥፈት
Download (PDF, Unknown) በአበበ ተድላ፣ እሑድ መስከረም 18 ቀን 2007 ዓም አማራው የራሱ ሚዲያ ኖሮት ቃል በቃል ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ ምላሽ ለጀዋር መሃመድ የቃለ ምልልስ ቅጥፈት በትክክለኛው መሆን የነበረበት በሚዲያዎች ይህ ሰው የሰጠው ቃለመጠይቅ እየተደመጠ ቃል በቃል ምላሽ መሰጠት ነበረበት።...
View Articleበትግራይ ኣፅቢ 5 ጣልያናውያንና 2 ኢትዮዽያውያን በሕወሓት ፖሊሶች ለሰዓታት ታገቱ
የህወሓት ፖሊሶች ጋዘጠኞቹን ኣግቶ፣ ፈትሾ፣ ኣንገላትቶ ለቋቸዋል። ትናንት ሰኞ 19/ 01 / 2007 ዓ/ ም ለስራ ጉዳይ ወደ ኢትዮዽያ የመጡት በኣንድ ጣልያን የሚገኝ ቴሌቭዥን ጣብያ የሚሰሩ 4 ጣልያናውያን ጋዜጠኞችና ኣንድ ሌላ ኣገር ጎብኚ ጣልያናዊ ከሁለት ኣብሯቸው የሚሰሩ ኢትዮዽያውያን ጋራ ወደ ተለያዩ የገጠር...
View Articleመኢዴፓ በአበበ ቀስቶ ላይ በሚፈጸመው በደል ላይ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ
መኢዴፓ በአበበ ቀስቶ ላይ በሚፈጸመው በደል ላይ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ
View Articleበጋምቤላ ክልል የተፈናቀሉ እና ከዘር ማጥፋቱ የተረፉ አማሮች ወደ መኢአድ ቢሮ መጡ!
ተስፋሁን አለምነህ በፋሽሽቱ ወያኔ ከጋምቤላ ክልል በግፍ የተፈናቀሉ እና ከዘር ማጥፋት ወንጀል የተረፉት አማሮች ወደ መኢአድ ጽ/ቤት መጥተዋል፡፡ በጋምቤላ ክልል ሜጢ ከተማ ጎሽኔ ቀበሌ አቶ በለጠ ጌታቸው ጎጃም ቢቸና አካባቢ የመጡ የግራ እጃቸውን በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀበሌ ከወሎ መካነሰላም...
View Articleአሜሪካ ”በዋሽግተን ኢትዮጵያ ኤምባሲ የተኮሰው አቶ ሰለሞንን ለመክሰስ እየተዘጋጀሁ እያለ አመለጠኝ ከአሁን በኋላ ወደ...
የጉዳያችን አጭር ዘገባ ዘሂል” (The Hil) የተሰኘው እ አ አቆጣጠር ከ1994 ዓም ጀምሮ በአሜሪካ የምክርቤት እና የዋይት ሃውስ ጉዳይ ላይ በማተኮር የሚዘግበው ጋዜጣ ዛሬ መስከረም 22/2007ዓም (ኦክቶበር 02/2014) ”Ethiopian diplomat flees US to dodge prosecution”...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ፣ አንድነት፣ መኢአድ እና ትብብር በጋራ ሰልፍ እንዲጠሩ ጥረት እየተደረገ ነው
መስከረም 25 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ፣ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የአንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ምክር ቤት ወጣቶች፣ ለአዲስ አበባ አስተዳደር የእውቅና ደብዳቤ ማስገባታቸው ይታወቃል። አስተዳደሩ ደብዳቤው በደረሰው በ48 ሰዓት መልስ ሳይሰጥ ዛሬ መስከረም 22 ቀን፣ በቂ ቅስቀሳ ሳይደረግ፣ «ነገ መጥታችሁ፣ የእውቅና...
View ArticleHealth: የወሲብ አፈፃፀም ለጡንቻ፣ ለወገብና ለጀርባ ህመም ይዳርጋል እንዴ?
ጥያቄ፡-1 እግሬን በጣም ይሸመቅቀኛል፡፡ ብዙዎች ሲናገሩ እንደምሰማው የቁም ወሲብ ለዚህ እንደሚያጋልጥ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ይህንን ድርጊት በተደጋጋሚ ፈፅሜያለሁ፡፡ ታዲያ ችግሬ ከዚህ የመጣ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ምክንያቱም ሌላ የጤንነት ችግር የለብኝም፡፡ እውን የእግሬ መሸማቀቅ ከቁም ወሲብ የመጣ ነው? መፍትሄውስ...
View Article