Hiber Radio: መምህር ግርማ በስዊስ ፖሊሶች ታገዱ፤ “የኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ግብጽ መሔድ ቅር አያሰኘንም”–ኃይለማርያም
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ መስከረም 4 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <... የእኛ የኢትዮጵያውያን የቀን አቆጣጠር መለየት ከሌሎች ማነስ አይደለም። ህንድም ቻይናም የራሳቸው አቆጣጠር አላቸው ። እነሱ የራሳቸውን ትተው ወደ እኛ ይምጡ እንጂ የእኛነታችንን መለያችንን...
View Articleከጠባቡ እስር ቤት ሰፊውን መርጠናል –ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ
ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ..እነሆ በስደት ስሜት ውስጥ ሆነን፣ ከሃገር መውጣት ከሞት የመረረ ጽዋ እንደሆነ እያወቅነው፤ ህሊናችንን ሽጠን ለሆዳችን ማደር ቢያቅተን ፣ ከህዝብ በተሰበሰበ ብር ተንደላቀን የህዝብን እውነት ቀብረን ህዝብ ለእኛ ባደራ ያስረከበንን እምነት ረግጠን እያጭበረበርን...
View Articleበዋሽንግተን ዲሲ ኢትዮጵያዊውን ወጣት ገጭቶ በመግደል የተሰወረ/ች ግለሰብ እየተፈለገ/ች ነው
(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያዊው ወጣት በረከት አለሙ በመኪና ተገጭቶ ህይወቱ ካለፈ በኋላ በብዙዎች ዘንድ መነጋጋሪያ ሆኗል። የዲሲ ሜትሮ ፖሊስ ይህን ወጣት ገጭቶ የተሰወረውን ግለሰብ/ የተሰወረችውን/ እንዲጠቁም የስልክ ቁጥሮችን በትኗል። ትናንት እሁድ ጠዋት በጆርጂያ ጎዳን በመኪና በመገጨት መሞቱ የተነገረለት ወጣቱ በረከት...
View Articleበአይሳኢታ፣ በዱብቲ፣ በአዋሽ፣ በአሚ ባራ፣ በገዋኔ፣ በአፍዴራ፣ በዶቢና ሚሌ የሚገኙ አፋሮች መሬታቸውን ተቀምተው በርሃብ...
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘሐበሻ እንደዘገበው የደርግ ስርዓት ወድቆ የኢህአዴግ መንግስት ሲመጣ ብዙ የአፋር መሬት ወደ ትግራይ ክልል እንዲመለስ ተደርጓል። በሰሜናዊው የአፋር ክልል በዳሉል ወረዳ ይተዳደሩ የነበሩ ብዙ የአፋር ህዝቦች በግዴታ በትግራይ ክልል ውስጥ እንዲተዳደሩ ተደርገዋል! ለምሳሌ፦ ያህል፥ ታላክ፣ ጎደለ፣...
View Articleአረንጓዴ ኢኮኖሚና መለስን ምን አገናኛቸው?
ጌታቸው ሺፈራው የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተጣጣመ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ይህ የኢኮኖሚክስ መርህ በበርካታ ምሁራን የተነሳ ቢሆንም መንግስታት ለጊዜያዊ ጥቅማቸው ሲያምታቱት ይስተዋላል፡፡ በአብዛኛው አረንጓዴ ኢኮኖሚ ሲባል እንደ ጸሃይ ብርሃንና ባዮ ጋዝን እንዲሁም የአየር ንብረትን...
View ArticleHealth: ሸንቃጣማነትን በቀላሉ የሚያጎናጽፍሽ ስልቶች
‹‹ቅጥነት ውበትም ጤንነትም ነው›› የሚለው መርህ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘ ይመስላል፡፡ አባባሉ ትክክል ስለሆነ ተቀባይነትን ማግኘቱ አይከፋም፡፡ ከመጠን ያለፈ ውፍረትን መቀነስ በልብ ህመም፣ በደም ግፊትና በስኳር በሽታ የመጠቃት እድልን ለመቀነስ ስለሚያስችለን ማንኛውም ሰው ውፍረቱን እንዲቀንስ ይበረታታል፡፡...
