Health: ጓደኛሽ ሸንቃጣ የሆነችባቸው 20 ምስጢሮችን ላስተዋውቅሽ
ሊሊ ሞገስ 1. የሚጠጣ ውሃ ከእጃችሁ አትጡ በማንኛውም ጊዜ ውሃችሁን ከቦርሳችሁ አውጥታችሁ መጎንጨት፣ ከጠማችሁም ጥማችሁን እስክትቆርጡ ድረስ መጠጣት ጥሩ ነው፡፡ ውሃ ብዙ አማራጭ ያለው መጠጥ ነው፡፡ ባዶውን ከጉሮሯችሁ አልወርድ ብሎ ያስቸግራችሁ እንደሆነ ሎሚ ወይም የሎሚ ጁስ ደባልቃችሁ ልትጠጡ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ...
View Articleጫልቱን የገደላት ወያኔ ኢህአዴግ ሆኖ ተገኘ
ገለታው ዘለቀ የስደተኛው ማስታወሻ ከተሰኘው መጽሃፍ ውስጥ ኣንዲት ምእራፍ መዝዤ በዛ ላይ የሰላ ግምገማ ለማድረግ ነው የዛሬው ኣነሳሴ ። መጽሃፉን የጻፈው ተስፋየ ገብረኣብ ሲሆን በዚህ መጽሃፍ ውስጥ የተለያየ ጭብጥ ያላቸውን ጉዳዮች በየምእራፉ ያነሳ ሲሆን “ጫልቱ እንደ ሄለን” የሚለው የብዙዎችን ትኩረት እንደሳበ ሁሉ...
View Articleበጎንደር አዘዞ አካባቢ 1250 ኮንደሚኒየም ቤቶችን የተረከቡ አባወራዎች ላለፉት 3 ዓመታት መብራት ማጣታቸውን ገለጹ
(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን ጎንደር አዘዞ አካባቢ ከ3 ዓመት በፊት የኮንደሚኒየም ቤት የተረከቡ ወገኖች ላለፉት 3 ዓመታት ኮንደሚኒየሞቹ መብራት ያልገባላቸው በመሆኑ በከፍተኛ መጉላላት ላይ እንደሚገኙ ለዘ-ሐበሻ በላኩት አቤቱታ አስታወቁ። የጎንደር ከተማ (ፎቶ ፋይል)ከ3 ዓመት በፊት 1250 የኮንደሚኒየም ቤቶች ተሰርተው...
View Articleታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን ዲሲ –ለማክሰኞ ኦክቶበር 7 ጠዋት 9፡00 ሰዓት
ማክሰኞ October 7 ከጠዋቱ 9:00 ሰአት ጀምሮ በዋሸግተን ዲሲ State Department ፊት ለፊት 22 C ST NW WASHINGTON DC 20018. All freedom Loving Ethiopians are Invited. Date October 7, 2014 Time 9:00am Place US department of...
View Articleለህወሃት/ኢህአዴግ ሥርዓት እድሜ መራዘም ዋና ዋና ምክንያቶች፦ (አንተነህ ገብርየ)
የዛሬው እድሜ ጠገብ አንጋፋ ፖለቲከኛና ምሁር በየካቲት 1966 እና ከዚያም በፊት የፖለቲካ አፈንፋኝ የነበረው ትውልድ ድርጅት መሥርቶ በድርጅት ደረጃ የታገለና ያታገለ እንደነበረ ይታወቃል። ያ ትውልድ በለስ ቀንቶት ሥልጣን የያዘበትና በለስ ሳይቀናው ቀርቶ ደግሞ ዛሬም የድርጅቱን ስም ሳይቀይር መሠረታዊ ለውጥ...
View Articleወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ የ17 ሰዎች ሕይወት አለፈ
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሚያሰቅቅ ሁኔታ እየደረሰ ያለው የመኪና አደጋና በዚሁ ጉዳትም የሚያልቀው ሕዝብ ብዛት እጅጉን አሳሳቢ ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው። ዛሬም ወደ አዲስ አበባ 65 መንገደኞችን ጭኖ ይጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ 17 ሰዎች ወዲያውኑ መሞታቸው ታውቋል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንኳ...
