በትግራይ አለመረጋጋት አለ!
ጓዶች ህወሓቶች በጣም ደንግጠዋል። ባሁኑ ሰዓት በብዙ የሑመራ አከባቢዎች፣ ማይጨው (ሽኮማዮ)፣ ዓዲጎሹ (ተከዘ)፣ ሐውዜንና አፅቢ ህዝቡን ለመቆጣጠር ፖሊሶችና ምልሻዎች ተሰማርተዋል። ትናንት ማታ (ቅዳሜ ማታ) አቶ መሰለ ገብረሚካኤል (የዓረና ስራ አስፈፃሚ አባልና የምዕራባዊ ዞን የዓረና አስተባባሪ) ፊታቸው በሸፈኑ...
View Articleትህዴን በሺህ የሚቆጠሩ ታጋዮችን ማስመረቁን አስታወቀ (የሠራዊቱን ቪድዮ ይዘናል)
ለበርካታ ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ ብዛት ያላቸው ረመፅ በሚል ስያሜ የሚታወቁ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሰልጣኞች የድርጅቱ ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶምና ሌሎችም የሰራዊት አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መመረቃቸውን ድርጅቱ አስታውቆ ቪድዮውን ልኳል። Related Posts:ትህዴን በለቀቀው የጦር...
View Articleየሚሊዮኖች ድምጽ ግብረ ኃይል በዳያስፖራ –ዝምታችን እስከመቼ ?
በቅርቡ አንዲት ታላቅ ጥቁር አሜሪካዊት የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ከዚህ አመት በሞት አልፈዋል። ማያ አንጀሎ ይባላሉ። እኝህ ታላቅ ሴት ጸሃፊ፣ ገጣሚም ነበሩ። አንድ ጊዜ ማያ አንጀሎ ሲናገሩ ፡ “We may encounter many defeats but we must not be defeated.” ብለው ነበር። በዚህ አለም...
View Articleሁለት አዳዲስ የራድዮ መርሃግብር ስርጭቶች በኢንተርኔት አገልግሎታቸውን ጀመሩ።ይበርቱልን!
ሚልዮኖች እንደመሆናችን በተለያዩ አቀራረቦች እና ስልቶች የሀገራችን ምሁራን ሊያንፁን ይገባል።ያደጉትን ሀገሮች ትተን የአፍሪካ ሃገራትን ለምሳሌ እንደ ዑጋንዳ ያሉ ሀገሮች በዋና ከተማቸው ብቻ ከሃምሳ በላይ ኤፌ ኤም ራድዮኖች አሉ።ሕዝብ እንደምርጫው ይሰማል እራሱን ያይበታል።መገናኛ ብዙሃኗ በአፈና መንግስት በታገተባት...
View ArticleHiber Radio: ኃይለመድህን አበራ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፤ * ክርስቲያን በመሆኗ ሞት የተፈረደባት ትውልደ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ግንቦት 24 ቀን 2006 ፕሮግራም <<... ኢትዮጵያውያን የዲሞክራሲ ሀይሎች መነቃቀፍ ትተው በአንድ ላይ ለጋራ ግብ መስራት ያለባቸው ወሳኝ ወቅት ላይ ነው ያለነው ...ህወሃት የወጠነልንን የከፋፍለህ ሴራ ትተን ለአገራችን የጋራ መፍትሄ ማበጀት አለብን ...>>...
View Articleየሕዳሴ አብዮት! (ተመስገን ደሳለኝ)
ተመስገን ደሳለኝ) ተመስገን ደሳለኝ) የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ‹‹አብዮታዊ ሁኔታ›› ላይ ለመድረሷ በብዙሃን ዜጐች ዕይታም ሆነ፤ ሂደቱን በተከታተሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ምሁራን ምልከታ የማይታበል ሐቅ ሊሆን መቃረቡ በዚህ ተጠየቅ ለማነሳው አጀንዳ ገፊ-ምክንያት ነው፡፡ በአናቱም ባለፈው ሳምንት ‹‹የ‹ቀለም› አብዮት...
View Articleኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ እንዴት በምግብ መመረዝ ሊሞቱ ይችላሉ? –በምግብ መመረዝ የሚከሰቱ 4ቱ ገዳይ በሽታዎች
የምግብ መመረዝ ለበርካታ ሰዎች የሞት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል፡፡ በቅርቡ እንኳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በምግብ መመረዝ እንደሞቱ ሲነገር እንሰማለን፡፡ ውድ አዘጋጅ፤ የምግብ መመረዝ እንዴት ይከሰታል? በምን ያህል ጊዜስ ይገድላል? ሰዎች በምግብ ተመረዙ ሲባል ምን ማለት ነው? የምግብ...
