Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

ሶስት የቀን ሰራተኞች መሬት ተደርምሶባቸው ሞቱ – አራቱ ከተቀበሩበት ወጡ

$
0
0

ዛሬ ሃሙስ ጠዋት አዲስ አበባ ፣ አቃቂ አካባቢ ነው። ለባቡር መንገድ ሥራ መንገድ እየቆፈሩ፣ ጉድጓድ ውስጥ ነበሩ። ሰራተኞቹ ሰባት ይሆናሉ። ሳያስቡትም ጉድጓዱ ተደረመሰ። ሁሉም ተቀበሩ፣ ሰዎችና የርዳታ ሰራተኞች ተሯሩጠው ለማውጣት ሞከሩ። መጨረሻ ላይ ሲሳካ ግን የሶስቱ ህይወት አልፎ ነበር። አራቱ ግን ተርፈዋል።
ወጣቶቹ ዕድሜያቸው ከ 20-25 ይሆናል ሲል ሸገር ሬዲዮ አስደምጧል።

1560702_1557362054476903_351710316739588013_n (1)


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles