ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ከሀገር ተሰደደች
በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ በሚል ጥሪ የደረሳት የቆንጆ መጽሔት ዋና አዘጋጅ በጥሪው መሰረት የሚደርስባትን እስርና መንገላታት በመስጋት ጷጉሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ከሀገር መሰደዷ ተረጋግጧል መንግስት በሀገሪቱ የነጻው ፕሬስ ላይ እያደረሰ ያለውን ማሳደድ ተከትሎ በነሐሴ ወር 2006 ዓ.ም ብቻ...
View Articleበሃገራችን እውነት እና የሚሰራ ሰው አይወደድም፤ መፈራረጅ የትግል ስልት አይደለም
ናትናኤል መኮንን ( NATI MAN ) ስዊዘርላንድ ኢትዮጵያውያን በያዝነው አምባገነንነትን የማውደም ትግል ውስጥ እያንዳንዱ ዜጋ የራሱ ድርሻ እንዳለው የማይካድ ሃቅ ነው ። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በእኛ ሰዎች ዘንድ አንድ ችግር አለ ፡ አንድ ሰው በራሱ አስተሳሰብ የሚሄድ ከሆነ እውነታን ይዞ አንገቱን ሰብሮ የሚታገል...
View Article“የይቅርታ ልብ ያስፈልገናል”–አዲሱን ዓመት በማስመልከት በስደት ከሚገኘው ሲኖዶስ የተላለፈ መልዕክት
በፓትሪያሪክ አቡነ መርቆርዮስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ባስተላለፈው መልዕክት አዲሱን ዘመን አዲስ መፍትሄ የምንፈልግበት ዘመን ልናደርገው ይገባል አለ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው የአዲስ ዓመት መግለጫው “ብዙዎቻችን በልዩነቶቻችን ምክንያት በጥላቻ ስሜት ውስጥ ነን። ለዚህ የይቅርታ ልብ...
View Article“2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ መፃዒ እድል የሚወሰንበት ዓመት በመሆኑ ሁላችንም በተነሳሳ የአርበኝነት መንፈስ...
2007 ወሳኝ የትግል ዓመት!!! የግንቦት7 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የበተነው ጽሑፍ ሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ ምህረት ለኛ ለኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በመጥፎ የሚታወስ ዓመት ነው። 2006፣ በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በአፍሪቃ በስደት ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰበት ዓመት...
View Articleየማለዳ ወግ …በዓሉ በጆሲ ደምቆ ተሸኘ ! * ዝክረ አለባቸው ተካ እና የጆሲ ድንቅ ስራ …
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ * ዝክረ አለባቸው ተካ እና የጆሲ ድንቅ ስራ … * የልጅ አዋቂው ጆሲ እናመሰግንሃለን … ጆሲ በ2007 ዓም አዲስ አመት ልዩ ዝግጅቱ ታዋቂው ድንቅ ኮሜዲያን አለባቸው ተካን በተገቢ መንገስ አዘከረው ። አርቲስት አለባቸው ተካ ድንቅ ኮሜዲና የመጀመሪያ ቶክ ሾው አቅራቢ ነበር ። አለቤ...
View ArticleHealth: ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች
አገርና ድንበር ሳይወስነው በሰው ልጆች ሁሉ የሚፈፀመውንና የትልቅ ጉድኝት መገለጫ የሆነውን ወሲብ አስቸጋሪ የሚያደርጉ እና የደስታና እርካታ ምንጭ እንዳይሆን የሚያደርጉትን የጤና ችግሮች ከነመፍትሄያቸው የቅርብ ጊዜ ጥናቶችን ዋቢ አድርገን አሁን እንቃኛለን፡፡ - ጥናቶቹ ምን አሉ? – ስኳር ህመም እና ሴክስ – ከፍተኛ...
View Articleቪኦኤ አማርኛ፣ ከድጡ ወደ ማጡ? –በአበበ ገላው (ጋዜጠኛና አክቲቪስት)
የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ ዘገባ በአሜሪካን ሬድዎ አማካኝነት አሰራጨ። የዘገባው አላማ በካሊፎርኒያ የሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰጥቶ የነበረውን የክብር ሽልማት...
