Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live
↧

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ራስዎን በሁለት ቦታ የማስገኘት ጥበብ

ከሊሊ ሞገስ ፈረንጆቹ (በይበልጥ የስነ ልቦና ተመራማሪዎች) ‹‹ቴሌፓርቴሽን›› በማለት ይጠሩታል፤ ስለተመኙ ወይም ስላሰቡ ብቻ የፈለጉት ቦታ የመገኘት ታላቅ ጥበብ ነው፡፡ ደግሞ አስደናቂው ጉዞ የሚከናወነው ከብርሃን ፍጥነት በመጠቀ ቅፅበት እንደመሆኑ መጠን እልህ አስጨራሽ የኤምባሲዎችን የቪዛ ቢሮክራሲ ሙሉ በሙሉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢ- ፍትሃዊው እስሬ! እየፈሩ ጋዜጠኝነት የለም!

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጎዳና (ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታችን ትልቅ አደጋ ላይ ነው) ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጎዳና አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ረፋድ 5፡25 ሰዓት ላይ የሞባይል ስልኬ ጠራች፡፡ ከአምባሳደር ወደአራት ኪሎ በሚጓዝ ታክሲ ውስጥ ተሳፍሬ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሁለት ዙር የሰለጠኑ 235 የድረ ገፅ መረጃ ማዛባት የሚችሉ ፕሮፓጋንዲስቶች በስራ ላይ መሆናቸው ታወቀ፡፡

ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ በመላ ሐገሪቱ በኢንተርኔት ድረ ገፅ መንግስት እየደረሰበት ያለውን ትችት ለመቀነስና ፤ የተደበቁ መረጃዎች ተጋላጭነታቸውን ለመቆጣጠር በማሰብ የሰለጠኑ ወጣቶች ስራ መጀመራቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመልክቷል፡፡ ኢህአዴግ በአዳማ ናዝሬት በሁለት ዙር ያሰለጠናቸው 235 ብሎገሮች በፊስ ቡክና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አበበ ተካ፡ ሀገሩን በሴት ፍቅር የለወጠው ድምፃዊ

ሳምሶን አብ (በቁም ነገር መጽሔት ቅጽ 13 ቁጥር 178 ግንቦት 2006 ታትሞ የወጣ) በሀገራችን ጥቂት የሙዚቃ አልበም አሣትመው እጅግ ከፍተኛ ተወዳጅነት ካተረፉ ድምፃውያን መካከል አንዱ ነው አበበ ተካ፡፡ በተለየ የአዘፋፈን ስልቱና ሙዚቃን በእውነተኛ ስሜት ተውጦ በማቀንቀኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም ቀልብ ሳቢ አቀራረቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወላይታ አፈናው ቀጥሏል

በወላይታ ዞን ተቃዋሚዎች እንዳይንቀሳቀሱ የሚደረገው አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉን የዞኑ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ እንደ ፓርቲው አመራሮች በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች ተንቀሳቅሰው ለመስራት አለመቻላቸውንና ከፍተኛ ጫና እንደረሰባቸው እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ ለአብነት ያህልም በዛሬው እለት ቴዎድሮስ ጌታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደብረማርቆስ አዳማ እና ቁጫ ሰኔ አንድ ቀን ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች ይካሄዱባቸዋል።

አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት በሚል መሪ ቃል ሁለተኛውን ዙር ህዝባዊ ንቅናቄበእለተ እሁድ ሰኔ አንድ ቀን 2006 በደብረማርቆስ በአዳማ እና በቁጫ ወረዳ በሰላማዊ ሰልፍ የህዝቡን የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ ለማሰማት አደባባይ ይወጣል።ሰላማዊ ሰልፎቹ እንደመጀመሪያው ዙር የሚሊዮኖች ድምጽ … የደመቁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎንደር መንፈስ ይጠራል (ክፍል –አራት) ከሥርጉተ ሥላሴ

