$ 0 0 አቶ አንዳርጋቸውን ለማስለቀቅ ባለፈው ሣምንት ውስጥ የእንግሊዝን ኤምባሲ ጨምሮ በርካታ ጥረቶች ቢደረጉም የየመን መንግሥት ግን ለመልቀቅ ፍቃደኛ ሳይሆን መቅረቱንና ድርጅቱ የመሪውን ጉዳይ ወደ ሕዝብ መውሰድ አስፈላጊ ሆኖ ያገኘው መሆኑን የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ለቪኦኤ ገለጹ። ያዳምጡት፦