View Articleእነ አባዱላ ፓስፖርታቸውን ተቀምተዋል- ኦህዴድና ብአዴን ይጠይቃሉ፤ ህወሓት ይመልሳል
ነገረ ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት የገዥው ፓርቲ አባል ሳይሆን በመንግስት ስራ ላይ ተሰማርቶ ይሰራ ነበር፡፡ 1997 ዓ.ም በኋላ ግን በዚህ አቋሙ አልቀጠለም፡፡ ‹‹አንዴ ቅንጅት ሌላ ጊዜ ደግሞ ኦነግ እያሉ ስም ሲለጥፉብኝ ‹ከዚህ ሁሉ!› ብየ ኦህዴድን ተቀላቀልኩ›› ይላል ካድሬው ለነገረ ኢትዮጵያ፡፡ ከዚህ በኋላ ባሉት...
View Articleየቦሌ ክፍለ ከተማ መምህራን በትግላቹህ ኮርተናል (የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ)
የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ጊዜያዊ ኮሚቴ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ተቃውሞ ካድሬዎች እርስ በእርስ ተጣሉ ዛሬ በተጀመረው የመምህራን ስልጠና አዲሱ የትግል ስልታችን ተግባራዊ ሆኖ ውጤቱን ከመጀመሪያው መታዘብ ችለናል ትላንት ከየኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ በተላለፈው የትግል ስልት አንድ መሰረት በቦሌ...
View Articleበ 2007 ዓ.ም ለሚደረገው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሚሊሻዎች ልዩ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተገለጸ
ኢሳት ዜና ፦ በ2007ዓ.ም ለሚደረገው ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ህብረተሰቡ ለተለያዩ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች ድምፁን እንዳይሰጥ ለማፈን በሚያስችል ሁኔታ በክልሉ የሚገኙ ሚሊሻዎች ልዩ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተገለጸ የአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ሚሊሽያ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ መኳንንት መልካሙ ሰሞኑን ለታማኝ...
View Articleከአቶ ገብሩ አስራት አዲስ መጽሐፍ የተገኙ 9 ነጥቦች
የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕ/ት አይተ ገብሩ አስራት “ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” የሚል አዲስ መጽሐፍ ማሳተማቸውና በዋሽንግተን ዲሲ ሴፕቴምበር 1 ቀን 2014 እንዳስመረቁ ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሥረት ከመጽሐፉ ውስጥ የተገኙ 9 ነጥቦችን ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ አስነብቦናል፤ ሙሉ መጽሐፉን እስክታነቡት...
View Articleየአቶ ገብሩ አስራት መጽሐፍ ቅኝት –ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ (ሊያነቡት የሚገባ ትንታኔ)
በዋሽንግተን ዲስና አካባቢዋ ከሚታተመው ከዘኢትዮጵያ ጋዜጣ የተገኘ አቶ ገብሩ አስራት ታሪክ የሚታወቀው ሲጻፍ ወይ ሲነገር ነው። መታመን አለመታመኑም የሚያከራክረው ተጽፎ ወይም በሌላ ቅርጹ ተመዝግቦ ሲገኝ ብቻ ነው። የታሪክ ታሪክነቱ ስነ ጽሑፉነቱ ሳይሆን ሁነቱ ክስተቱ በሆነ የጊዜ ገደብ ውስጥ መደረግ መፈጸሙ ነው።...
View Articleይድረስ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ: ሕገ-መንገስቱ ተጣሰ፣ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ታገተ
ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጉዳዩ፡- በኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 37(1) መሠረት ፍትሕ ለማግኘት ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ አቤቱታ፤ 1. በኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 51(1) ሕገ-መንግሥቱን መጠበቅና መከላከል የፌዴራል መንግሥት ሥልጣንና ተግባር በመሆኑ፤ 2. በኢፌዲሪ...