ጎንር ክፍል – አራት የጎንደር መንፈስ ይጠራል። ከሥርጉተ ሥላሴ 05.06.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) „የበለጠና የከበደ ኃላፊነት እንደሚጠብቀኝ ባውቅም ለእኔ የከበደኝ ግን ከጎንደር ህዝብ መለዬቴ ነው“ጓድ አበበ በዳዳየጎንደር ክ/ ኢሠፓ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊ ለጂንካ የክ/ ኢሠፓ አንደኛ ጸሐፊ ሆነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ethiopian-American author Dinaw Mengestu and the aura of estrangemen

Hannah Black June 5, 2014    The Ethiopian-American author Dinaw Mengestu’s third novel, All Our Names [Amazon.com], tells the story of Isaac, a name stretched to fit not one but two characters whose...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወጣቶች ለትግል እየመጡ ነው”–ግንቦት 7 ወቅታዊ ርዕሠ አንቀጽ

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ “ወጣት፤ የነብር ጣት!” በሚል ርዕስ ጥር 26 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥር 142 ባወጣው ርዕሰ አንቀጹ “ወጣት በነብር ጣት መመሰል ያንሰው እንደሆን እንጂ አይበዛበትም። የኢትዮጵያም ወጣት የነብር ጣት ሆኖ ያውቃል … አሁንም ነው” ብሎ ነበር። በዚያ ጽሁፍ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም”በሚል በእስራኤል የተጠራ ሕዝባዊ ስብሰባ

እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም እምቢ!!! መሬታችን ለሱዳን አይሰጥም Related Posts:Hiber Radio: “የጎንደሩ የተቃውሞ…ምስጋና ለአያሌው ጎበዜ –…Hiber Radio: አውሮፓውያን በህወሃት…ዳር ድንበራቸው ለሱዳን ሊሰጥ…ዛሬ በባህርዳር ከተማ ዝናብ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያመመኝ በእሙ የተነሳ ስለሆነ ‘ያመመኝ በሷ ነው’የሚል ነጠላ ዜማ ሰርቻለሁ”–ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል

ቁም ነገር፡- ድምፃዊ ጌዲዮን በቅድሚያ ጥሪያችንን ተቀብለህ በመገናኘታችን በጣም አመሰግናለሁ፤የዛሬ አምስት ዓመት ሁለተኛ አልበምህን ካወጣህ በኋላ ጠፍተህ ነበር፤ ምንድነው መንስኤው? ጌዲዮን፡- እኔም በጣም አመሰግናለሁ ታሜ፤እንግዲህ እንዳልከው በ2001 ዓ.ም ‹አንደኛ ናት› የተሰኘውን ሁለተኛውን አልበሜን ካወጣሁ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በጨለማ ክፍል መታሰራቸው ተሰማ

በአቡ ዳውድ ኡስማን - (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሃሰት በሽብርተኝነት ተወንጅለው በእስር የሚገኙት ኮሚቴዎቻችንን የማረሚያ ቤቱ አስተዳር ሆን ብሎ የማሸማቀቅ እና የማዋከብ ተግባር እየፈፀመባቸው እንደሚገኝ መዘገባችን ይታወቃል:: በማረሚያ ቤቱ ከሚገኙ ህግ ታራሚዎች እና እስረኞች በተለየ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: አልጋ ላይ በባልሽ ላይ ጠ/ሚ/ር መሆን የምትችይባቸው 5 ዘዴዎች

5 ways to be more attractive to your husband ከሊሊ ሞገስ (አፕል ቫሊ) የውጭ አገር ሴቶችን እንተዋቸው እና ወደ ሀገራችን ስንመጣ በትዳር ውስጥ ያሉት ወይም ያልተጋቡ ሴቶችን ብናይ ብዙውን ጊዜ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥ፣ ከመወሰን ይልቅ ውሳኔ ተቀባይ መሆን፣ ከማዘዝ ይልቅ ታዛዥ መሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ የህዝብ መፈናቀል እንደሚቀጥል መረጃዎች አመለከቱ

