በተከሰሱ መፅሄቶች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍ/ቤት ኦሪጂናል መፅሄቶች እንዲቀርቡለት አዘዘ
በ“አዲስ ጉዳይ”፣ በ“ሎሚ” እና በ“ፋክት” መፅሄት አሳታሚዎችና ሥራ አስኪጆች ላይ ለተመሰረቱት የወንጀል ክሶች የቀረቡት ማስረጃዎች ከየመፅሄቶቹ ገፆች የተቆራረጡና ኮፒ የተደረጉ መሆናቸውን የጠቆመው ፍ/ቤት፤ አቃቤ ህግ ኦርጂናል መፅሄቶችን በማስረጃነት እንዲያቀርብ ትዕዛዝ በማስተላለፍ ለፍርድ ውሳኔ በድጋሚ ተለዋጭ...
View Articleበጋምቤላ ግጭት የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው
ሸፍተው የነበሩ የዞኑ የፖሊስ ልዩ ሃይል አዛዥና የሚሊሽያ አባላት እጃቸውን ሰጡ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጎደሬ ወረዳ፣ በመዠንገር ዞን በተቀሰቀሰውና አሁንም ድረስ በአንዳንድ ቦታዎች በቀጠለው ግጭት እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ የክልሉ ባለስልጣናት ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡...
View Articleየዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ለብድር ዕዳ አደጋዎች የመጋለጥ ዕድሏ እየሰፋ ነው አለ
ሰሞኑን ለሦስት ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና የኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ ስሪ ሙሊያኒ ኢንድራዋቲ፣ እያደገ የመጣው የብድር ዕዳ መጠን በኢትዮጵያ ላይ አደጋዎችን ሊያስከትል እንደሚችል ገለጹ፡፡ የዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተርና የኦፕሬሽን ዋና ኃላፊ ስሪ ሙሊያኒ...
View Articleወያኔ ከነዋይ ደበበ ጋር በስዊድን ያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት በኪሳራ ተመታ፤ በጀርመንም ይቀጥላል
በሃገረ ስዊድን በትናንትናው ዕለት ወያኔ ነዋይ ደበበን ተጋባዥ ድምፃዊ አድርጎ ያዘጋጀው የሙዚቃ ምሽት በታዳሚ እጦት ተመታ። ነዋይ ደበበ ከፍተኛ የሞራል ድቀት እንደደረሰበትም ጉዳዩን በቅርብ ይከታትሉ የነበሩ የዘ-ሐበሻ ምንጮች ዘግበዋል። ነዋይ በጀርመንም እንዲሁ ኦክቶበር 4 ከፍተኛ ቦይኮት እንደሚገጥመው በዛው ያሉ...
View ArticleHealth: ገንዘብህ ያገልግልህ እንጂ አታገልግለው
ከሊሊ ሞገስ ድሃ ሀብታም፣ ነጭ ጥቁር፣ አጭር ረጅም፣ ሴት ወንድ፣ ህጻን አዋቂ ሁሉም በዚህች ምድር የህይወት ምህዋር ውስጥ የሚመርመሰመሱ ተዋንያን ሲሆኑ ህይወት ደግሞ በራሷ መድረክ ናት፡፡ እኒህ ሁሉ ፍጡራን በዚህች የህይወት መድረክ ላይ የተለያየ ህይወትን ይመራሉ፡፡ አንዳንዶች ህይወት በራሷ እየገፋቻቸው ለመውደቅ...
View ArticleHealth: ጎረምሶች በልጃገረዶች የሚማረኩባቸው 24 ምክንያቶች
1. ሁልጊዜም እነሱ ማራኪ መዓዛ አላቸው፤ ክሬምና ሻምፖ ተቀብተውም ቢሆን እንኳን፤ 2. ሁልጊዜም ልጃገረዶች ከትከሻችሁ አጠገብ ጭንቅላቶቻቸውን በተፈላጊው ሰዓት በትከሻዎቻችሁ ትይዩ ስታገኙት የሚፈጠርባችሁ የርህራሄ ስሜት፡፡ 3. ሁልጊዜም ልታቅፏቸው ስትፈልጉ አንገታቸው ለክንዶቻችሁ ተመጣጣኝነት ስላላቸው፡፡ 4....