View Articleየማለዳ ወግ …ትኩረት የሚሻው የአረብ ሃገሩ ስደት ጉዳይ ! (ነቢዩ ሲራክ)
መስከረም 25, ቀን 2007 ዓ.ም በምሽቱ የ EBC ዜና እወጃ የፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ የኢምሬት ጉብኝት ተከትሎ አንድ ቀልቤን የሳበ መረጃ ሰማሁ ። ፕሬዘደንት ዶር ሙላቲ በኢትዮጵያ የተባበሩት አረብ ኢሜሬት ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር መመካከራቸውንና ስለ ተቋረጠው የኮንትራት ሰራተኞች ጉዞ ተጠይቀው የዜጎችን...
View Articleለባቡር ፕሮጀክት ሊሰጥ የነበረው 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር እንዲዘገይ ተደረገ
በስዊዘርላንድ ባንክ ክሬዲት ስዊዝ የሚመራው የአውሮፓ አበዳሪ ባንኮች ጥምረት፣ ኢትዮጵያ ላቀደችው የአዋሽ – ወልዲያ የባቡር ፕሮጀክት ለማቅረብ የተስማማውን 1.4 ቢሊዮን ዶላር ብድር አዘገየ፡፡ ባንኩ የተጠቀሰውን ብድር ያዘገየው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያቀረበው የአካባቢና ማኅበራዊ ተፅዕኖ ጥናት ክሬዲት...
View Articleየአዜብ ዱላ በሰሎሞን አስመላሽ ላይ…
ከአርአያ ተስፋማሪያም ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ ለብዙዎች እንግዳ አይደለም። የ120 መዝናኛ አዘጋጅ ነበር። ከኢቲቪ ከወጣ በኋላ ሜጋ አመራ። (በ1989ዓ.ም ከሳምሶን ማሞ ጋር በታዋቂ አትሌት ላይ የሞከሩት የፔፕሲ ማስታወቂያ ማጭበርበር ድርጊት ነበር፤ ጉዳዩን ለጊዜው እንለፈው) የሜጋ ሃላፊዎች እግር ስር ወድቀው ከወጡ...
View Articleነገረ ህወሓት: ህወሓትና ‹‹ወያኔ›› ምንና ምን ናቸው? –ጌታቸው ሺፈራው (ጋዜጠኛ)
‹‹ህ.ወ.ሓ.ት›› የተሰኘው የፖለቲካ ቡድን ሙሉ ስሙ ሲዘረዘር ‹‹ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ›› መሆኑ ለማንም ግራ የሚያጋባ አይደለም፡፡ በተለይ በርሃ በነበረበት ጊዜ ከረዥም ስሙ ይልቅ ‹‹ወያኔ›› መጠሪያው ሆኖ አገልግሏል፡፡ መጀመሪያ አካባቢ ይህን ስም ህወሓት ከዚህ በፊት የነበረ ታሪክ ቀጣይና የትግራይ ህዝብ...
View ArticleHiber Radio: በኢትዮጵያ ሁለት አሜሪካውያን ባልታወቁ ኃይሎች ጥቃት ደረሰባቸው፤ በቬጋስ የተከሰተው ቀላል የመሬት...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ወይም በድህረ ገጽ በቀጥታ በአይቱን www....
View Articleማዕተቤን አልበጥስም
በአንድ ወቅት በጨካኝነቱ ተወዳዳሪ ያልነበረው የታላቋ ሩስያ መሪ የነበረው ስታሊን በአገዛዝ ዘመኑ የሩስያ ኦርቶዶቶዶክስን ለማጥፋት ያልወሰደው አረመኔአዊ ድርጊት አልነበረም ። ከእነዚህም መካከል የቤተክርስቲያኒቱን አማኞች በጥይት መግደሉ ጥይት ማባከን ነው ብሎ በማሰቡ ከፓትርያርኩ ጀምሮ እስከ አራስ ህፃናት ድረስ...