ግንቦት ፳፱(ሃያ ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ማደስና ፕላን ዝግጅት በሚባለው ፕሮግራሙ በመሃል አዲስ አበባ የሚገኙ ኪስ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን በስፋት እንደሚያፈናቅል የሚነገርለትን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ የአስተዳደሩ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ አካባቢን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰላም በር ከተማ ቁጫ ወረዳ 12 የአንድነት አባላት ታሰሩ

ፍኖተ ነፃነት በራሪ ወረቀት በማደልና የመኪና ላይ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የነበሩት 12 የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት፣ በቁጫ ወረዳ፣ ሰላም በር ከተማ በሕግ ወጥ መንገድ ታሰሩ። የቁጫ ወረዳ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች፣ ጌታቸው ኮይራ፣ ኢሳያስ ሉቃስ፣ ጋሰላ ጋሌቦ፣ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ሰልፉን ለማስተባበር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያዊው ቅጂ ሙዚቃ ከቴዲ አፍሮ የተሰጠ መግለጫ፡ “ጉዞው ይቀጥላል!”

ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ ጋር ስለነበረው ግንኙነት ያለንን አቋም እንድንገልፅ በሚጎርፍልን ጥያቄዎች ምክኒያት ከፍተኛ ጫና ስደረግብን ቆይተናል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሸንጎ በሲያትል ዋሽንግተን የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄደ

ትልቁ  የኢትዮጵያ አንድነት ኃይሎች ስበስብ የሆነው የኢትዮጵያ  ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሽንጎ) የስራ አስኪያጅ ኮሚቴ አባላት የሁኑት ፕሮፊሰር አቻምየለህ ደበላና ዶ/ር አክሎግ ቢራራ እሁድ ግንቦት24 ቀን2006  (ጁን1፣2014) ፣በሲያትል(አሜሪካ) ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂደዋል። በዚህ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጎዳና ተዳዳሪዎቹ ፍቅረኛሞች በአዲስ አበባ – [አሪፍ የፍቅር ታሪክ)

በአዜብ ታምሩ ወጣቶች ናቸው፡፡ ዓለምፀሀይ ዘላለምና አበራ ተካ ይባላሉ፡፡ ኑሮን በጎዳና የሚገፉ፤ ተቃቅፈው ውለው ተቃቅፈው የሚያድሩ፤ ማንንም ለመስማት ጊዜ የሌላቸው፤ ከጥቂት ቡቱቶዎቻቸውና ከትንሿ ውሻቸው ውጪ ምሳ ካገኙ ስለራት የማያስቡ ከፍቅር ሌላ ምንም የሌላቸው ወጣቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ወጣቶች በአዲስ አበባ...

View Article

ፕረዘዳንት ባራክ ኦባማ ከ 10 አመት አስከ እድሜ ልክ እስራት ሊፈረድባቸው ይችላል

 ውንጀላውም ታሊባን የተባለውን አሸባሪ ድርጅት በሰው ሃይል መርዳት (የታሊባን እስረኞችን መልቀቅ) የሚል ነው። ፎክስ ኒውስ ነው የዘገበው።     Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁአንድነት ፓርቲ በዝዋይ ማረሚያ ቤት…ጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!የዐማራውን ዘር የማጥፋቱ ዘመቻ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚሊዮኖች ድምጽ – ኢሕአዴግ የቁጫ ሕዝብን መብት እንደገና ረገጠ – የቁጫው ሰልፍ ታገደ

የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄ በሚል መርህ በቁጫ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ መተላለፉ ታወቀ። ከአዲስ አበባ የቅስቀሳ መኪና፣ ሜጋፎኖች፣ በራሪ ወረቀቶችና ፖስተሮች ይዞ ወደ ቁጭ የሰማራዉ ቡድን ከትላንት በስቲያ ሰላም በር ከተማ የደረሰ ሲሆን፣ ከዞኑና ወረዳዉ የአንድነት አመራርና አባአት ጋር በመሆን፣ ትላንት በማለደ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>