View Articleእሪ በይ ሃገሬ
ከአብርሃም ያየህ ይህች “እሪ በይ ኣገሬ” የተሰኘች ኣጭር ስንኝ፤ በኣሰብ ወደብ ያንድ የውጭ ባለሃብቶች የመርከብ ወኪልና የግምሩክ ኣስተላላፊ ትራንዚት ኩባንያ ቅርንጫፍ ስራ ኣስካያጅ በነበርኩበት ወቅት ታሪካቸውን በቅርበት ለማውቅላቸው፤ ለኣንጋፋው ኢትዮጵያዊ ስራ ፈጣሪና፥ ታላቅ ኣገር ኣልሚ ለሆኑት፤ ከትቢያ...
View ArticleSport: ሳላዲን ሰዒድ ኢትዮጵያ ከማሊ ጋር ባለባት ወሳኝ ጨዋታ ላይ አይሰለፍም ተባለ
(ዘ-ሐበሻ) የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና በአሁኑ ወቅት ለግብጽ አህሊ ቡድን የሚጫወተው የብሔራዊ ቡድናችን የፊት መስመር ተጫዋች ሳላዲን ሰዒድ በደረሰበት ጉዳት የተነሳ ኢትዮጵያ ከማሊ ጋር ላላት ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ እንደማይሳተፍ የስፖርት ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። አህራም የተባለው የግብጽ ጋዜጣ እንደዘገበው...
View ArticleSport: ከ2019 እስከ 2023 የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮችን የሚያዘጋጁ ሃገራት ታወቁ
(ዘ-ሐበሻ) ከ2019 እስከ 2023 ድረስ የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫዎችን የሚያዘጋጁ ሃገራት ዝርዝር ታወቀ። እነዚህን 3 የአፍሪካ ዋንጫዎች ማለትም የ2019 እና የ2021 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀትም አልጄሪያ፣ ካሜሩን፣ ጊኒ፣ ኮትዲቯር፣ጋቦን፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ዛምቢያ በእጩነት ቀርበው ነበር። የአፍሪካ እግር...
View Articleቅኔና አዘማሪ –ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ቀሲስ አስተርዕየnigatuasteraye@gmail.com መስከረም ፳፻፯ ዓ.ም. http://www.medhanialemeotcks.org/ መግቢያ ለአዘማሪ ሙያ ተስማሚ የግብር መግለጫ መሆን ያለበት የቱ ነው? አዘማሪ ወይስ አርቲስት? በሚል በአቶ ዓለም ነጻነት ሬድዮ የቀረበው ውይይት ለዚህች ጦማር መነሻ ሆኖኛል።ከቀደሙ...
View Articleበኦጋዴን ክልል የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የተደረገውን የጅምላ ጭፍጨፋ እናወግዛለን
አገር በቀል የሆነው፤ የቅኝ አገዛዝና ዘረኛው የወያኔ ሰርአት በኦጋዴን ክልል የሚኖሩ ወገኖቻችንን ከተቃዋሚ ድርጅት ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ሽፋን ያደረገውን የጅምላ ጭፍጨፋና ጭፍጨፋውን ተከትሎ አስከሬን መሬት ለመሬት እየተጎተተ እንዲከማች መደረጉን በመስከረም 5 ቀን 2007 ዓም በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን...
View Articleየመጀመሪያዋ በጐ ፈቃደኛ የኢቦላን የሙከራ ክትባት ወሰደች
አሜሪካ 300 ወታደሮች ወደ ላይቤሪያ ልትልክ ነው እንግሊዛዊቷ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ ሩት አትኪንስ ሰሞኑን በኦክስፎርድ ለ60 በጎ ፍቃደኞች ሊሰጥ የታቀደውን የኢቦላ ቫይረስ የሙከራ ክትባት በመውሰድ የመጀመሪያዋ በጎ ፈቃደኛ እንደሆነች መሆኗን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የሙከራ ክትባቱን የሚወስዱ በጎ ፈቃደኞች እንደሚፈለጉ በቢቢሲ...
View Article“ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ” (ወንድሙ መኰነን)
ወንድሙ መኰነን የለንደኖቹ ልማታዊ “ ካኅናት ” ወያኔያዊ ዘጋቢ ፊልምአቀናበሩብን ! ኢንግላንድ መስከረም ፯ ቀን ፪፲፻፯ ዓ.ም መግቢያ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ። መባል ስላለበት ነው። ያለፈውማ ዓመትአንደኛውን ጥቁር ዓመት ተብሏል። ሲያንሰው ነው። ወያኔ ከመቼው በበለጠ ጥቃቷን በኢትዮጵያ ልጆች ላይ በሁሉም...
