በኦሮሚያ ክልል በመቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ታሰሩ
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ፓርቲ የመቱ ዞን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ታመነ መንገሻ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም በመቱ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸውን ከአካባቢው የደረሰን ዜና ያመለክታል፡፡ አቶ ታመነ መንገሻ የታሰሩት አማራ ይቀውጣ ብለሃል በሚል ሰበብ እንደሆነና ይህን ተናገሩ በተባለበት...
View ArticleHealth: ‹‹አርትራይተስ››:- ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በዚሁ በሽታ ይሰቃያሉ
የአርትራይተስ በሽታ የሰው ልጆችን ማሰቃየት ከጀመረ ብዙ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ በሽታው ከበርካታ መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እንደነበረ በግብፅ እንዳይፈርሱ ተደርገው ከቆዩ አስከሬኖች ማስረጃ ተገኝቷል፡፡ አገር አሳሹ ክርስቶፈር ኮሎምበስ በዚህ በሽታ ይሰቃይ እንደነበር ሊታወቅ ችሏል፡፡ ዛሬም ቢሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ...
View Articleነዋይ ደበበ በስዊድን ተቃውሞ እንደሚጠብቀው ተገለጸ
በስቶኮልም ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አና ተውልደ ኢትዮጵያውያን በጋራ “ልማታዊ አርቲሰት” ንዋይ ደበበ ኮንስርት ሊያቀርብ አይደለም ሊያስበው እንደማይገባ አሰታወቁ። የኢትዮጵያውያን ስቃይ ላይ ጭቆና ላይ ከወያኔው ጋር በመሆን ጮቤ ዳንኪራ የሚረግጠው ንዋይ ደበበ ወደ ስቶክሆልም ሴፕቴምበር 20 ቀን 2014 ዓ.ም...
View Articleበአ.አ ጉድጓድ በሚቆፍሩ ሰዎች ላይ በደረሰ አፈር መደርመስ የ3 ወጣቶች ሕይወት አለፈ፤ አንድ ሰው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል
(ዘ-ሐበሻ) ለባቡር ግንባታ በሚል ተቆፍሮ የነበረ አፈር ተደርምሶ በቁፋሮ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ዕድሜያቸው ከ20 እስከ 23 የሚገመቱ ወጣቶች ሕይወታቸው ማለፉን ከአዲስ አበባ የመጣው መረጃ አመለከተ። የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ (ፎቶ ከፋይል) በአዲስ አበባ በዚህ ቁፋሮ ሳቢያ በየቀኑ ሰዎች እየወደቁ አካላቸውን ለጉዳት...
View Articleበትግራይ መቀሌ የሚደረገው የመምህራን ስብሰባ በመጀመሪያው ቀን ተቃውሞ ገጠመው
(ፍኖተ ነፃነት) መምህራኑ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የተለያዩ አዳራሾች ተሰብስበው በ3 አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያዩ የተገለጸላቸው ሲሆን አጀንዳዎቹም፡- 1 . ስለተሃድሶ መስመራችንና የኢትዮጵያ ህዳሴ 2 . ዴሞክራሲያዊ ሥርዓታችንና ፈተናው 3 . የትምህርት ጥራትና ማነቆዎቹ የሚሉ ሲሆን ስብሰባው የሚቀጥለው ለ 7...
View Article“የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄ እና የማዕከላዊ መንግስታት ምላሽ ከአፄ ዮሐንስ IV እስከ ኢህአዴግ”–የመጽሐፍ ግምገማ
የመጽሐፍ ግምገማ ደራሲ፡- አለሙ ካሳ ረታ እና ሲሳይ መንግስቴ አዲሱ ገምጋሚ፡- መንገሻ ረቴ እንዳለው የግምገማ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መኮንን አዳራሽ ቀን፡- ጳጉሜን 2፣ 2005 ዓ.ም የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄ እና የማዕከላዊ መንግስታት ምላሽ ከአፄ ዮሐንስ IV እስከ ኢህአዴግ እንደ መጽሐፍ ገምጋሚ...
View Article“ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ” –የለንደኖቹ ልማታዊ “ካኅናት” ወያኔያዊ ዘጋቢ ፊልም አቀናበሩብን!
