ለምን የሳሙኤል ዘሚካኤል ጉዳይ ያን ያህል ያስደንቀናል? (በትረ ያዕቆብ)
ከበትረ ያዕቆብ በትረ ያዕቆብ ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አካባቢ የህዝብን ቀልብ መሳብ የቻለና አሁንም ዋና መወያያ አጀንዳ ሆኖ የቀጠለ ጉዳይ ተከስቷል፡ የሳሙኤልዘሚካኤልየሀሰትዶክተር እናኢንጂነርነት፡፡ ጉዳዩ ብዙዎችን አጃኢብ አስብሏል ፤ አሁን በርካቶች ብስጭታቸዉን እና ቁጣቸዉን በተለያየ መንገድ እየገለፁ...
View Article‹‹የኢትዮጵያን ወጣቶች የጨፈጨፉትን በህግ የምንበቀልበት ጊዜ ይመጣል›› –ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም
ወጣቶች በአልሞ ተኳሽ ግንባራቸው ሲበረቀስና ልባቸውን ሲመቱ ስናስታውስ እንባ ያልተናነቀው ያለ አይመስለኝም፡፡ እነዚህ እውነተኛ መስዋዕትነት የከፈሉ ወጣቶች ደመከልብ ሆነው እንዳይቀሩ ኃላፊነቱ የእኛ ነው፡፡ የእነሱን ደም ልንበቀል የምንችለው የቆሙለትን አላማ እውን ስናደርግ ነው፡፡ ይህንን አላማ እውን ስናደርግ እንደ...
View Articleየጀኔራሎቹ የጓዳ ሽኩቻ! –ቀጣዩ ኢታማዦር ማን ነው?
‹‹ደመወዝ አነሰኝ ብሎ ጭማሪ የሚጠይቅ ካለ አሁንኑ ከሰራዊቱ መልቀቅ ይችላል፡፡›› ይህ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም የሆነው ጀኔራል ሳሞራ የኑስ ሁለተኛው የሰራዊት ቀን በተከበረበት ሰሞን ባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም አዳራሽ ከተሰበሰቡት የሰራዊቱ አባላት መካከል የደመወዝ ጭማሪን በተ መለከተ ለተነሳለት ጥያቄ ምላሽ...
View Articleተባበር ወይንስ ተሰባበር!? (ዋስይሁን ተስፋዬ)
ሰኔ 10 ቀን 2006 እ.ኢ.አ. ከዋስይሁን ተስፋዬ በኢትዮጵያ ሃገራችን በፍቅር፣ በመተሳሰብና፣ በመቻቻል ለዘመናት የኖረ ህዝብ እርስ በርሱ በጥርጣሬና በጥላቻ ሲጎሻሸም፤ ቤተሰብ ከቤተሰብ መተማመን ጠፍቶ ግለኝነት ሲነግስ፤ የአብሮነታችን ማሰሪያ የሆነው ፍቅራችን ጠፍቶ አንዱ ብሄር በሌላው ብሄር ላይ ጥላቻን ሲዶልት፤...
View Articleየልብ ርትዑ አንደበት! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.06.2014 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ልክ የዛሬ አራት ወር ይህችን ዕለት ነበር ጀግና ካፒቴን አበራ ሀይለመድህን ሲዊዘርላንድ ጄኔባ ላይ ካለምንም እንከን፤ ካለምንም ግድፍት፤ ከለምንም ጥፋት ልቡ የተናገረውን ስኬታማ ክንውን ያደመጥነው። የልቡ ርትዑ አንደበት መድረኩ ሆነ አድማጩ ድርጊቱ ብቻ እንዲሆን...
View Article« ፀሎታችን በቤታችን » የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የፀሎት ቦታ እና የመቃብር ስፍራ ጥያቄ በሳውዲ...
Ethiopian Hagere ጀዳ በዋዲ « ፀሎታችን በቤታችን » የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የፀሎት ቦታ እና የመቃብር ስፍራ ጥያቄ በሳውዲ አረቢያ ። በተለያዩ ግዜያት ህጋዊ እና ህገወጥ በሆነ መንገድ ተሰደው ወደ ሳውዲ አረቢያ ከሚገቡ ኢትዮጵያውያን መሃከል ጥቂት የማይባሉ የኦርቶዶክ...