View Articleእኛ ኢትዮጵያውያን ለውጥ እንፈልጋለን ስንል ሌላ ትርጉም እስካልተሰጠው ድረስ ለውጥ እንፈልጋለን ማለታችን ነው
ስብሃት አማረ እንደሚታወቀው ላለፉት 23 አመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የተቀምጠውን ዘራፊውን እና ጨቋኙን የወያኔ ጁንታ በጀመርነውና በተያያዝነው አዲስ አመት ለመቅበር የአንድነት እና የለውጥ ሃይሎች ልዩነቶቻችንን በማቻቻል በጋራ ልንታገል የሚገባና ለህዝባችንና ለሃገራችን ስር ነቀል ለውጥ ልናመጣ የሚያስችለንን...
View Articleቴዲ አፍሮ ከ9 ዓመት በፊት ሆላንድ መድረክ ላይ የተጫወተው ዘፈን እንደአዲስ መለቀቁን “ሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭት”አለው
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሶሻል ሚዲያዎች ከፍተኛ አድማጭን ያገኘውን “ቀስተዳመና” የተሰኘውን ነጠላ ዜማ በማሰመልከት ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ከገጹ በሰጠው ቃል “ሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭት” ሲል አወገዘው። አርቲስቱ በፌስቡክ ገጹ እንዳለው “ቀደም ሲል (ሰባ ደረጃ) በሚል ርዕስ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በኦፊሻል ድረ ገጱ...
View Articleየበረከት ጤና –ከኢየሩሳሌም አረአያ
አቶ በረከት ስሞኦን በሳኡዲ አረቢያ የልብ ቀዶ ህክምና እንዳደረጉ ታማኝ ምንጮች አረጋገጡ። በደቡብ አፍሪካ ከአመታት በፊት (ፔስ ሜከር) የተባለ የልብ ምትን የሚያስተካከል በረከት እንደተገጠመላቸው ያስታወሱት ምንጮቹ ይህ በመበላሸቱ ምክንያት የበረከት ህይወት አጣብቂኝ ውስጥ ወድቆ እንደነበረና በቅርቡ አልሙዲ ሳኡዲ...
View ArticleHealth: የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)
አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ውሃ መቋጠርን ሊያጠቃልል ይችላል። እነዚህ የሰውነት መቆጣቶች ሊያነሳሱ ከሚችሉት ንጥረ ነገሮች...
View Articleየቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሹሞች በመንግሥት ላይ ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ተጠርጥረው ታሰሩ
- ዋስትና ተከልክለው ወደ ማረሚያ ቤት ወርደዋል የመንግሥትን ሥራ በማያመች አኳኋን በመምራት፣ በመንግሥት ላይ ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ 11 ሹሞችና ሦስት ነጋዴዎች፣ ክስ ተመሥርቶባቸውና ዋስትና ሳይፈቀድላቸው ማረሚያ ቤት ወረዱ፡፡ የመንግሥትን ሥራ...
View Articleየጊፍት ሪል ስቴት ባለቤት ታሰሩ
የጊፍት ሪል ስቴት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለቤትና ዋና ሥራአስኪያጅ አቶ ገብረየሱስ ኢተጋ በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የሊዝ ቦርድ ከተፈቀደላቸው መሬት በላይ ይዘው በመገኘታቸው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ። አቶ ገብረየሱስ በቀድሞ ወረዳ 28 ልዩ ስሙ የካ አባጣፎ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ ከተረከቡት...
View Articleጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ
(ነገረ ኢትዮጵያ) በሽብርተኝነት ክስ ጥፋተኛ ነህ ተብሎ የአስራ አራት አመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር ከሚገኝበት የዝዋይ እስር ቤት ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ፡፡ የጋዜጠኛ ውብሸት ባለቤት ወ/ሮ ብርሃኔ ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ እንደገለጸችው ውብሸት ከዝዋይ ወደ ቃሊቲ ከተዛወረ ቀናት...
View Article“ነጻነትነታችን እንደ ዕርዳታ እህል ከምዕራባውያን የሚለገሰን አይደለም!”
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፖለቲካ መሪዎች ያስተላለፈው ግልጽ መልዕክት የተወደዳችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ በቅድሚያ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የአክብሮት ሰላምታ በማቅረብ በትግሉ መስክ የምትከፍሉትን መስዋዕትነት የሚያደንቅ መሆኑን ይገልጻል፡፡ በተለይ...
View Article