View Articleበሽብርተኝነት የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ወደ ማዕከላዊ ተዛወሩ
በሽብርተኝነት ተከሰው አርባምንጭ ታስረው የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ የጋሞ ጎፋ ዞን አመራሮች ከነበሩበት የአርባ ምንጭ እስር ቤት አዲስ አበባ ወደሚገኘው የፌደራል ወንጀል ምርመራ መዘዋወራቸው ታወቀ፡፡ ከዞኑ አመራሮች መካከል የአርባ ምንጭ ምክትል ሰብሰቢ አቶ በፍቃዱ አበበ እና ደርጅት ጉዳይ ኃላፊው ኢንጅነር ጌታሁን...
View Articleየማይዝሉ ጀግኖች! (በላይ ማናዬ)
ጫማ ማውለቅን ጨምሮ እጅግ አሰልቺና አሳቃቂ የሆነውን ፍተሻ አልፈን ወደ ውስጥ ዘለቅን፡፡ በጋራ ሰብሰብ ብለን ወደ ስፍራው ካቀናነው ወጣቶች መካከል ግማሻችን በዞን አንድ ሌሎቻችን በሌላኛው ዞን ተከፋፍለን ወደ ወዳጆቻችን ገሰገስን፡፡ አሁን ያለነው በፌደራል መንግስቱ ስር ከሚተዳደሩት እስር ቤቶች መካከል አንዱ በሆነው...
View Article(ድብቅ ስትራቴጂ) የህወሓት ሥርዓት የአፋር ህዝብን መሬት የትግራይ ነው አለ
(በአኩ ኢብን አፋር ) በሰሜናዊው የአፋር ክልል የሚገኙ የአፋር ክልል ወረዳዎች ዳሉልን ጨምሮ «የትግራይ መሬት ነው!» በማለት አፋቸው ሞልተው የሚናገሩ የህዋሓት መሪዎች ይደመጣሉ!! እሱም አብዓላ፣ ደሉል፤ ኮናባ፣ ባራህሌ፣ የትግራይ መሬት ነው ከሚባሉ ቦታዎች ይጠቀሳሉ። በኮናባ ወረዳ ከሁለት ሳምንታት በፊት በትግራይ...
View Articleበቦረና ዞን ነዋሪ የሆኑት አቶ ጎንፋ አበራ ከፖሊስ በተተኮሰ 4 ጥይት ሕይወታቸው አለፈ
አስከሬኑ ሽኝት ላይ የነበሩ የአባያ ገላና ወረዳ ሰብሳቢ አቶ በድሉ መንግሥቱ በፖሊስ ተደብድው በእስር ላይ ናቸው (ፍኖተ ነፃነት) በቦረና ዞን ገላና ወረዳ ቶሬ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጎንፋ አበራ ጳጉሜ 4 ቀን 2006 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ወታደር ዋቆ ሁቃ በተባለ ፖሊስ በተተኮሰ 4 ጥይት...
View Articleየዩክሬይን ክራሚያና የሩስያ ጉዳይ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ ያልተዘጋ አጀንዳ ምን ያሰተምረናል?
(አክሊሉ ወንድአፈረው – የግል አስተያየት) መስከረም 2, 2007 (ስፕተምበር 12 2014 ) ባለፉት ጥቂት ወራት በዩክሬንና ክራሚያ ውስጥ የተቀሰቀሰው ሁኔታ እና አሁን የደረሰበት ደረጃ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር አንጻር ብዙ ዕድምታዎች አሉት፡፡ እነዚህን ዕድምታዎች መመርመር በሀገራችን ውስጥ ያለፉና...
View Articleላልተወለድከው ልጄ (በበዕውቀቱ ሥዩም)
ሚስቱ አረገዘችበት ፡ ደነገጠ – እንድታስወርደው ጠየቃት አሻፈረኝ አለች፡፡ በጣም ተቆጣ ! ቁጣው ሲውል ሲያድር ቁዘማ ሆነ ፡፡ ቁዘማው ላልተወለደው ልጁ ደብዳቤ እንዲፅፍ አነሳሳው ፡፡ ሁለት ደብዳቤዎችን እንዲፅፍ አነሳሳው ፡፡ ሁለት ደብዳቤዎችን ፃፈ፡፡ የደብዳቤዎቹ ሙሉ ቃል ይሄ ነው፡፡ አንደኛው ደብዳቤ፡- ልጄ...