View Articleከአቶ ገብሩ አስራት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
የትግራይ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት “ሉአላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ርእስ ሰፋፊ ነጥቦችን የዳሰሰና ስህተቶች ነበሩ ያልዋቸውንም ያካተተ አዲስ መጽህፍ መጻፋቸው ይታወቃል። መጽሀፉን መሰረት በማደርግ አቶ ገብሩን አነጋግረናል። VOA News
View Articleፖሊሶች ዩኒፎርም ለብሰው ቤተክርስቲያን ሲሳለሙ ከተገኙ ይገመገማሉ፤ ማዕተባቸው ከዩኒፎርማቸው በላይ እንዲታይ አይፈቀድም
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የሚገኙ ፖሊሶች የፖሊስ ዩኒፎርም ለብሰው ቤተክርስቲያን ሲሳለሙ ከተገኙ እንደሚገመገሙና እንደሚቀጡ፤ ማዕተባቸውም ከዩኒፎርማቸው በላይ እንዳይታይ እንደሚገደዱ ታወቀ። በሌላ በኩል ዛሬ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዩኒቨርሲቲዎች ሃይማኖታዊ ስነስርአትና አለባበስን በሚመለከት ያወጡትን...
View Articleየግንቦት 7 ወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ጀነራል መኮንኖችን ብቃት የገመገመበት ሰነድ ወጣ
የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ በግንቦት 7 የወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ ክፍል 1 መስከረም 2007 ዓ.ም. የርዕስ ማውጫ መግቢያ. 2 1…… የወታደርዊ አመራር ምንነትና ዋና ዋና...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ ጥቂት የወያኔ ኢምባሲ ሠራተኞች እና ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በየፊናቸው ሰልፍ ወጡ
(ዘ-ሐበሻ) ጥቂት የሕወሓት የዋሽንግተን ዲሲ ኢምባሲ ሠራተኞች እና አንዳንድ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጉሮሮ ተነጥቆ በሚሰጣቸው የስኮላርሺፕ ገንዘብ የደለቡ የስርዓቱ ደጋፊዎች በሰለሞን ተካልኝ መሪነት በስቴት ዲፓርትመንት ደጃፍ ዛሬ ሰልፍ ወጡ። በተመሳሳይም የአሜሪካ መንግስት በዋሽንግተን ዲሲ የሕወሓት ኢምባሲ ውስጥ...
View Articleበአማራ ክልል በድንበር አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች አብድራፊ ወደ ትግራይ ክልል ሊካተት ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ገለጹ
መስከረም ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአሁን ቀደም ከትርፍ አምራች የአማራ ክልል ወረዳዎች ወደ ትግራይ ክልል የተካለሉ ቦታዎች አሁም ድረስ በሁለቱ ክልሎች መካከል የውዝግብ ምክንያት ሆኖ በቀጠለበት በዚህ ወቅት የአብደራፊ ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለመጠቅለል የሚደረገው ቅድመ ዝግጅት ስጋት...
View Articleለመላው የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያየድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ አባላት እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ በሙሉ!!
ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ /“INVEST IN ETHIOPIA”/ በሚል ርእስ በኦክቶበር 16/2014 ኦስሎ ላይ ሴሚናር ይካሀዳል፥፥ ዝግጅቱቱን ያዘጋጀው Norwegian-African Business Association /NABA/ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ የአምባገነኑ የወያኔው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ቴዎድሮስ አድሃኖም...
View Article”እናመሰግናለን አሜሪካ!” Thank you America! ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋሽግተን ዲሲ በሰልፍ ወጥተው ያሰሙት ድምፅ
የጉዳያችን አጭር ጥንቅር ኢትዮጵያውያን ዛሬ መስከረም 27/2007 ዓም (ኦክቶበር 7/2014) ዋሽግተን ላይ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር (ስቴት ዲፓርትመንት ) ፊት ለፊት ተሰለፉ።ሰልፉ ባለፈው በዋሽግተን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢትዮጵያውያን ላይ የተኮሰውን የኤምባሲ ሰራተኛ ከሀገር በማስወጣቷ አሜሪካንን...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ መንግስት የወያኔውን ባለስልጣን ከሃገሩ በማባረሩ የተሰማቸውን ደስታ...
በዋሽንግተን ዲሲ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ መንግስት የወያኔውን ባለስልጣን ከሃገሩ በማባረሩ የተሰማቸውን ደስታ ለመግለጽና ለማመስገን ከወጡት ሰልፍ ተጨማሪ ቪድዮ
View Article