View Articleኮካ ኮላ የተባለው መጠጥ አጠገቤ አይደርስም! (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም)
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ኮካ ኮላ ትክክለኛ ነገር አይደለም! የኮካኮላ ኩባንያ በታዋቂው የኢትዮጵያ ኮከብ ድምጻዊ ሙዚቀኛ በሆነው በቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ላይ ያደረገውን ስነምግባርን የጣሰ፣ የዘፈቀደ እና ፍትሀዊ ያልሆነ ድርጊት በማስመልከት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበረሰብ...
View Articleየትግራይን መስቀል ስለመሸከም ….ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
ተመስገን ደሳለኝ) …ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው የታጠቁ ጎፈሪያቸው የተንጨ(ባረረ ፋኖዎች በውስጧ ካሉ ተቋማት ወደ አንዱ እያመሩ ስለመሆኑ የጠረጠረች አትመስልም፤ ከኤርትራ...
View Articleየደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮግራም አመታዊ ሄልዝፌር (በሚኒሶታ ለምትኖሩ ወገኖቻችን ነፃ የህክምና ምርመራና ትምህርት ቀን)
የ ደ/ሰ/መ/ቤ/ክ ፓሪሽ ፕሮገራም አመታዊ ሄልዝፌር ዋናውን ድጋፍ ሰጪ፡ Ucare በእለቱ የሚሰጡ አገልግሎቶች፤ 1) የደም ግፊት፡ስኳር፤ከለሰትሮል፤ክብደትን መለካት፡ 2)የጤና መረጃ መስጠት፤በተለይም በልብ/ደምስር ጋር የተያያዙ፤በሽታዎችን፡ኢንፌክሽን፤ የአእምሮ ጤንነትን እነዲሁም የጤና መድህን በተመለከት 3)በእዚሁ...
View Articleአዲስ ዜና –ሰላማዊ ትግል 101 መጽሐፍ በግርማ ሞገስ
በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው እና ሰላማዊ ትግል 101 በሚል ስያሜ የሚጠራው አዲስ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ገበያ ላይ ውሏል። ሰላማዊትግል 101 የተዘጋጀውበሰላማዊትግልየኢትዮጵያን ህዝብ የመንግስት እና የአገሩ ባለቤት በማድረግ ኢትዮጵያን ወደ ዴሞክራሲመውሰድየሚሹአገርወዳድኢትዮጵያውያንበተለይም ወጣቱ ኢትዮጵያዊ የሆነ...
View Articleመድረክ በሐዋሳ የጠራው ሰላማዊ ሠልፍ በእንግልት ተካሄደ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መድረክ (መድረክ) እና አባል ድርጅቶቹ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን)፣ የኢትዮጵያ ማኅበረ ዲሞክራሲ ደቡብ ኅብረት አንድነት ፓርቲ (አማዲደህአፓ)፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ (አረና) ጋር በደቡብ ክልል ዋና ከተማ ሐዋሳ...
View Articleአንድነትና መኢአድ የውህደት ጥያቄያቸውን ለምርጫ ቦርድ አቀረቡ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ለረጅም ጊዜ ሲያካሂዱት የነበረውን ድርድራቸውን አጠናቀው የቅድመ ውህደት ስምምነት በቅርቡ ካደረጉ በኋላ፣ በመጪው ሐምሌ 5 እና 6 ቀን 2006 ዓ.ም. በሚያካሂዱት ጠቅላላ ጉባዔ ለመዋሀድ እየሠሩ መሆናቸውን የመኢአድ...
View Articleጋዜጠኞቹና ጦማሪያኑ ያለምንም ማስረጃ መታሰራቸውን የፖሊስ የምርመራ ሒደት እንደሚያሳይ ጠበቃቸው አሳወቁ
ፖሊስ በየቀጠሮው የሚያነሳቸው የምርመራ ምክንያቶች በፍርድ ቤት ታገዱ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞችና ጦማሪያን ያለምንም ማስረጃ መያዛቸውን፣ ፖሊስ ለአራት ጊዜ ፍርድ ቤት በመቅረብ ለችሎት ከሚያስረዳው የምርመራ ሒደት መረዳት መቻሉን ጠበቃቸው አስታወቁ፡፡ የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ አቶ አመሐ...