ወንድሙ መኰንን፡ ኢንግላንድ መከረም ፯ ቀን ፪፲፻፯ ዓ.ም መግቢያ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ። መባል ስላለበት ነው። ያለፈውማ ዓመት አንደኛውን ጥቁር ዓመት ተብሏል። ሲያንሰው ነው። ወያኔ ከመቼው በበለጠ ጥቃቷን በኢትዮጵያ ልጆች ላይ በሁሉም አቅጣጫ ያጧጧፈችበት ዓመት ነበር። ነጻውን መገናኛ ብዙሀን ከጨዋታ ውጪ...
View Articleእኔም አንዳርጋቸው ነኝ
አቶ አንዳርጋቸውን በሕይወት ያገኘሗቸው አንድ ቀን ብቻ ነው። ይኸውም የቅንጅት አመራሮች ታስረው በነበረበት ጊዜ ይፈቱ እያልን በዓለም ዙሪያ ሰላማዊ ሰልፍ በምናደርግበት ጊዜ ባንዱ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ነበር። ከዚያ በተረፈ የግንቦት 7 የፍትህ፤ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ እሳቸውንም አካትቶ ከተቋቋመ በዃላ፤...
View Articleየስኮትላንዳውያን መልዕክት ወደ ተለያዩ ተገንጣይ ቡድኖች (በላይ ማናዬ)
የስኮትላንዳውያን ህዝበ ውሳኔ ህብረትን፣ አንድነትን በመወገን ተጠናቅቋል፡፡ ዩናይትድ ኪንግደምን ከተቀላቀለች 307 ዓመታትን ያስቆጠረችው ስኮትላንድ ‹ስኮትላንድ ነጻ ሀገር ትሁን ወይስ ከዩናይትድ ኪንግደም ጋር ትቀጥል› በሚል ድምጽ እንዲሰጥ ተደርጎ አብላጫ ስኮትላንዳውያን በአንድነቱ ውስጥ መቀጠልን መርጠዋል፡፡...
View Articleበስልጠናው የማይሳተፉ ማህበራት እርምጃ ሊወሰድባቸው ነው
ነገረ ኢትዮጵያ ገዥው ፓርቲ በሚሰጠው የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና በአካል ተገኝተው የማይሳተፉ በማህበር የተደራጁ ዜጎች በማህበራቸው ላይ እርምጃ እንደሚወሰድና የመስሪያ ቦታቸውንም ሊቀሙ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ በተለይ ቅዳሜ መስከረም 10 ጀምሮ በማህበር ለተደራጁ ዜጎች ገዥው ፓርቲ በሚሰጠው የ‹‹አብዮታዊ...
View Articleሶስት የቀን ሰራተኞች መሬት ተደርምሶባቸው ሞቱ – አራቱ ከተቀበሩበት ወጡ
ዛሬ ሃሙስ ጠዋት አዲስ አበባ ፣ አቃቂ አካባቢ ነው። ለባቡር መንገድ ሥራ መንገድ እየቆፈሩ፣ ጉድጓድ ውስጥ ነበሩ። ሰራተኞቹ ሰባት ይሆናሉ። ሳያስቡትም ጉድጓዱ ተደረመሰ። ሁሉም ተቀበሩ፣ ሰዎችና የርዳታ ሰራተኞች ተሯሩጠው ለማውጣት ሞከሩ። መጨረሻ ላይ ሲሳካ ግን የሶስቱ ህይወት አልፎ ነበር። አራቱ ግን ተርፈዋል።...
View Articleየቀድሞው “የአብዮት አድናቂ” ኑዛዜ (“Confession of the Ex-Revo” )
በፍቃዱ ዘ ኃይሉ ርዕሱን አላስታውሰውም ‘ንጂ እ.ኤ.አ በ2011 Arab Uprising በመባል የሚታወሰውን አብዮትተከትሎ፣ ኢትዮጵያውያን ፌስቡከኞችም (በተለይ ዲያስፖራ የሚገኙ) ግንቦት 20 ላይ (ልክ በኢሕአዴግ የ20ኛ አገዛዝ ዕድሜ) “Anger day” በሚል በፌስቡክ አብዮትመጥራታቸውን ተቃውሜ አንዲት ጽሑፍ ጽፌ...
View Articleበጸረ ሽብር ህጉ የሚፈጸመው በደል እንዲቆም ተጠየቀ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት አማካሪ ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መንግስት የጸረ ሽብር ህጉን ሰብአዊ መብትን ለመደፍጠጥ ከማዋል እንዲቆጠብ አሳሰበ፡፡ ይህ ማሳሰቢያ የመጣው የተለያዩ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰትና አፈና እንዳሳሰባቸው መግለጻቸውን ተከትሎ እንደሆነ...
