Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተወዳጁ በቆሎ የጤና ጠቀሜታዎች

ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ በያዝነው የክረምት ወራት በሀገራችን ተመራጭ ከሆኑ ምግቦች ውስጥ በቆሎ ግንባር ቀደሙ ነው-ዋጋው ባይወደድ በአሜሪካውያን ዘንድ com የሚሰኘውና በቀደምት አሜሪካ ነዋሪዎችና በተቀረውም አለም maize ተብሎ የሚጠራው በቆሎ ሳይንሳዊ ስሙ maize ከሚለው  ስሙ ይመነጫል፡፡ በቆሎ በተለያዩ ሀገራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ መልዕክት አስተላለፈ (ቪድዮውን ይዘናል)

ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በዋሽንግተን ዲሲ እና በዳላስ የተሰረዙት ኮንሰርቶች የስራ ፈቃድ በአሜሪካ አመልክቶ በወቅቱ ስላልተፈቀደለት መሆኑን አስታውቆ አሁን ግን የሥራ ፈቃዱ ስለተፈቀደ ሥራው እንደሚቀጥልና በሲያትል ከተማ ቀጣዩን ኮንሰርት እንደሚቀጥል “ወደ ፍቅር ጉዞ ተጀምሯል” ሲል አብስሯል። መል ዕክቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› –የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) (ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ) በዚህ አለም ዋንጫ ላይ የአፍሪካን ቡድኖች ስመለከት ምንም እድገትና ተስፋ አላየሁባቸውም፡፡ በአውሮፓ ስመ ጥር ተጨዋቾች ይዘው በእንቅስቃሴ ለመብልጥና በአስተማማኝ ሁኔታ ለማሸነፍ የሚያስችል ነገር አይታይባቸውም፡፡ጋና ከአሜሪካ ጋር ሲጫወት ተጀምሮ እስኪያልቅ ጋና ክሮስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም (ኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አረአያ ዝማም ትባላለች፤ የሕወሐት ታጋይ ናት። ባለቤቷ አቶ ቢተው በላይ ይባላሉ። ቢተው እስከ1993 ዓ.ም የደቡብን ክልል በበላይነት ሲያሽከረክሩና ሲመሩ የቆዩ ናቸው። በመጋቢት 93 ከአቶ መለስ ጋር በተፈጠረ የፖለቲካ ውዝግብ ከሌሎች ጋር ተነጥለው ወጡ። ከዚያም ከደቡብ ክልል ፕ/ት አባተ ኪሾ ጋር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጦማሪያኑን እና ጋዜጠኞቹን በተመለከተ ችሎቱ ለፖሊስ ጠንካራ ትዕዛዝ አስተላለፈ

በ አ ሸ ና ፊ ደምሴ በቁጥጥር ስር ከዋሉ ባለፈው ቅዳሜ (ሰኔ 7 ቀን 2006 ዓ.ም) 50ኛ ቀናቸውን በእሰር ያሳለፉት ስድስቱ ጦማሪያንና ጋዜጠኞች ለአራተኛ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተፈቅዶባቸዋል። ለአራተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት ከዞን 9 ጦማሪያን መካከል ዘላለም ክብረት፣ ናትናኤል ፈለቀና አጥናፉ ብርሃኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና- ምዕራብ ወለጋ ከጊምቢ እና ቄሌም (እንፍሌ ወረዳ አሽ ቀበሌ) በሺህ የሚቆጠር የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን...

ጉዳያችን በሺህ የሚቆጠር የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከምዕራብ ወለጋ ጊምቢ እና ቄሌም በኃይል አካባቢውን እንዲለቁ ከመደረጉ በላይ ድብደባ እና ግድያ እንደተፈፀመባቸው ቪኦኤ የአማርኛው አገልግሎት ሰኔ 12/2006 ዓም ምሽት ባስተላለፈው ዘገባ ገለፀ። ዘገባው የተፈናቃዮችን ምስክርነት እንዳስደመጠው ድብደባው እና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ሬድዋን ሁሴን የ”Corporal Interest” ትንታኔ

እርሳሱ መሬ Ersasumere@gmail.com ሬድዋን ሁሴን በኢህአዲግ ውስጥ ካሉት ቁንጮ ባለስልጣናት መካካል በሞጋችነታችው እና የተሳካለት የቃላት መደርደር ችሎታቸው አቶ ሬድዋን ሁሴንን የሚተካከላቸው አለ ብዬ አላምንም:: እናም በዚያን ሰሞን የአውራምባው ጋዜጣ ባለቤት አቶ ዳዊት ከበደ እኝሁን ባለስልጣን ቃለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …። ትግልም ይቁም ወይ?