View Articleሰኔ 1 ቀን ትኩረቱ አዳማና ደብረ ማርቆስ ላይ ነው -አማኑኤል ዘሰላም
የአሥራ ስድስት አመት ወጣት ነበረች። ይሄን ጊዜ ከኮሌጅ ተመርቃ፣ ሥራ ይዛ ምናልባትም ተድራ፣ የልጆች እናት ትሆን ነበር። አሁን ግን የለችም። ኮተቤ አካባቢ ነበር፤ ከአጋዚ ጦር አንዱ በተተኮስ ጥይት ተመታ ወደቀች። ሰኔ አንድ ቀን 1997 ዓ.ም። የአሥራ ስድስት አመት ወጣት ነው። በእጆቹ ድንጋይ አልያዘም። ተማሪ...
View Articleእረ ለመሆኑ ከአንድነት ወዲያ ለኦሮሞ ማን ሊመጣ ነው?
ተስፋዬ ዋቅቶላ (የአዳማ አንድነት ፓርቲ የሕ/ግንኙነት) “….ያኔ እንተያያለን…” በትላንትናው ዕለት የአዳማ አንድነት ሰልፍ ፈቃዳችንን ከ20ቀናት ደጅ ጥናት በኋላ ወስደናል፡፡ግን ከአስገራሚ ገጠመኞቹ ጥቂቱንም ቢሆን ማካፈል ግድ ይለናልና እነሆ፡፡ፈቃዱን ከመስጠታቸው በፊት ከከተማው ጸጥታ ክፍል ሶስት ሰዎች መጥተው...
View Articleየቴዲ አፍሮ እና የኮካ ጉዳይ
ሁኔ አቢሲኒያዊ ይህንን ፅሁፍ ከጥቂት ወራት በፊት ዘሐበሻ ድሕረ ገፅ ላይ ፅፌው የነበረ ሲሆን ኮተታም ካድሬዎች ስላልተስተካከሉ ከጥቂት ማስተካከያዎች ጋር እነሆ በድጋሚ ለጥፌዋለው ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በብዙዎች ሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ወጣት ከያኒ ነው፤ በሙዚቃዎቹ በሚያነሳው ሀገራዊ፣...
View Articleሕወሓት ስድስት የኦሮሞ ተወላጆች አለባቸው ጫካ ወስዶ እንደረሸናቸው ተጋለጠ፤ በትግራይ 14 የኦሮሞ ተወላጆች ከጨለማ ክፍል...
ወጣት አራርሳ ኤዴሳ የተባል የጅባት እና ሜጫ ሰው በቶርች እንዲሞት ተደርጓል። ከምኒልክ ሳልሳዊ አምባገነኑ የሕወሓት ጁንታ ቢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰው አድገኛ የሆነ ዘረኝነትን ያዘለ የጥላቻ መከፋፈል እና እንዲሁም የተማሩ የኦሮሞ ወጣቶችን ለማጥፋት የሚደረገው ሩጫ እየተጋለጠበት መሆኑን የደረሱን መረጃዎች...
View Articleየዳቦና የዱቄት ጉዳይ እያወዛገበ ነው
በጸጋው አለሙ በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት መንግስት ለተወሰኑ ዱቄት ፋብሪካዎችና ዳቦ አቅራቢዎች የድጎማ ስንዴን በማቅረብ ዳቦን በቁርጥ ዋጋ ለተጠቃሚው እንዲያቀርቡ ሲያደርግ ቢቆይም ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ግን ቃሉን ጠብቆ የስንዴ ምርቱን እያቀረበ ባለመሆኑ ችግር ላይ መውደቃቸውን አንዳንድ...
View Articleከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተላለፈ ጋዜጣዊ መግለጫ “ሕዝባዊ አንድነት ለነፃነት
ለአለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት የሕዝብን መብት በመቀማትና አፍኖ በሥልጣን ላይ የሚገኘው የህወሃት/የኢህአዴግ መንግሥት ዜጐች በአገራቸው ውስጥ በመዘዋወር ሰርተው እንዳይኖሩ ያገደ ብቻ ሳይሆን በተወለዱበትና እየኖሩበት በአለው ቀያቸውም የገዠው ፓርቲ አባል ካልሆኑ ወይም ደግፈው ካልቆሙ ይሰደዳሉ፣ ይበታሰራሉ፣...
View Articleአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ የሆኑት አቶ ድሪባ ኩማ ከስልጣናቸው ሊባረሩ ነው ፓስፖርታቸውንም...
አባ ዱላ ገመዳና የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው የቁም እስረኞች መሆናቸው ከተለያዩ ምንጮች እየወጡ ያሉ መረጃዎች አመልከተዋል። የጎልጉል ምንጮች ግን ኦህዴድ ውስጥ በከፍተኛ አመራሮች ደረጃ እየተካሄደ ያለው ግምገማ ሲጠናቀቅ በርካታ ባለስልጣኖች ክስ እንደሚመሰርትባቸው ተናግረዋል። በቀድሞው...
View Articleከኬንያ የተነጠቀው የሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው
-የኬንያ የቱሪዝም ባለድርሻ አካላት ከ575 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያጣሉ መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገውና ቤንች ኢቨንትስ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም አዘጋጅ፣ በመጪው መስከረም በናይሮቢ ኬንያ ሊያካሂደው የነበረውን የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም ወደ አዲስ አበባ ማዘዋወሩን...
View Articleግዮን ሆቴል እንዳይሸጥ ተወሰነ
ለሽያጭ ከሚቀርቡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ዝርዝር ውስጥ ግዮን ሆቴል እንዲወጣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ትዕዛዙ የተሰጠው የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ግዮን ሆቴልን ከሽያጭ ውጪ አድርጐታል፡፡ የኤጀንሲው ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ወንዳፍራሽ አሰፋ...
View Articleየአልሸባብን የሽብር ተልዕኮ ሊፈጽም ነበር የተባለ ግለሰብ ተያዘ
በአዲስ አበባ ከተማ የአልሸባብን የሽብር ተልዕኮ ለመፈጸም ሲዘጋጅ ነበር የተባለ ግለሰብ መያዙን፣ የብሔራዊ ደኅንነትና መረጃ አገልግሎትና የፌዴራል ፖሊስ ግብረ ኃይል ማክሰኞ ምሽት አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ተያዘ የተባለው ግለሰብ በአዲስ አበባ ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ የሚያስችል...
View Articleፕሮፌሰር መስፍን ለሰማያዊ ፓርቲ እራት ግብዣ የ20 ሰው ትኬቶችን እንደገዙ የፌስ ቡክ ጉዋደኞቼ ጽፈው አነበብኩ
Prof. Mesfin Woldemariam ከልጅነታቸው እስከ ሽምግልናቸው ለዚች ሀገር ያላቸውን ሁሉ ሳይሰስቱ የሰጡት ፕሮፌሰር መስፍን፤ ሌላው ቀርቶ የግላቸው የሆነ መኖሪያ ቤት እንደሌላቸው የምናውቅ ስንቶቻችን እንሆን? አዎ! ለነ አባዲ ዘሙ ድንቅ ቪላ የገነባች ሀገር ባለፉት ረጅም ዓመታት ለፕሮፌሰር መስፍን አንድ...
View Articleበዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ወራሪው ማን ነው? ተወራሪዎቹስ? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት
በዘመናዊት ኢትዮጵያ ታሪክ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ታላቅ የሕዝብ ቅልቅል ተካሂዷል። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፦ የአህመድ ግራኝ ወረራ፣ የኦሮሞ ወረራ፣ በዘመነ መሣፍንት የነበሩት የእርስ በእርስ ጦርነቶች፣ ፈፃሜ-ዘመነ መሣፍንትን ያበሠሩት የማዕከላዊ መንግሥትን እንደገና የማዋቀር ጦርነቶች...
View Article“በቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው አለ” የኢህአዴግ የሃያ ሶስት ዓመት ጉዞ –ከሙሼ ሰሙ
“ከአዲስ ጉዳይ መጽሄት የተወሰደ” ለ23 ዓመታት የዘለቀው የኢህአዴግ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ስር ከሰደደ ድህነት፣ ከኑሮ ውድነት፣ ከረሃብ፣ ከሰብአዊ-መብት ረገጣ፣ ከእስርና እንግልት በተለይ ደግሞ ከመበታተን ስጋትና አደጋ ሊታደገን እንዳልቻለ የእለት ተእለት ኑሮችን በቂ ምስክር ነው፡፡ ከሃያ ሶስት ዓመታት አንጻራዊ...
View Article