View Articleኢትዮጵያ ከዓለም እግር ኳስ በ20 ደረጃዎች አሽቆለቆለች
የዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ /ፊፋ/ በየ ወሩ በሚያወጣው የሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ በያዝነው ወር 20 ደረጃዎችን አሽቆልቁላለች፡፡ ፊፋ በየወሩ የሚያወጣው የዓለም ሃገራት የእግር ኳስ ደረጃን ይፋ አደረገ። በዚህም መሠረት ባለፈው ወቅት 112ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው ኢትዮጵያ በዚህ ወር ወደ 132ኛ...
View Articleበእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት”መጽሐፍ ወጣ
14 ዓመት ተፈርዶበት እስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ የጻፈው “የነፃነት ድምጾች፤ ከማዕከላዊ እስከ ዝዋይ ግዞት” መጽሐፍ በገበያ ላይ መዋሉን ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመከተ። በዝዋይ ጨለማ እስር ቤት ውስጥ እንደጻፈው በሚነገው በዚህ መጸሐፍ ጋዜጠኛው ክስ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ...
View Articleየአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ 10 ሚሊዮን ብር ታገደ
(አዲስ አድማስ) ሙያው ቴዎድሮስ ተሾመና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ መካከል በተመሰረተው የመብት ይገባኛል ፍትሃብሄር ክርክር፣ ፍ/ቤት በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ከትናንት በስቲያ አስተላለፈ፡፡ ከሳሽ ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ፤ ነሐሴ 13 ቀን 2006 ዓ.ም ለፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ፤ አርቲስት...
View ArticleHealth: “ብብቴን፣ ግምባሬን፣ መዳፌንና እግሬን በጣም ያልበኛል”ጥያቄና 9 መፍትሔዎቹ
የከባድ ላብ ነገር /Hyperhidrosis/ <<ከፍተኛ የሆነ የላብ ችግር አለብኝ፡፡ ብብቴ ውስጥ፣ በግንባሬ ላይ በተለይም በመዳፌ ላይ እንደ ውሃ ይቀዳል፡፡ እግሬም እንደዚሁ በጣም ያልበኛል፡፡ ከሰው መቀላቀል ትቻለሁ፡፡ እባካችሁን ከዚህ እግር ከወርች ከያዘኝ የከባድ ላብ ችግር መፍትሄ ካለ...
View Articleበሰሞኑ የኢህአዴግ ስልጠና ላይ የመምህራኑ ምላሽ
ከመስከረም 5,2007 አ.ም ጀምሮ መንግስት የአቅም ግንባታ እያለ የጠራው ስልጠና እየተካሄደ ይገኛል:: ገዢው ፓርቲ ስልጣን ከያዘበት 1983 አ.ም ጀምሮ የተለያዩ ስልጠናዎችን ሲሰጥ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን የዘንድሮውም ከበፊቶቹ ምንም የተለየ ሀሳብ ያለተነሳበት እና ድግግሞሽ የበዛበት ብሎም ገዢው ፓርቲ...
View Articleተጠያቂነት የማያረጋግጥ የመልካም አስተዳደር ንቅናቄ (ግርማ ሠይፉ ማሩ)
ግርማ ሠይፉ ማሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ ባለፈው ሳምንት ማጠናቀቂያ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት የመንግሰት ከፍተኛ ባለስልጣኖች የ2006 የመልካም አስተዳደር ማሻሻያ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ ሁሉም ሪፖርት አቅራቢዎች “ፖወር ፖይንት” በሚባል የማይክሮ ሶፍት ፕሮግራም የተጠቀሙ ሲሆን...
View Articleእርግዝናና መድሐኒቶች
በዶ/ር ቁምላቸው አባተ የእናቶችንና የልጆችን ጤንነት ማሻሻል የዓለም ሁሉ ቀዳሚ ጉዳይ ነው፡፡ ብዙ እናቶች በእርግዝና ወቅት ሊያደርስ የሚችለውን ጉዳት ብዙም ሳያስተውሉ ባህላዊም ሆነ ዘመናዊ መድሃኒት ይወስዳሉ፡፡ መድሃኒትም ይሁን እፅ በእርግዝና ወቅት በሚወሰድበት ጊዜ እንግዴ ልጁን አቋርጦ በእድገት ላይ ወዳለው ሽል...
View Article