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com ግርማ ሠይፈ ማሩ “ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …።  ትግልም ይቁም ወይ?… [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Related Posts:ምርጫ፦ ህወሃት ወይስ ግብጽ?በድር ድርጅታችን ወደ የት እያመራ…ሱዳን ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውይን…ሱዳን ሃገር የሚገኙ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

”እዚህ አሜሪካ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም ህፃናቶችና ታዳጊ ወጣቶች ቤቶች ድራማን በመከታተላቸው በጣም ደስ...

ከኢየሩሳሌም አረአያ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ አሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ይገኛል። በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከአርቲስት ጥላሁን ጋር ቃለምልልስ አድርገናል። መልካም ንባብ፤ ጥያቄ፥ እንኳን ደህና መጣህ! ጥላሁን፥ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! ለነገሩ እኔም እንኳን ደህና መጣችሁ ማለት ይገባኛል። (ሳቅ) ጥያቄ፥ ለምንድነው እንኳን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃዋሳ 3 የአንድነት አመራርና አባላት ታሰሩ –“እስሩ ቅስቀሳውን አያስተጓጉለውም”

አንድነት ፓርቲ እሁድ ሰኔ 15 ቀን 2006 ዓ.ም “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪ ቃል በሃዋሳ ከተማ ለሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በራሪ ወረቀት በማደልና ፖስተር በመለጠፍ ላይ የነበሩት የአንድነት ፓርቲ አመራርና አባላት ታሰሩ፡፡ ሲዳማ ዞን የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ሲዳ ኃይሌ እንዲሁም ከማዕከል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምስራቅ ጎጃም የመኢአድ አባል በካድሬዎች ድብደባ ሕይወታቸው አለፈ

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በምስራቅ ጎጃም በነማይ ወረዳ ደንጎሊማ ቀበሌ አቶ ሞሳ አዳነ የተባሉ የመኢአድ አባል ቅዳሜ ሰኔ 7 ቀን ከቤታቸው ወደ እስር ቤት መሄድ አለብህ በሚሉ የብአዴን ካድሬዎች ድብደባ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ይህን ድርጊት የፈጸሙት ሁለት የብአዴን ካድሬዎች አቶ አዲሱ ጫኔና አቶ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራይን መስቀል ስለመሸከም (ተመስገን ደሳለኝ)

Download (PDF, 465KB)ተመስገን ደሳለኝ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ  ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው  የተንጨ(ባረረ ፋኖዎች በውስጧ ካሉ ተቋማት ወደ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስቂኝ ዜና!

በናዕዴር ዓዴት (አክሱም ዙርያ) “ሰመማ” ተብሎ በሚጠራ የገጠር ከተማ የሚያስተምሩ መምህራን “የዓረና በራሪ ወረቀት ተቀብላቹ አንብባችኋል” በሚል ክስ ተመስርቶባቸዋል። ወረቀት መቀበል ይሁን ማንበብ መብታችን ነው ብለው ቢከራከሩም ያከባቢው አስተዳዳሪዎች ግን ማስፈራራትን ተያይዘውታል። የዓረና ወረቀት አንብባችኋል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመቀሌ ትግራይ ቤታችን ተነጥቆ ለካድሬዎች ተሰጠብን ሲሉ ተቃውሞ ያሰሙ ታሰሩ