View Articleወያኔ፣ ሽብር እና እኛ (ያሬድ ኃይለማርያም)
ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ መስከረም 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ሽብርተኝነት ያለው አረዳድ እና ወያኔ ሽብርተኝነትን የሚተረጉምበት መንገድ ለየቅል ናቸው። በአለም አቀፍ ደረጃ የሽብርተኝነት ጉዳይ እንደ ዋና አጀንዳ ተይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ መነጋገሪያ የሆነው በ1934 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ነው።...
View Articleቅድመ ምርጫ 2007 እና የተቃውሚዎች እጣ ፋንታ (ሀይለሚካሄል ክፍሌ ከኖርዌይ ኦስሎ)
ሀይለሚካሄል መቼም የምርጫ ነገር ሲነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ቀለም ያለው ምርጫ 97 ነው ምክንያቱም ከዚ በፊት የነበሩት ምርጫዎች በኢህአዲግም ሆነ በደርግ መንግስት የነበሩት የይስመላ ምርጫዎች ነበሩ ምርጫ 97ም ቢሆን የዲሞክራሲ ጭላንጭል የታየበት በአዲስ አበባ እስከ ምርጫው እለት ሲሆን በክልሎች ግን ምርጫው...
View Articleኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 17 የውጭ ዜጎች ክስ ተመሠረተባቸው
• ከ95 ሚሊዮን ብር በላይ የገቢ ንግድ ግብርና ቫት ባለመክፈላቸው ተከሰዋል • ከ716 ሚሊዮን ብር በላይ ምንጩንና ዝውውሩን ደብቀዋል ተብሏል • ከ104 ሚሊዮን ብር በላይ በሕገወጥ መንገድ መገኘቱ ተገልጿል የፀና የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው የንግድ ሥራ በመሥራት፣ የንግድ ትርፍ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ...
View Articleየቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር
በአበበ ገላው የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ ዘገባ በአሜሪካን ሬድዎ አማካኝነት አሰራጨ። የዘገባው አላማ በካሊፎርኒያ የሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰጥቶ የነበረውን...
View Articleየቀጣዩ መንግሥታችን ሸክም (ይሄይስ አእምሮ)
ይሄይስ አእምሮ (ይህ ጽሑፍ የተጻፈው ግንቦት ውስጥ 2006 ዓ.ም ነው፤ ትቼው ከርሜ ሳበቃ አሁን ምን በል እንዳለኝ አላውቅም ደግሜ ቃኘሁትና ላክሁት፡፡) “እሳቸው በመጡና ድንጋይ በበሉ” አለች አሉ አንዷ የዳግም ዘማች ባለቤትና የቤት ሙሉ ልጆች እናት፡፡ በደርግ ጊዜ ነው፤ ወጣት-ሽማግሌ ባሏ ለዳግመኛ ሀገራዊ...
View Articleየደቡብ ሱዳን ድርድር በባሕር ዳር
ካለፈው ነኀሴ 22 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው በተለያዩ የደቡብ ሱዳን ወገኖች መካከል ይካሄዳል የተባለ ድርድር ሰኞ – መስከረም 5/2007 ዓ.ም ባሕርዳር ላይ ይጀመራል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ Source:: voanews ካለፈው ነኀሴ 22 ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው በተለያዩ የደቡብ ሱዳን ወገኖች መካከል ይካሄዳል የተባለ...
View Articleበህወሀት እና በአጋር ፓርቲዎቹ መካከል አለመተማመን እየተፈጠረ ነው
እስከ ጳጉሜ 4 2006 ዓ.ም ድረስ የተካሄደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ በርካታ እንግዳ ክስተቶችን ይዞ የተገኘ እንደነበር ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገልጸዋል:: በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ለሶስተኛ ጊዜ በተካሄደው በዚሁ የድርጅቱ ስብሰባ ብአዴን እና ኦህዴድ ድርጅታዊ ተልእኮዎችን የማስፈጸም ውስንነት እንደታየባቸው አልፎ...
View Article