View ArticleHiber Radio: መምህር ግርማ ወደ አሜሪካ ሊመጡ ነው ተባለ፤ ኢትዮጵያ በኢቦላ ይጠቃሉ ከተባሉ አስር አገሮች ተርታ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ መስከረም 11 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለህብር ሬዲዮ አምስተኛ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <... የስኮትላንድ ሕዝብ መንገንጠልን አልፈልግም ማለቱ ሕዝቡ በአንድ ላይ ለመኖር ሲመርጥ መብቱም በእንግሊዝ ስር እያለ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱ ተከብሮ የተወሰኑት ነጻነቶቹ...
View Articleኢህአዴግ የሰራው ቤት! ግድግዳው ሰንበሌጥ!
ገለታው ዘለቀ እንደ መግቢያ ፌደራሊዝም የመንግስት ኣወቃቀር ሰፊ የቆዳ ስፋትና ብዙ ህዝብ ላላቸው ኣገሮች፣ በዛ ያሉ የተለያየ ቋንቋና ባህል ያላቸው ቡድኖች ላላቸው ሃገሮች፣ ተመራጭ ኣስተዳደራዊ መዋቅር እንደሆነ እጅግ ብዙ ሰው በዓለም ላይ ይስማማል። ፌደራሊዝም የተመረጠበት ዋናው ምክንያት ስልጣን እና ፍትህ ከህዝቡ...
View Articleየኮብላዩ ሚኒስትር ወጎች –ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
በዚህ ተጠየቅ ጨርፈን የምንመለከተው በኮሙኑዮኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የነበረውና ዛሬ በስደት የሚገኘው የአቶ ኤርሚያስ ለገሰን “የመለስ ትሩፋቶች፣ ባለቤት አልባ ከተማ” የተሰኘው መጽሐፍን ነው፡፡ የመድብሉ ጻሐፊ ኤርሚያስን በግል አላውቀውም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ያየሁት አቶ በረከት ስምዖን እርሱን እና ሽመልስ...
View Articleየህወሓት ትውልድ ገዳይ ስውር መርዝ
አሁን እጅግ በላቀ የዕድገት ደረጃ ሆኖው የሚናያቸው የአለም አገራት መሰረታቸው እውቀት ነው::ያለ እውቀት ፈጠራና ምርምር÷ጥበብና ክህሎት÷ዕድገትና ልማት ሊኖሩ አይችሉም:: ትምህርት የእውቀት ቤት ነው:: እውቀት ካለ ደግሞ ምክንያትነት አለ:: ምክንያትነት ካለ ደግሞ ምርምርና ጥናት አለ::ምርምር ካለ ደግሞ መጠየቅ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች መስከረም 23 ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
በሽብርተኝነት ተከሰው ማዕከላዊ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን አመራሮች መስከረም 23/2007 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 አራዳ ችሎት እንደሚቀርቡ የሰማያዊ ፓርቲ የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞጎፋ ዞን ምክትል ሊቀመንበር አቶ ፍቃዱ አበበ...
View Articleኢትዮጵያ ያለባት የብድር መጠን 400,000,000,000 (አራት መቶ ቢልዮን ብር) ወይንም 20,000,000,000 (ሀያ...
የታዳጊ ሀገሮች ወደ ውጭ የሚወጣው የገንዘብ ፍሰት እ ኤ አ ከ2001-2010 ዓም (የካርታውን ምንጭ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ በሀገር ስም መበደር ትንሽ ለባቡር፣ለመንገድ እና ለፎቅ መስርያ ማዋል፣ ከተማውን ሞቅ ማድረግ፣ የድሆችን ቤት እያፈረሱ ከከተማ ማራቅ እና የቀረውን አብዛኛውን በብድር የተገኘ ገንዘብ ግን...
View Articleበሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ የቆዩት የዓረና ፓርቲ አባልና ሌሎች ግለሰቦች በ15 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ
ላለፉት ሦስት ወራት በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ የቆዩት የዓረና ፓርቲ አባል ወ/ሮ አልጋነሽ ገብሩና ሌሎች ስድስት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ15 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ፡፡ የመቐለ ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት ከሆነ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ በኃይል ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል›› በሚል...
View Article