(ዘ-ሐበሻ) በመቀሌ የፊሕ ገረብ ተፈናቃዮች መሬታችንን ተነጠቅን፤ አላግባብም ሕወሓት የኛን መሬት ነጥቆ ለካድሬዎቹ እየሰጠ ነው በሚል ትናንት አርብ ያነሱትን ተቃውሞ ተከትሎ በዛሬው እለት ይህን ተቃውሞ ያስተባብራሉ የተባሉ ሰዎች ተለቃቅመው እንደታሰሩ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ባሰራጨው መረጃ ላይ አስታወቀ። የመቀሌ ከተማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በኢትዮጵያ ቪያግራ ገበያ ደርቷል፤ * የቪያግራ ተጠቃሚዎች ሊያውቁት የሚገቡ እውነታዎችና ጥንቃቄዎች

ቪያግራም እንደ ራስ ምታት ክኒን? ፋርማሲስት ወይዘሪት ዙፋን በቅርብ ጊዜያት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጡትን የወሲብ ማነቃቂያ እንክብል ተጠቃሚዎች መብዛት ቢያስገርማትም ምክንያቱን ከብዙዎቹ ተጠቃሚዎች ትሰማለች ነገር ግን ብዙ ጊዜ ያለማዘዣ በድፍረት መጥተው ለመግዛት የሚከራከሩ ተማሪዎችን ስታይ ግን ይበልጠ ቢገርማትም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 2 (ዮፍታሔ)

ዮፍታሔ ሦስቱ ክልሎች ትግራይ - ዕቅዱ ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ቢሆንም ሕወኀት ከሌሎች የተማረው ትልቅ  ተመክሮ አለው። አንድ ጠንካራ አገር የሚያስፈልጉትን ቁሳዊ መስፈርቶች አስቀድሞ ሳያዘጋጅና  ሳያሟላ ይህን ለማድረግ መሞከር ለዚያውም ይህ ሁሉ “ጠላት” ዙሪያውን ባለበት ሁኔታ ራስን  በራስ የማጥፋትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይናገረው ዘመን –ይዳኘው መንገዱን! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከሥርጉተ ሥላሴ 20.06.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) …. ለቀጣዩ ቀናት …. ውል ብሏል ለውል …. ሽውታ ለናፍቆት               ሕትምት! አደራውን ልኳል ወገኑን – ተማምኗል አርበኝነት ሆኗል፤            ተጥዷል! የብዕር አባቱ 80 ነው ባቱ ብራና እትብቱ ትህትና ነው ቤቱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር የአንድነት ፓርቲ አባል ለአቤቱታ ባህርዳር ሄዶ የደረሰበት አልታወቀም

ፍኖተ ነፃነት አቶ ደስታው ተገኝ በሰሜን ጎንደር ምዕ/አርማጨሆ ወረዳ አብርሃጅራ ከተማ የአንድነት ፓርቲ የወረዳ የፋይናንስና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ የሆነው አቶ ደስታው ተገኝ ከአ.አ ዩኒቨርስቲ በ2000 ዓ.ም በቢዝነስ ኢዱኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ካገኘ በኋላ በሐረር፣ በጎንደር ያስተማረ ሲሆን በም/አርማጨሆ ትምህርት ቢሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህል መድሃኒት (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ)

ዶ/ር ቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር) ዕንቁ መፅሔት ባህላዊ ህክምና በነባር (ኢንዲጂኒየስ) ኀልዮቶች፣ እምነትና ልምዶች ላይ የተመሰረተ የእውቀት፣ ክህሎትና ድርጊት ድምር ውጤት ነው፡፡ ጤናን ለመጠበቅ እንዲሁም በሽታን ለማወቅ፣ ለመከላከል ብሎም አካላዊና ስነ አእምሯዊ ህመሞችን ለመሻር ወይ ለማከም አይነተኛ ጥቅም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖሊስ በሐዋሳ ከተማ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አባላትን በሙሉ አሰረ- የታሰሩትንም ደህንነት ማወቅ አልተቻለም

ፖሊስ በሐዋሳ ከተማ በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አባላትን በሙሉ አሰረ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በነገው እለት ማለትም ሰኔ 15/2006 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ በራሪ ወረቀት በማደል ፤ ፖስተር በመለጠፍና በሞንታርቦ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አባላትን በሙሉ አስሯል፡፡...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>