View Articleኢትዮጵያና ግብጽ በተባበሩት መንግስታት የጸደቀውን የውሃ ኮንቬንሽን ሳይፈርሙ ቀሩ
ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችንና የከርሰ ምድር ውሃዎችን በሀገሮች መካከል እንዴት በጋራ መጠቀም እንደሚችሉ የሚደነግገው የተባበሩት መንግስታትን የውሃ ኮንቬንሽን ኢትዮጵያና ግብፅ ሳይፈርሙ መቅረታቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ ከሆነ እ.ኤ.አ. ከ1997 ጀምሮ ሀገራት...
View Articleየሁለት ፈረሶች ጥያቄ (ዳንኤል ክብረት)
ዳንኤል ክብረት ሁለት ፈረሶች እንደነበሩ ተነገረ፡፡ አንደኛው እጅግ ለምለም በሆነ ሰፊ ሜዳ ላይ ተሠማርቶ፣ ሲያሻው ደግሞ በግራ በቀኝ ገብስ ፈስሶለት፣ ሲጠማው የሚጠጣው ውኃ በሜዳው መካከል ኩልል ብሎ እየወረደለት፣ አውሬ እንዳይተናኮለው ዙሪያውን በውሻ እየተጠበቀ ይኖር ነበር፡፡ ሁለተኛው ደግሞ የሣር ዘር ለአመል...
View Article‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፣ የእናንተም ነው›› እስክንድር ነጋ (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና)
በኤልያስ ገብሩ ጎዳና ‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእናንተም ነው፡፡ …›› ‹‹በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹አሁን ደስተኛ ነኝ›› ‹‹እስክንድርን ምግብ ማብሰል እያለማመድኩት ነው›› አቶ አንዷለም አራጌ ከትናንት በስትያ ሰኔ 03 ቀን...
View Articleበነፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ቤቶች መፍረስ ጀመሩ፤ ፖሊስ እሪ ያሉ ወጣቶችን በቆመጥ ደበደበ
ፖሊስ እና የአካባቢው ወጣት ተፋጦ (ዘ-ሐበሻ) ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቀበሌ 1 በተለምዶ ስሙ ሃና ማርያም ጀርባ በሚገኘው ልዩ ስሙ ቃሬሳና ኮንቶማ ሰፈር ወደ 5000 የሚጠጉ ቤቶችን መንግስት ለማፍረስ ቀይ ቀለም የቀረባ ሲሆን ክፍለከተማውን ነዋሪውን አናውቃችሁም ትነሳላችሁ ማለቱን ተከተሎ ከ 1000...
View Articleጦማሪያኑን እና ጋዜጠኞቹን በተመለከተ ችሎቱ ለፖሊስ ጠንካራ ትዕዛዝ አስተላለፈ
በ አሸናፊ ደምሴ በቁጥጥር ስር ከዋሉ ባለፈው ቅዳሜ (ሰኔ 7 ቀን 2006 ዓ.ም) 50ኛ ቀናቸውን በእሰር ያሳለፉት ስድስቱ ጦማሪያንና ጋዜጠኞች ለአራተኛ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተፈቅዶባቸዋል። ለአራተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት ከዞን 9 ጦማሪያን መካከል ዘላለም ክብረት፣ ናትናኤል ፈለቀና አጥናፉ ብርሃኔ ሲሆኑ፤...
View Articleየደቡብ ሱዳን ድርድር በ “ስቱፒድ” ምክንያት ተቋረጠ
የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ትብብር ተቋሙ ኢጋድ አንድ ባለሥልጣን በደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና በተቃዋሚው መሪ ሪያክ ማሻር ላይ የዘለፋ ቃል ሠንዝረዋል በሚል በሁለቱ ወገኖች መካከል ይካሄድ የነበረው ውይይት ተቋርጧል፡፡ ውይይቱ የተስተጓጎለው ተቃዋሚዎቹ በሰዓቱ ባለመገኘታቸው ጭምር ነው ሲሉ አንድ...
View Articleከምርጫ እርቅ እንዲቀድም ዶ/ር ያዕቆብ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ የ2007ቱን አገር-አቀፍ ምርጫ ለሌላ ጊዜ አስተላልፋ በቅድሚያ የብሔራዊ እርቅ ጉባዔ መጥራት አለባት ሲሉ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ሃሣብ አቅርበዋል፡፡ በ1997ቱ አገር-አቀፍ ምርጫ ወቅት የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ አመራር አባል የነበሩትና የህግ ምሁሩ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም “የአገሪቱ ህልውና...
View Article